ትረካ/ኑዛዜው/ልብ ሰባሪ የሆነ ትረካ/Amharic short story narration

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 10 місяців тому

    የእሴኤይ ነሸ ልጅ ትለያለህ በርታልን

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 Рік тому +2

    ልብ መሳጭ ታሪክ ግሩም አተራረክ👍🏾👍🏾 እናመሰግናለን🙏🙏

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ይድርጋት።
    እንወዳችሃለን፤ ከኤርትራ።

  • @SaraSara-rl6pd
    @SaraSara-rl6pd Рік тому +2

    በርታልን ምርጥ ተራኪ ነህ

  • @habeshatube5890
    @habeshatube5890 Рік тому +6

    ሰላም ወንድማችን እኔና ጓደኛቼ በጣም ነው ጀምንከታተልህ የትረካ ችሎታህ የሚገርም ነው ባንተ ትረካ ብዙ መፅሐፍ አስነብበኸናል። እንደ አስተያየት የትርጉም ስራ ታበዛለህ ሀገርኛ መፅሀፍት ላይ ብታተኩር ተመልካችህ በዛው ልክ ይጨምራል በቅርብ የወጡ ሀገር ስራዎችን እንጠብቃለን በርታልን 🙏

    • @ምሕዞቆሎዑራያ
      @ምሕዞቆሎዑራያ Рік тому +3

      ኖ የውጭውም በጣም ደስ ይላል ከዚያም ከዝም እያለ ያምጣልን እንጂ እኔ የአጋታ ክርስት መፅሓፎች በጣም እወዳቹዋለው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Рік тому +1

    እድሜና ጤና ይሰጥህ የሰደት ህይወቴን ከሰብከት ቀጥሎ አጣፍቶልኛል ትረካህን ስሰማ ደሰ ብሎኝ እውላለሁ❤🙏🎁

  • @milliemedia7965
    @milliemedia7965 Рік тому +4

    ተራኪ የሚለውን በጉጉት እጠብቃለው እሱ ይተርከው ይሆን ወይስ ሌላ ተራኪ ራስህ ስትሆን ድስታየ እጥፍ ነው ትለያለህ በርታ

  • @GeteMulisa-pn2bu
    @GeteMulisa-pn2bu 10 місяців тому

    ደስ ይላል❤❤❤

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Рік тому +1

    ግሩም የሆነ ታሪክ ነው:: እኔስ ለእናቱሳይደርስ ሞተ ብዬ በጣም እዝኜ ነበር::

  • @shishayyhdego5597
    @shishayyhdego5597 Рік тому +1

    Ye eseynesh lij betam mrt ena lejiro tesmami yehone dmts new yalek.
    Gn benath and neger lngerh. Hulum sew yemilh new demo.
    Betam arif mexhaf eyametk gn liela sew yiterkewal.
    Sew lemdohal wedohal ante end titerkew yfelgal.
    Beqetay btehasbbet arif new

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ Рік тому

    ውይ መጠረሻው እንኳን ዳነ አሳዝኖኝ ነበር

  • @EndalkachewGetachew-t4b
    @EndalkachewGetachew-t4b 9 місяців тому +1

    Berta

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 Рік тому

    የሰይ ነሽ ልጅ በርታልን ሁለየም አብሬህ ነኝ

  • @betishambel6665
    @betishambel6665 Рік тому

    ውይ የሞተ መስሎኝ አልቅሼ ነበር

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Рік тому +3

    የሠው ልጅ አረም የበዛበት የመከራ ተክል ነው ብዙ ሕጻናት ካለእድሜያቸው እያሰቡ ቤተሰብን እየረዱ ኑሮን ይታገላ ሉ መረዳዳት 😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +2

    Tiru new , berta
    Wendeme

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate8255 Рік тому +2

    የጠፋ ሰዉ እረ ተከታታይ ትረካ አቅርብልን እንደዚህ አትጥፋ

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