ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ መሄጃ መንገዶች የአሜሪካ ቪዛ How to move from Ethiopia to America, Family Sponsorship Visas

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2024
  • Are you planning to immigrate to the USA? Explore the diverse path ways like family sponsorship, employment based visas, and the Diversity Visa(DV) program, and more. Gain insights into eligibility criteria, application process, visa categories, immigration policies, and recent updates shaping the American residency landscape.
    ይህ ቪዲዮ ወደአሜሪካ ለመሄድ ስለሚቻልባቸው መንገዶች በተለይ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ለመሄድ ስለሚቻልበት መንገድ ጥሩ መረጃ ይሠጣል። ስለ ፋሚሊ ስፖንሰርሺፕ ደግሞ በጣም ጠቃሚ መረጃ ታገኛላችሁ። ወደ አሜሪካ ሊወስዷችሁ የሚችሉት የቤተሰብ አባላት ልጆቻችሁ፣ የትዳር አጋሮቻችሁ፣ ወላጆቻችሁ እና ወንድሞቻችሁ እንዲሁም እህቶቻችሁ ናቸው።
    ሌሎች ወደ አሜሪካ መግቢያ መንገዶች ደግሞ በስራ፣ በስደተኝነት እና በኢንቨስትመንት ናቸው።

КОМЕНТАРІ • 2

  • @TheLawyerChannel
    @TheLawyerChannel 6 днів тому +2

    ወደ አሜሪካ መሄድን በሚመለከት እስከዛሬ ካየኃቸው ቪዲዮዎች ሁሉ ይሄን የሚያክል የለም . Grear work!!!!!

  • @wisdom5588
    @wisdom5588 6 днів тому +1

    i liked this video, thanks