ለሳምንት የሚሆን የቁርስ ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 91

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 роки тому +13

    ለመስራት የተጠቀምኩት ።
    🍎🍎🍎ለ አፕሉ
    ሁለት እንቁላል
    ግማሽ ኩባያ ስኳር
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    ግማሽ ኩባያ ቅዝቃዜውን የለቀቀ የገበታ ቅቤ
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
    ሁለት ኩባያ ዱቄት
    ሁለት አፕል ደቆ የተከተፋ
    🍪🍪የአጃ ኩኪሱን ለመስራት
    ግማሽ ኩባያ ደቀቅ ያለ old-fashioned አጃ
    አንድ ኩባያ old fashioned አብ
    ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቸኮሌት
    ቸኮሎቱን በ ዘቢብ መተካት ይቻላል
    ሶስት በደንብ የበሰሉ ሙዞች
    🥣🥣🥣🥣የአጃ ግራኖላ ( ሲሪያል) ለመስራት
    አራት ኩባያ old fashioned አጃ
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ተልባ
    አንድ ኩባያ የኦቾሎኒ እና የዘቢብ ድብልቅ
    ግማሽ ኩባያ ዘይት
    ግማሽ ኩባያ ማር
    አንድ የሾርባ ማንኪያ የ ኦቸለኒ ቅቤ
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቀረፈ
    ናቸው
    አመሰግናለው

    • @wagayedechassageletu5739
      @wagayedechassageletu5739 4 роки тому

      Gobez

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 4 роки тому

      ለምትጠቀምው ነገሮች አማራጭ ነገር ብትነግሪን ጥሩ የምቻል ከሆነ አንቺ የተጠቀምሽው ነገር ሁሉ ቤታችን ላይገኝ ይችላል ለምሳሌ ገበታ ቅቤ ከለላችሁ የወይራ ዘይት መጠቀም ትችላላችሁ ካልሆንም ግድታ ቅቤ ተጠቀሙ አይነት ነግር እኔማ በየሾፕሩ ባዘንኩኝ እሱንም በስንት ስቃይ እወድሻለው

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን። እናቴ በጣም ነዉ የምትወድሽ

  • @selan8299
    @selan8299 4 роки тому +42

    ሜሉ እስኪ እባክሽ ለልጆች የሚሆን ከቁርስ እስከ እራት የሚሆን ነገር አሳይን የብዙዎቻችን ችግር ነው የኔ ቆንጆ እንድታሳየን የሚፈልግ ላይክ አድርጉ 🙂

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +5

      እሺ ይዤ እመጣለው በቅርብ ከልቤ አመሰግናለው

    • @selan8299
      @selan8299 4 роки тому +2

      @@melatTUBE እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 4 роки тому

    ሜላትዬ በእውነት እጅሽ የባረክ በጣም በለሙያ ነሽ ትገርሜያሽ የምታሳይን ሁሉ በጣም ነው የሚጣፍጠው በቀደም ያሳየሽን ያተርክክ ነጌት እራስ በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @tsgiemareyam1210
    @tsgiemareyam1210 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ።

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 роки тому +12

    Welcome my sister from the same Mother 😁😘😘😘😘😘

    • @merryamdlsm4018
      @merryamdlsm4018 4 роки тому +2

      ፣u have talented sister and beautiful also ur the same dear thanks a lot

    • @zemenawit
      @zemenawit 4 роки тому

      @@merryamdlsm4018 thank you so much my dear 🙏🙏🙏

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 4 роки тому +2

      የተባረከ ቤተሰብ ተባርካችሁ በረከት ስለሆናችሁን ባርኮ ለበረከት ያበቃችሁ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit 4 роки тому

      @@semotzemebelugn4003 አሜን አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏

  • @meskiyemaryamlije21
    @meskiyemaryamlije21 4 роки тому

    እናመሰግናለን ቆኒጂዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ።

  • @weldubitewligne8981
    @weldubitewligne8981 4 роки тому

    ሜሉዬ በጣምነዉ የምናመሰግነዉ እኔና
    እናቴ ሁነን ያንቺን ስራዎች በፍቅርና በደስታ ነዉ የምንሰራዉ እናም ሁሉንም ስራዎችሽን በጣም ነዉ የምንወደዉ እኔ ደግሞ 12 ነዉ አመቴ አናም ባንቺ
    ስራዎች ባለሙያ ሁኛለሁእናመሰግናለሁ።

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 роки тому

    Thank you so much i never missed it your video i'm addicted keep it up with a good work.

