ራስን መሸውድ || እኔ ማን ነኝ ? || ማንያዘዋል እሸቱ ራዲካል ት/ት ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @kiyaaddis6435
    @kiyaaddis6435 2 роки тому +1

    የሚገርመኝ ማነው በዚ ዘመን የሰው ህይወት አሳስቦት ሚመክር ሁሌ ምገረመው በዚ ነው ፈጣሪ ባንተ አማካኝነት አስተምሮኛ አመሠግናለው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 роки тому +22

    ድህነት አያሳፍርም እንዳውም ያስተምራል ብዙዎችን ብንመለከት መነሻቸው ከድህነት ተነስቶው እስከ ባለጠግነት ደርሰዋል ለነዚ ወጣት ጥሩ መልክት ይሆናቸዋል ከልብ ካዳመጡህ።

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  3 роки тому +10

      ewnet new

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 3 роки тому +2

      @@manyazewaleshetu ማኔ የኛ ጀግና መካሪ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 3 роки тому +1

      @@manyazewaleshetu ማኔ የኛ ጀግና መካሪ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

    • @ፊርዶስyoutube
      @ፊርዶስyoutube 3 роки тому +1

      @@manyazewaleshetu አላህ ይጠብቅህ ብሮ

  • @ahmedintub2356
    @ahmedintub2356 3 роки тому +3

    ማንያዘዋል አድናቂህ ነኝ እውቀትን አላህ ይጨምርልህ እንግሊዝኛን በደንምብ ታውቃለህ አረብኛን ብጨምርበት የበለጠ ይረዳሃል በተለይ ለእዉነተኛ ታሪክ ይጠቅምሃል

  • @danadd1544
    @danadd1544 3 роки тому +4

    እንኳን,ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሣችሁ አደረሠን ወንድሜ በርታልን ሥለ ምክሮችህ በምንመ የማናገኘዉን ት/ት ካንተ ሥላገኝሁ እግዚአብሔር ይመሥገን
    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mogestamerat
    @mogestamerat 3 роки тому

    arif nw hmmm gn tensh selraseh abzagnochu videowoch ley abezak mawrat

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    mane Tmhrtochik betam sew yikyiralu💯👍

  • @marufffuram5196
    @marufffuram5196 3 роки тому +1

    ፈጣሪን ማስቀየምማ ፋራነት ነው መኔ አትሳሳት

  • @natigod3418
    @natigod3418 2 роки тому +1

    Thanks

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 3 роки тому

    ማንያዘዋልዬ በልጅነት አእምሮ የተፃፈ አይረሳም ለትንንሽ ልጆች የሚሆን ስልጠና ብታዘጋጅ የተሻለ ውጤታማ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ በዚህ እድሜ ከሚያዳምጥህ የማያዳምጥህ ይበልጣል አስቸጋሪ እድሜ ነው ሁሉንም አያጠቃልልም በተረፈ በርታ ሀገር የተጎዳችው ከስነልቦና ችግር በበዛበት ሰዎች ነው

  • @toibahusen8875
    @toibahusen8875 3 роки тому +7

    ከልቤ እኮ ነው እማደምጥህ ማኔ የእውነት የጥንካሬዬ ምክንያት ነህ በርታ

  • @zetubee
    @zetubee 3 роки тому

    Fetari yebarkh

  • @abrehambirze5496
    @abrehambirze5496 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ያበርታህ ለሀገራችን እንዳንተና አንተን የመሰሉ አነቃቂ ሰዎች ያስፈልጓታል ምክንያቱም አብዛኞቻችን ተኝተናል የሚቀሰቅሰን እንሻለን። በርታ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  3 роки тому +1

      amesegenalew

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      በጣም ቀላል ተኝተናል ዉይ ፈጣሪየ

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 3 роки тому +2

    ጥሩ ሰዉ መጥፎ ሰዉ የሚባል የለም ሰዉን መጥፎ ጥሩ ምያስቢል ሥራዉ አመለካከቱ ... ነዉ፡፡ የምመስለኝ

  • @deregeshirta879
    @deregeshirta879 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @selamteweldemedhin8413
    @selamteweldemedhin8413 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @abyssiniainfo5931
    @abyssiniainfo5931 3 роки тому

    Tnx manyazewal

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 3 роки тому

    Great Manyazewal keep it up.

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    ድህነት ያኮራል ያስተምራንም!የእውነት ጀግና ነህ ወድሜ ምክርህ ልብን ሰርስሮ ይገባል አሏህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን🌺

  • @hailukebede12
    @hailukebede12 2 роки тому

    terunw temrtu berta selamun yebzaleh tenshe beterdegne

  • @hanaemeshaw5301
    @hanaemeshaw5301 3 роки тому +1

    Yeni merte andegna eko nh berta gobez kezeh belay teseraleh Gena Ethiopian becha sayhon alemen tekeyeralehu ahunem wusteh yalewun awtaw Gena nw 👌👌👌👌👌👌

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 3 роки тому

    Number one !!

