Dr. Wodajeneh Meharene | 3ቱ ስብእናን የመስሪያ መንገዶች | werkama hasaboch| ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 49

  • @lifestyleethiopia
    @lifestyleethiopia  Рік тому +4

    ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe

  • @EtsubdinkEphrem
    @EtsubdinkEphrem 7 місяців тому +1

    I wish long life Dr i respect you and i love you you are ma life teacher 💕💕🙏🙏🙏

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +3

    እናማሰግናለን ስለወኩህ ደስ ብሎኛል ዶክታርወደጄናህ በምትሰጠዉ ትምህርት ብዙ ተምሬለዉ🙏

  • @Hasna-mt4sd
    @Hasna-mt4sd Рік тому +3

    ወድም አላህ ይጠብቃቹ

  • @addamabera1225
    @addamabera1225 Рік тому +1

    Humble Person. U are my leader, teacher, coach....

  • @bettyteshome-hu3nx
    @bettyteshome-hu3nx Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @bikilafiromsa4605
    @bikilafiromsa4605 Рік тому +1

    Wish you long live Dr

  • @zd820
    @zd820 Рік тому +1

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር

  • @mulukenassefa5945
    @mulukenassefa5945 Рік тому

    አንተን በማወቄ ደስተኞ ነኝ ገለጣህ በጣም ደስ ይላል እግዜያብሔር ይባርክህ

  • @mulukenassefa5945
    @mulukenassefa5945 Рік тому

    ትምህረትህ በጣም ደስ ይላል!!!

  • @FreeGedamu
    @FreeGedamu Місяць тому

    Thenk you

  • @dedebit33
    @dedebit33 6 місяців тому +1

    ትክክል

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Рік тому +1

    Dr.Wodaje today your lesson is number 1!

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Рік тому

    tnx dor❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitagodofai5236
    @dawitagodofai5236 Рік тому

    Thanx good job

  • @zeee1852
    @zeee1852 Рік тому

    እነመስግናለን ዱክትርየ

  • @kaley8200
    @kaley8200 Рік тому

    Thank you so much 🥰🥰💕💕😘💕😘💕😘💕😘💕😘💕

  • @huhjaj9123
    @huhjaj9123 Рік тому +1

    ጀግና እውነት ነው

  • @ArayaTV
    @ArayaTV Рік тому

    ትልቅ ትምህርት ነው። የሰው ልጅ የሀሳቡ ውጤት ነው። ስሜ ማሊክ አብዱ እባላለሁ። ትውልድ ሀገሬ ከሚሴ ከምትባል ቀዬ ነው።
    እና እኔ የ 8 አመት ልጅ ሆኜ፣ ወደ ጎዳና ህይወት ወጣሁ። በእያንዳንዷ ቀን አንድ ቀን እንደምለወጥ እናገር ነበር። ያለምክንያት አይደለም፣ እንደምለውጥ አውቀው ስለነበር ነው።
    ከ12 አመታት የጎዳና ህይወት ብኋላ፣ ከዛ አስቀያሚ ህይወት ወጣሁ። ምንም እንኳን ያ ህይወት መልከ ጥፉ ቢሆንም፣ አጠንክሮኛል፣ ከህይወት ገበታ የጥንካሬና መቻልን፣ የለውጥ እውቀትን አስተምሮኛል።
    እንሆ ዛሬ 530 ገፀ ያለው፣ ለሶስተኛ ጊዜ የታተመ የኔ መንገድ የተሰኘ፣ መፅሐፍ አለኝ።
    ከህይወት ገበታ በተማርኩት እውቀት ባለሁበት አልተገታሁም፣ ሌላኛውን ሁለተኛ መፅሐፌን አሳተምኩ። ደስ የአይልም? ሰው የሀሳቡ ውጤት ነው የሚለውን መርህ አምኜ ስቀበል፣ በምክንያት ነው።
    ዛሬ ከመፅሐፎቼ በተጨማሪ፣ አርዓያ ቲቪ የተሰኘ ቻናል ክሬት አድርጌ፣ ያለፍኩበትን ለወዳጆቼ እየነገርኩ፣ የወደፊት ህይወታቸው ላይ እንዲያቶክሩ እያስተማርኩ እገኛለሁ።
    እና በጣም ደስ ይላል። አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ። ብዙ ተምሬያለሁ ሁሌም ተማሪ ነኝና።
    እረ እንደውም ብትጋብዙኝና ከህይወት ማህደሬ እየጨለፍን፣ ብንጨዋወት ደስ ይለኛል።
    09 12 78 15 70 ማሊክ አብዱ አመሰግናለሁ🙏

  • @hannatube1024
    @hannatube1024 Рік тому +1

    🙏❤💚

  • @meronlissanework1615
    @meronlissanework1615 Рік тому +2

    ምን ላርግህ

  • @aticho7216
    @aticho7216 Рік тому +1

    Background classical በጣም ይረብሻል

  • @ኢምራንቱዩብ
    @ኢምራንቱዩብ Рік тому +1

    ቁጥሩን የምታቁ ተባበሩኝ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Рік тому +2

    ያሬት ድሮ ባውቅህ

  • @wanawtena7444
    @wanawtena7444 Рік тому

    ለሚነቃቀል እና ገባ ላለ ፀጉር መፍትሔ ,,, የዝንጅብል አስገራሚ ጥቅሞች / ginger ,, ethiopia healt tips ua-cam.com/video/FmTeqS90FbM/v-deo.html