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 4 роки тому

    You and your sister are amazing 👏 you r both doing great 👍 thanks so much I'm learning a lot from you guys just keep it up the good work may god bless you and your family too 😊 🙏

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 роки тому

    የተባረከ ቤተሰብ ተባርካችሁ በረከት ስለሆናችሁን ባርኮ ለበረከት ያበቃችሁ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በእውነት

  • @kidanekidane2280
    @kidanekidane2280 4 роки тому

    እጅሽኝ ይባረክ

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 роки тому

    Meluye yene asarafi andsamnt arfalehu yene konjo tebareki🙏👌👍🥰😘💖👏

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 роки тому +1

    በርቺልኝ ሜሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 4 роки тому

    Wow betame yamerle gobez egziabeher amelak yebarkeshe

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 4 роки тому

    Great work as usual!! I will make this weekend

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @yesarontsegereda1949
    @yesarontsegereda1949 4 роки тому

    God bless you. Agelaletseh kelal ena des yemil new.

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    Thank you for sharing Melye all look so yummy 😍 💕

  • @meazashewari1357
    @meazashewari1357 4 роки тому

    Melye betam mfelgew ejsh ybarek tebareki

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 роки тому

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @tigistbirhanu2855
    @tigistbirhanu2855 4 роки тому

    Melu betam thank you nuren nw yakelelshew mare

  • @mer2222
    @mer2222 4 роки тому +4

    የኔ ጎበዝ በርቺ , ለልጆች የሚሆንም ካቻልሽ እባክሽን የምስራላቸው ምግብ ተመሳሳይና የሚያስለች ሆነብኝ 😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +2

      እሺ ይዤ እመጣለው ከልቤ አመሰግናለው

  • @st736
    @st736 4 роки тому

    Des eko new yemeteyeghi KELALE NEW MOKERUT TEWEDUT ALACHU ,ke fegegeta gare 👌senetun serahut meseleshi thanks ❤😘

  • @birolegirma9875
    @birolegirma9875 4 роки тому

    Yanchin aynet 100000 yeweled i love u and respect u tebareki

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому

    Thank you you for sharing dear! It looks lovely.

  • @saraabdiabubakar975
    @saraabdiabubakar975 4 роки тому

    selam Melat betam yamral berche misawen leand sament sereche eref nw yalkut. allah tenan yestesh

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      እስይይ ግልግል እኳ ነው ሳርዬ

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 роки тому

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 4 роки тому

    አቤት ሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 роки тому

    Thanks melu 🙏🙏🙏🙏

  • @seblebete9056
    @seblebete9056 4 роки тому

    Keep up the good work. From Adastra Inc.

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому

    ሜሉየ good morning, thank you it's amazing 😍 ጐበዝ በርቺ። ♥️♥️♥️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    Thank you for sharing ❤️

  • @addisideatube4049
    @addisideatube4049 4 роки тому

    ሁሉ ሙሉ ዛሬ ይሞከራል except ፍርፍር Thanks for sharing

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 роки тому

    የኔ ባለሞያ ተባርኪ

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 роки тому

    I was looking for something like these thank you.

  • @senaitwolday1494
    @senaitwolday1494 4 роки тому

    I love how u make life easy

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 роки тому

    Enamsegnalen Malu

  • @meselumengsha8440
    @meselumengsha8440 4 роки тому

    እንዴት የሚያምር ናቸው አንች እንደሆንሺ የሞያ ወደራ የለሺ ነሺ ❤️👍

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 4 роки тому

    Waw betam gobez

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo2766 4 роки тому

    Awwww yen konjo thankyou so much 😍🤗

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 4 роки тому

    Wow well done

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye3942 4 роки тому

    Abo ይመችስ everythings look great thanks for sharing

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 роки тому

    Loved it! Thank you Melu!

  • @azebfeyisa7500
    @azebfeyisa7500 4 роки тому

    Wow u are smart

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 роки тому

    Meluya enamsgenaln dear👌👌👌💚💛❤

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 роки тому

    Yummy 😋

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 4 роки тому

    መቅዲዬየኔጣፋጭ መጣሽልኝ እጅሽ ይባረክልኝ

    • @fasikakebede8027
      @fasikakebede8027 4 роки тому

      ሜሉዬ ስለ ስም ስተቴ እጅግ ይቅርታ እጠይቃለሁ ከልጃች ጋር ስዋከብ ስለፃፍኩኝ ነው ትረጅኛለሽ መቼስ የኔ ማር

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      አረ ምንም ችግር የለም ፈሲሻ ይገባኛል አመሰግናለሁ በጣም