  • @abrehamephrem1302
    @abrehamephrem1302 3 роки тому +9

    The only motivational speaker that speaks about real situations using real analogy!, I truly respect u and I'm doing my best to include ur principles in my miserable life.

  • @jtngeneralinvestment79
    @jtngeneralinvestment79 3 роки тому

    Amazing

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 3 роки тому

    Bereta 👌👌🙏🙏🙏😍

  • @abdulhakimganna9534
    @abdulhakimganna9534 3 роки тому +1

    የ10ኛክፍል ተማሪነኝ ግን ትምህት ከብዶኛል ምክኒያቱም በኩረጃ ነው 10 ክፍል የደረስኩት እንና ወደዋላ ቀርቻለው

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +1

    ማኔ ምርጥ እና ወሳኝ ሰዉ የምወድክ ጌታን እኒ ሳደምጥክ ከልቤ ነዉ ሁሌ ግን ከማይሆን ቦታ እራሴን አገኘዋለሁ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ባንተ ሰበብ ነቅቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቅክ መሰሎችህን ያብዛልን 🙏🙏

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 3 роки тому +1

    Yenen life yemetelewetew ante new yene mehur Berta cante beau enetebekalen tenahen yabzaw

  • @yeablij1313
    @yeablij1313 3 роки тому +7

    ሰላም ማንያዘዋል በጣም ጥሩ የፅድቅ መንገድ ጀምረሀል። ተባረክ። በግል አንተን ማግኘት እንዴት እንችላለን?

  • @ሳሪየማሪያምልጅ-አ2መ
    @ሳሪየማሪያምልጅ-አ2መ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን🙏

  • @werkamawkassa5631
    @werkamawkassa5631 2 роки тому

    Thank you very much Manyazewal you are a wonderful motivational speaker I think that is because you talk that you experienced in your real life

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +5

    ተባረክ የኛ አሰተዋይ👏👏👏👍👍👍👍 እግዚአብሔር ልቦናውን ይሰጠን👏👍👏👏👏

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  3 роки тому

      አመሰግናለሁ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +1

      አሚንንን አንቺ ዘዋሪ ደህና ነሽ ቆይ ሀገር ገባሽእንዴ ጠፍተሻል

  • @fawzeiamohmed5723
    @fawzeiamohmed5723 3 роки тому +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የጀመርከው ከልብ እናመሠግናለን

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 роки тому

    Ymecheh sewdeh

  • @ማኪ-ዠ3ኈ
    @ማኪ-ዠ3ኈ 3 роки тому +4

    የኔ ሙህር። ቸግና ነህ ♥♥♥

  • @setra..3763
    @setra..3763 3 роки тому +3

    ማንዬ እንዴት ነህ ኮሜንንት ከሠጠሁህ ቆየሁ በርትታ ወንድሜ መንገድህ ሁሉ የተሣካ ያርገው

  • @selamrifu3107
    @selamrifu3107 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ጁጁወለየዋ
    @ጁጁወለየዋ 3 роки тому

    እንዳው ስወድህ እረጅም እድሜ ይስጥህ😍

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 роки тому

    በትክክል ድህነት እና መገራ እግዚአብሔርን በደብ ያስተምራሉ ይህ እዲሆን እሚፈቅደው እግዚአብሔር እድንማር እድንለወጥ ነው። እናመሰግናለን 🥰🥰🥰👍

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች

    እኔሁሉምነገርደክሞኛልማሰብማለምሰውማመንመካትመውደቅመነሳትይህሁሉተደምሮጭቀትሊደፍኝነውእጃዘድሮእዴትእደምወጣውበዚላይስደቱ💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢💔እስኪአጠክሩኝእህትወድሞቴሳልሞት💔💔😢😢😢

  • @adehenaweldegebriel6176
    @adehenaweldegebriel6176 2 роки тому

    You are our best hero Motivator God bless you Mane 🙏🙏🙏🙏

  • @saras9696
    @saras9696 3 роки тому

    Tebarek

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ 3 роки тому +1

    my hero

  • @biya_podcast.100K
    @biya_podcast.100K 3 роки тому +5

    እውነት ነው

  • @ashabeje8463
    @ashabeje8463 2 роки тому

    ማንያዘዋል የዛሬ 15 ቀን አለም ሲኒማ እሁድ መጥቼ ነበር ።ሴሚናር አልነበረም ።ትክክለኛ ፕሮግራምህን ባቀው

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 3 роки тому +1

    Dehenet Le bale tegenet yemenesha deldey new

  • @etutube7357
    @etutube7357 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 2 роки тому

    amesgenlew batem

  • @nardosmelkamu8921
    @nardosmelkamu8921 3 роки тому

    I love your real 🙏attitude .

