Arada daily news:RGP ተለቀቀ እስራኤል ድንበር የሞት ሽረት ሆነ!ፑቲን የአሜሪካን ቀኝ እጅ ጎመዱት ኔቶ ተዘረረ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
    Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

КОМЕНТАРІ • 33

  • @ተስፋለምወንዱ
    @ተስፋለምወንዱ 4 години тому +7

    ሠላም ላገራችን ሠላም ለአለም ይሁን

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 4 години тому +15

    ድል ለህዝቦላ ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤✌✌✌✌✌

  • @HabeshayeTadese
    @HabeshayeTadese 4 години тому +3

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ አራድዬ

  • @sofiyasofiya7353
    @sofiyasofiya7353 3 години тому +1

    ሰላም ለአለም (🥰ሰላም ለምየ ኢትዮጵያ 🥰)ይሁን ሰላም ናፈቆናል መንሰማው ምናየው ልብ ሰባሪ ነው ሁሉም ሰላም ይሁን እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም

  • @sofiyasofiya7353
    @sofiyasofiya7353 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ትለያለህ።

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 4 години тому +2

    ፂዮናዊት ፉከራውን ስትችልበት

  • @fasiljha-n1s
    @fasiljha-n1s 4 години тому

    ❤❤❤አደኛ

  • @WendimuBiru
    @WendimuBiru 5 годин тому +2

    ኣንደኛ የምወደው ቲዩብ ነበር!
    ለተከታይ ብለህ ደባለቀዉ..... ምናምን ተው÷ሌላው ከቪዲዮ ይልቅ ዜና ያምርብሀል!

  • @maddadhugaa2064
    @maddadhugaa2064 4 години тому

    Wel come ❤

  • @AS-xw5pj
    @AS-xw5pj 4 години тому +1

    2ቀን ያደረ ዜና

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii 4 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 4 години тому +1

    ሉቃስ 17
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤
    ² ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር።
    ³ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፦ ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው።
    ⁴ በቀንም ሰባት ጊዜ እንኳ ቢበድልህ በቀንም ሰባት ጊዜ፦ ተጸጸትሁ እያለ ወደ አንተ ቢመለስ፥ ይቅር በለው።

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 4 години тому

    ❤❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @mahamadsaid7532
    @mahamadsaid7532 2 години тому +3

    ድል ለሙጃሂዶች ለ ፈለስጢን ጀግኖች ድል ለኢራን,,ሞት እልቂት ለአይሁዷ

  • @899-r9n
    @899-r9n 3 години тому +4

    ድል ለኢራን ብቻሽን አለምን አቀጠቀጥሽው ሞት ለይሁዳ😅😅😅😅😅

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 2 години тому

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤dil la Iran 🇮🇷

  • @Abdijemal-e5z
    @Abdijemal-e5z 4 години тому

    ለምን ትደግመዋለ አዲስ ዜና ከሌለ ዝም ማለት ይሻላል አድማጭ ስለሆንኩ ነው

  • @nalalinabeyta4789
    @nalalinabeyta4789 2 години тому +1

    Ye arada betasab ye arada daily video setayo VPN Connect argo na eyot please

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 3 години тому

    በናትህ ስትጀምር አታላዝን

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 3 години тому +1

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 години тому

      Betorenet ashenafi teshenafi yelemen fetary lealm wela srlam yametaln

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 години тому

    ቅዘናም አማራ ኢራን ሁለት ሺህ ሚሳይሎችን ለአፀፋ ውድ እስራኤል ደግናለች ተጨማሪ አንድ ሺህ ድሮኖችም እስራኤል ላይ ሊዘንቡ ዝግጁ ሆነዋል የኢራን አብዛኛው ሃይሏ አንደር ግራውንድ ነው የሚገኘው የነዳጅ ማጣሪያዋ ከተመታ የእስራኤል የሃይል ማመንጫዎች ሁሉ ይወድማሉ እስራኤልም ይህንን በመስጋት አዘግይቸዋለሁ ብላለች

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 години тому

    ሂዝቦላ ጥርስ የሌለው አንበሳ ማለት ነው

  • @ZaharaYusef-wq2ms
    @ZaharaYusef-wq2ms 2 години тому +2

    ኢራን ጀግኒት ግን ፊልስጤን ህዝብ ሳያልቅ ተስተሽ ቢሆን አሁንም አልመሸ በርቺ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 години тому

    ዩክሬንን እንዳልደግፍ መሪው ቡሽቲ ነው
    ሩሲያን እንዳልጠላ ሁለተኛ ሐገሬ ነች
    እስራኤልና ሩሲያ አንድ ቢሆኑ አሪፍ ነበር ለኔ ሲሉ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 4 години тому

    ይ………..ህ ፋራ ዴሊ ነው ቢሉስ⁉️😄🫣😄😄እናመሰግናለን🙏🏽

  • @minewjal
    @minewjal 4 години тому

    አንቴ ግን የእስራኤል ህዝብ በጠላቶቿ ሰይፍ ብጠፉ ምን ያህል እንደምትደሰት ለመግለፅ ያዳግተኛል ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ አንቴና መሰሎቹ ያፍራሉ።

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 години тому +2

      😅😅😅😅 ዛሬ ደግሞ ሠው የሆነችው መሬም ትጠብቃታለሽ አላቹሁ አያልቅባቹሁ😅😅😅😅😅

  • @rahelalelegn8747
    @rahelalelegn8747 3 години тому

    ዜ😂😂😂😂ናክ ውሎ ያደረ ነው እንዴ ምታሰማን

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 2 години тому

    Ante wushetam neh manm ayamnehm: bbc ena aljezira enkuan yalawekuten eyefeterk metekebatrew bechegnaw weregna: mizanawinet yegodeleh israel tel neh::

  • @UmerUmer-r5o
    @UmerUmer-r5o 4 години тому

    8 a

  • @EnS-l5q
    @EnS-l5q 3 години тому

    Lamen ewnat atawaram zare telavi behamas hayfa bahizbola zare endagayu atawaram esrail setemeta aynehm jorohem ayseram ende al jazira ena arabiya hulu eyastelalafu new asmesay esrail nah

  • @nalalinabeyta4789
    @nalalinabeyta4789 2 години тому

    Ye arada betasab ye arada daily video setayo VPN Connect argo na eyot please