  • @elsaabrha6144
    @elsaabrha6144 4 роки тому

    Thank you ❤️

  • @hnanyssin3437
    @hnanyssin3437 4 роки тому

    መለትዬ አመሠግናለው እጅሽ ይበረክ ጏበዝ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 4 роки тому

    Hi melu ye ajana yemuzun mokrew derekebgn min hono nw kibe bichemrbet yistekakelal

  • @sebritube6556
    @sebritube6556 4 роки тому

    ሜሉ ስወድሽ እኮ

  • @almazbelete5235
    @almazbelete5235 4 роки тому

    አናመሰግናለን

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 роки тому

    ምንም የምለው የለኝም አንደኛ ተባረኪ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 4 роки тому

    ተባረኪ አቦ

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 4 роки тому

    በቃ ማርያምን ትችት አለሺ ቃል የለኝም

  • @atikanejib5948
    @atikanejib5948 4 роки тому

    Mili yemer ke UA-cam yanchi migib new yetemechgn fb lay sher baregew kir ylshal??

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም ደስስስ ይለኛል

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in 4 роки тому

    Thank you

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 4 роки тому

    ያንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ የሌላውን በሙሉ ትቻለሁ በቃ ቅልል ይለኛል የምትሰሪው ነገር ቤቴ አገኘዋለሁ በርቺ

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 4 роки тому +1

    ግብአቶቹን በፁሁፍ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ለመስራት የተጠቀምኩት ።
      🍎🍎🍎ለ አፕሉ
      ሁለት እንቁላል
      ግማሽ ኩባያ ስኳር
      አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
      ግማሽ ኩባያ ቅዝቃዜውን የለቀቀ የገበታ ቅቤ
      ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
      ሁለት ኩባያ ዱቄት
      ሁለት አፕል ደቆ የተከተፋ
      🍪🍪የአጃ ኩኪሱን ለመስራት
      ግማሽ ኩባያ ደቀቅ ያለ old-fashioned አጃ
      አንድ ኩባያ old fashioned አብ
      ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቸኮሌት
      ቸኮሎቱን በ ዘቢብ መተካት ይቻላል
      ሶስት በደንብ የበሰሉ ሙዞች
      🥣🥣🥣🥣የአጃ ግራኖላ ( ሲሪያል) ለመስራት
      አራት ኩባያ old fashioned አጃ
      አንድ የሾርባ ማንኪያ ተልባ
      አንድ ኩባያ የኦቾሎኒ እና የዘቢብ ድብልቅ
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      ግማሽ ኩባያ ማር
      አንድ የሾርባ ማንኪያ የ ኦቸለኒ ቅቤ
      አንድ የሻይ ማንኪያ ቀረፈ
      ናቸው
      አመሰግናለው

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 роки тому +3

    አንዲት ጎደኛዬ ከሌላ እስቴት ከሜላት አይታ የስራችውን ምግብ እያደነቀች ነገረችኝ እና እንዳያት ስትነግረኝ ኦ ቆይቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያታለሁ ብዬ እሷ እንዳደረገች ጠየኳት እንዳላደረገች ነገረችኝ እና ከምንም የተነሳ አይደለም አንዳንዶች አያደርጉም እና እባካችሁን አይታችሁ ከተጠቀማችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉ ውድ የአገሬ ልጆች አንዳንዶች ምንም የማይጠቅምና የማያንፅ ንግግር እያስተላለፊ የሚያያቸውና ሰብስክራይብ የሚያደርጋቸውን ሳይ ይገርመኛል እና ዛሬ ወዳችሁ እያያችሁ ያላደረጋችሁ አድርጉ ስል በትህትናነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በውነት መልካም ምክር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ያክብርልኝን

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 4 роки тому

      melat tube
      አንቺ እያደረግሽ ያለሽው በጣም የሚመሰገን ነው ላገርሽ ልጆች ትምህርት እየሰጠሽ ነው እያበረከትሽ ነው ስድብ ላገራቸው እያበረከቱ ያሉት እንኳን እየታዩ ነው እግዚአብሄር ጊዜሽን ይባርክልሽ

    • @yesarontsegereda1949
      @yesarontsegereda1949 4 роки тому

      You are right. Enem eketatelatalew enji subscribe alarwkuatem neber.

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 роки тому

    ua-cam.com/video/EgBispI2cvQ/v-deo.html ሠላም እህቶች በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ውድ የሜሊ ቤተሠቦች ስራየን ጎብኙት ትወዱታላችሁ😘🙏

  • @sabatewelde5758
    @sabatewelde5758 4 роки тому

    Melye endachi ybza machin kelelen be ejachn enmtaw

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      Awo yechalale gene gezie yewsedal enjie

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 4 роки тому

    Wow biyalew!!!

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