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 3 роки тому +1

    GENIUS!

  • @wolloentertainment2591
    @wolloentertainment2591 3 роки тому +1

    mane

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 3 роки тому

    Welcome bro thank you so much 🌹

  • @yisemachane60
    @yisemachane60 3 роки тому

    Thankyou bro

  • @adugenettube8571
    @adugenettube8571 3 роки тому

    Mane yene berate neka berata

  • @nathijosphe121
    @nathijosphe121 3 роки тому

    Great Advice we Appreciate

  • @henokseyoum3182
    @henokseyoum3182 2 роки тому

    👏👏👏

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 3 роки тому

    በርታ ማኔ በርታ

  • @almazhailu2507
    @almazhailu2507 3 роки тому

    ye hwot kyari

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 3 роки тому +1

    Betam ekonew madenkhi !! Tilki sawu!!💪

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 3 роки тому

    Maniye mert sew nhi zemnhi yebarklhi wendmi

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 3 роки тому +1

    በአንተ ተምሬ በነበረ የት በደረስኩ ነበረ ያስተማሩኝ መምህሮች ሰነፎች ነበሩ እኔም ስደትን አተረፍኩ

  • @melamela9468
    @melamela9468 3 роки тому +1

    እኔስጠየቅ ያለውን ፓርት ለምን ቆረጣቹት

  • @almazhailu2507
    @almazhailu2507 3 роки тому

    mirt sewww💕💕💓💞💞💞👍👌

  • @ShebawMarketing
    @ShebawMarketing 3 роки тому +1

    Maniye emabeten rega endeh blek setawera eko setetafet. Chok bleh setenagerim andegna nek betam. Keyirekegnal hulu nagaren

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 3 роки тому

    ጥንካሬህ ትምህርት ይሆናል

  • @tigistbekele9521
    @tigistbekele9521 3 роки тому

    The most powerfull motivational speaker ever .....stay blessed mane!!
    when you come hawasa?

  • @mareyanemareyane1476
    @mareyanemareyane1476 3 роки тому +2

    የምር ቀይረከኛል😍😍😍ክበርልኝ

  • @ሳሪየማሪያምልጅ-አ2መ
    @ሳሪየማሪያምልጅ-አ2መ 3 роки тому +1

    ስልጠናው on line ይሰጠን

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @kalbakilo3673
    @kalbakilo3673 3 роки тому +1

    Man pls yemitanebachwn mestihafi negergn pls be geta

  • @seenaaririimnyaatuu5818
    @seenaaririimnyaatuu5818 3 роки тому

    Ba geta telegram yelami plz🙏

  • @kumlachewbogale231
    @kumlachewbogale231 3 роки тому

    mani u are my hero , role model,and follow yr page daily as well as watch yr videos above 3x each!

  • @hailukebede12
    @hailukebede12 2 роки тому

    enehe comment alsetem ategen madenqe albeh

  • @ዝምያለነጃወጣአልረሱል

    مانیزوال اشتو ماشاءاللہ برتا

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 3 роки тому

    1ኛ

  • @የፍቅርእናት-ቸ7ቸ
    @የፍቅርእናት-ቸ7ቸ 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @aziza3691
    @aziza3691 3 роки тому

    የኔ ችግር ባንድ ጆሮየ ሰምቸ በሌላኛው ማፍሰስ የሚጠቅመኝን የት/ት አይነት እከታተላለሁ ግን ተግባር ዜሮ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      ሀዩ 😳 እዉነትሽን ነዉ

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ

    🙏🙏🙏

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 3 роки тому

    ውጪ ያለነውን አይመለከትምአንዴ ?ን

  • @abiabie385
    @abiabie385 3 роки тому

    ❤❤❤🤔🙏🌹

  • @misganawasnake7658
    @misganawasnake7658 3 роки тому +2

    ማንያዘዋል ሰላም ነዉ በቃ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ስልከህን በዉሥጥ መስመር ላክልኝ አደራ፡፡

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 3 роки тому +5

    ልጅ ይውጣልክ

  • @almazhailu2507
    @almazhailu2507 3 роки тому

    wWWWWWWWW

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 3 роки тому

    Could you please go to government school as well 🙄

  • @B.x.B
    @B.x.B 3 роки тому

    እባክህ ስታወራ እራስህን ሁን !! Don’t impersonator

    • @kaleabnatti4511
      @kaleabnatti4511 3 роки тому +1

      Are you sure? Is he impersonator? You soo laye! He talking about his real life and also he reads some books to build his own life. So he shared for people his own experience 💞!! Definitely he is wow. Please try to be good person. Thanks a lot.

  • @abrahamorma5255
    @abrahamorma5255 3 роки тому

    Very impressive! How can I contact you?