ጉድ❗️መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሌላ ሚስጢር አወጡ ህዝቡ ተኝቷል አሁንም ሀሰተኛ አባቶች አሉ ታያትሩን እወቁ በይፋ ተጠመቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @YifruLosa
    @YifruLosa 22 дні тому

    እግዚአብሔር የመሰገን ሌሎችንም
    እንዳንት በእውነት እግዚአብሔር የመለሳቸው።

  • @LuelEshetia
    @LuelEshetia 23 дні тому +2

    እንኳንለቤትሕአበቃሕ🎉

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 22 дні тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @EphrameLeul
    @EphrameLeul 8 днів тому

    ወገን በርትተሕ ፀልይ የአባቶች ዝምታን ያስፈራል ዝምታቸው ለበጎ ነው ክስ ለእግዚአብሔር ነው ሑሉንም ቀን ይፍታው!!!

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 24 дні тому +1

    ፈጣሪ ይክበር ይመሥገን

  • @MitikeM
    @MitikeM 25 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 25 днів тому

    Memihir Fantahun, you are the best and the backbone for Ethiopian Orthodox. True Ethiopian.❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 25 днів тому

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 25 днів тому +2

    እግዚአብሔርይተመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏💛❤💚💚

  • @aklilnews
    @aklilnews 24 дні тому +1

    ሴፕራ ወንድሜ የተዋሕዶ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ🙏 በርታ

  • @AliAyub-c8f
    @AliAyub-c8f 25 днів тому

    እንኳን ደና መጣህ ውድ ወንድማችን በርታል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 23 дні тому +1

    አረበናትህ ወጣቱ ስርዐት ቢኖረዉ ደንዝዟል ነዉ ያልከዉ አባቶችን ከማክበር የተነሳ ነዉ እንጂ እንደዚህ ዘመን ምእመን ነቅቶ አባቶች በቸልተኝነት ያሉበት ዘመን አለ እንዴ እኔ ወጣቱን ባትተቹት ደስ ይለኛ እነሱ እኮ ዉስጥ ዉስጡን አመንግስት ጋር እየሰሩ ህዝቡን ሊያስጨርሱ የተዘጋጁ ይመስለኛል ልቦና ይስጣቸዉ

  • @WubeBaysa
    @WubeBaysa 24 дні тому +2

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ በየ ዘመናቱ ቀስት ይወረውርብሻል ዳቢሎስ ግን አሸንፎሽ አያውቅም ወደ ፊትም አያሸንፈሽም አምላክሽ ጠባቂሽ ነውና

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 24 дні тому

    አለምአቀፍ መልካም ነገርን ማድረግ አያዋቅም ኣኬ በእዉነት ጳውሉስ ነዉ

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 25 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 25 днів тому

    እባካችሁ ወንዶች እኛን ወንዶችን አታሰድቡን ።ወንድ መሆን በጉልበት የበታቹን ከሚስቱ ጀምሮ በማጥቃት የመሀይምነት ጀብደኛነት መለኪያ ሚስትን ልጅን በሰቆቃ መፈጸም ከእንሰሳ በታች የመሆንን ሁኔታ ያሳያል ።በቃ ሚስትህን እንዲህ ከአደረክ በ❤ሚስቱን በገደለበት ሁኔታ ይገደል ቢባልም የማይፈጸም በመሆኑ ፍርድ ቤት ገዳዩ እንዲገደል የቀጣዩን ሰቆቃ ሊቀንስ ይገባልና❤ ይገደል ።

  • @ManIamcry
    @ManIamcry 25 днів тому

    Enkwan Dena menage wendmachen❤❤

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 25 днів тому +1

    ኦርቶዶክስን አጠፋለሁ ያሉት እራሳቸው ቀድመው ይጠፋሉ።

  • @RetachAzanaw
    @RetachAzanaw 25 днів тому

    በቸርነት በይቅርታዉ አሰበን

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 25 днів тому

    Men wetalet kehodu ???

  • @AsrateArba
    @AsrateArba 25 днів тому

    የምር ሌላ ነገር የምትናገር መስሎኝ ልናገር ነበር ቪዲዮውን ቀድሜ ባላይ

    • @Sepra_tube
      @Sepra_tube  25 днів тому

      አይ ክፉ ነገር አደለም ወደ ሀይማኖታችን እንመለስ ነው 🙏

    • @AsrateArba
      @AsrateArba 25 днів тому

      @Sepra_tube የአማኑኤል ወንድሜ እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን የእውነት የእኛ ሀገር ጉዳይ በጣም ያስጨንቃል ግን እኔ የፃፍኩት ኮሜንት ለመዝሙሩ ነበር አብዛው ሰው አይቶ ሳይጨርስ አስተያየት ይሰጣል እና ልክ አይደለም ለማነኛውም ኮሜንተሮች የትኛውንም ሾሻል ሚዲያ ላይ በምትሰሙት ነገር እስከ መጨረሻ ሳትሰሙ ኮሜንት ለመስጠት አትቾኩሉ አብዛኛው ሰው ደግሞ አለማዊ ነገሮችን የሚያንጠለጥል እንጂ መንፈሳዊ ትምህርት የሚያስተምሩትን መምህራኖችን የሚያዳምጥ የለም ግን ለም? ለኔ የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው ደግሞ ካልተመቻችሀለ አትዩ ስድብ ከምታዘንቡ ብቀር ይሻላል እኔ የምር ብዙ ነገር አይቻለሁ እናም የምጠቀመንን እንጂ የማይጠቅመንን አለም ላይ የሚቀር ነገርን የምናተርፍ ሰው አንሁን።

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 25 днів тому

    Woy zendro, demo eskemechereshaw yasinsh new yemibalew..

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 25 днів тому

    beta kirstiyan yeamhara bicha nw yalw gn manw?🙄😏🤣

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 25 днів тому

      Yezer or ye Zar beshita new yalebih/sh??

    • @earthandouterspace446
      @earthandouterspace446 25 днів тому

      @@emuye-shinbira8268 ay kahun bhuala ansemachum betakirtiyan yhulum new tenkaktenal , mnm atamtum ,oromia ly kuankua ymaychil sw ayshomim alake .no more

  • @LeulsegedMengesha
    @LeulsegedMengesha 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetKetema-ss4ig
    @EmebetKetema-ss4ig 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን