Ethiopian Movie - Yeleba Lij (የሌባ ልጅ) Amharic Full Film from DireTube 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Yeleba Lij (የሌባ ልጅ) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 3 роки тому +141

    ማነው አሁንም የሚደጋግመው ይህንን
    ውብ ፊልም🌹

  • @farhimafathi5455
    @farhimafathi5455 5 років тому +352

    ወይኔ እሄን ልጅ ስወደው እስኪ እንደኔ የሚወደው ካለ ላይክ ይግጭ

    • @ksaksa5794
      @ksaksa5794 4 роки тому +3

      ልዳርሽ

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 4 роки тому +1

      selmwadwe becia alesalcie alge filmu eraso fonkyee new baka

    • @ahamobile5533
      @ahamobile5533 2 роки тому +1

      እኔ 😢😢

    • @davina6518
      @davina6518 2 роки тому +2

      smu manw?

    • @newuae6519
      @newuae6519 2 роки тому +1

      @@davina6518 simun tsafulin iste lea filme sartow kahona meyat
      ifaligalhuuu ish 👌👍👌👌

  • @ritaworku5691
    @ritaworku5691 6 років тому +31

    ዋው ኢትዮጵያዊነትን የተላበስ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሙላለምዬ በጣም ነው የምወድሽ

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому

      ወኸወወበ

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 26 днів тому +2

    የምንጊዜውም የአማርኛ ምርጥ ፊልም. This is my movie mine😭 it's my lil roman empire 😭🖤

  • @asiabizuneh7511
    @asiabizuneh7511 3 роки тому +6

    የልጁ የዋህነት ያስደምማል የፍቅር ሀይልነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ፊልም አዜብ ወርቁ ምርጥ ደራሲ እሷ ያለችበት ሁሉ ነገር ያምራል ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን🙏

  • @sarayibrah7059
    @sarayibrah7059 8 років тому +61

    ከልቡ ፊልም ነው ፡፡አስመስለው ሳይሆን ሆነው የተወኑበት ነው😍😍😍😍😍

  • @zaidzaid2339
    @zaidzaid2339 5 років тому +94

    ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም 💯 ❤

  • @ajasem4531
    @ajasem4531 Рік тому +13

    ፊልም ቀረ በናተ ጊዜ❤❤❤ የአሁን ጊዜ ፊልም የሚያስቅ ሳይኦን ሚያሳቅቅ ነው😮😮

    • @ትርሲተመድህን
      @ትርሲተመድህን 8 місяців тому +1

      ልጅ እኮ ገዳይ ላይ አሁንም ይሰራል ግን ትልቅ ሆኖል አሁን

  • @yobikonjoyimer3466
    @yobikonjoyimer3466 8 років тому +158

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወጣ ያለና አስተማሪ..ነው..!!!እዚ አፈቀርኩ ምናምን የምትሉ ስራ ፈቶች እስኪ ከፊልሙ መልካም ነገርን እንድትማሩ እንጂ የዝሙት አይንና ልብ ይዛችሁ እንዳትጠፉ...ተጠንቀቁ..የሴት ልጅም ወግ ይኑራችሁ..እውነት ያሳፍራል ይሄ እርድና አይደለም አላዋቂነት እንጂ...በተረፈ ድሬዎች...አመሰግናለው!!!

    • @zufanalem2301
      @zufanalem2301 8 років тому +1

      yobi konjo Hahahaha 😂👍

    • @wester475
      @wester475 8 років тому

      ɷɷ I Haveee Watched Thisss Movieeee Leakedd Versionn Heree : - t.co/SjZpZXw5gt

    • @mohamadatet5973
      @mohamadatet5973 8 років тому +1

      #yobikonjo www

    • @alawnr2046
      @alawnr2046 8 років тому +1

      yobi Konjo yimer

    • @henanwerkuyemersalji6074
      @henanwerkuyemersalji6074 8 років тому +1

      yobi konjo yimer
      በጣም ትክክል ነሽ እህት

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Рік тому +3

    እጅግ የተዋጣለት ፊልም ከዚህ ልጅና ከሙሉዓለም ውጭ ማንም ሊሰራው አይችልም እውነቴን ነው ይሔ ፊልም የተፈጠረው ለመላው ክሩ ነው እናመሰግናለን ፒስ ነው መወለድ ቋንቋ ነው

  • @buruktube
    @buruktube 7 років тому +18

    ሙልዮ በታም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እርግተኛንኝ እንብቻ ሳልሆን ሁለም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ እንድ የቤተስብ አካል ነው የሜያይሽ እኔ በበኩሌ እንደዛነው ሙሉ እድሜ እና ጤና ላንቺ

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 3 роки тому +14

    እውነት ለመናገር በጣም የሚያምር ፊልምነው ግን ደግሞ ሙሉ አለምን በጣም ነው የምወዳት የማደቃት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ 💓💓💓💓 እደኔ የሚወዳት ላይክ

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 роки тому +7

    ይህን ፊልም ለስንተኛ ጊዜ እዳየሁት ለራሴም ይገርመኛል።
    አይሰለችም ሁሌም አዲስ ነው!
    የሚገርም ድርሰት ፣የተዋጣለት ትወና!
    ተባረኩ።
    አሁንማ ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ እያልን ማየት ብቻ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +1

    ወይ አዜብ ወርቁ ዘመን ደግ ነው ብዙ ያሳያል፣ ጥሩ ፊልም ነው

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 8 років тому +27

    እሚገርም ፊልም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ ብሎኝ ያየውት ፊልም ነው የሌባ ልጅ።

  • @habtamtesfaye6024
    @habtamtesfaye6024 8 років тому +8

    ስናፍቀው የነበረ ፊልም
    ፀዴ ነው
    ሙሉ ማኛ ውይይይይ እናት መሆን ስትችይ እኮ
    thank u all guys

    • @hayatymemam6567
      @hayatymemam6567 2 роки тому

      ወይኔ ይሄ ልጅ ኮ ሲያምርበት

    • @hayatymemam6567
      @hayatymemam6567 2 роки тому

      ወይኔ ይሄ ልጅ ኮ ሲያምርበት

  • @tigtig5021
    @tigtig5021 8 років тому +8

    ዋው ሲያምር ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፊልም ይልመድባችሁ ሳሚ ተጫውተህዋል እሽ

  • @high1166
    @high1166 6 років тому +22

    ዉይ ሳሚየ ማር እኮነህ ይሄን ፊልም ስንት ጊዜ አየሁት በታም ይደላል ሳሚ ጣፋጭ ነክ

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 4 роки тому

      Bxam... arif...new...bteley...sami....bxam....srtotal

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 4 роки тому

      Mlalem....bxam....newymwedish

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 11 місяців тому +9

    አረፈልም እደኔ ይተመቸዉ በላይክ

  • @ldyaldya6544
    @ldyaldya6544 6 років тому +12

    እናትነት እኮ መታደል ነው መርጥ ፊልም ነው♥♥♥

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 3 роки тому +26

    ሙልዬ የኔ ሴት❤ እንዴት እንደምወዳት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ !!

  • @awolfentayasin202
    @awolfentayasin202 8 років тому +151

    በጣም የሚያምር ፊልም ሙሉአለም ስላንቺ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @-sila-san7503
      @-sila-san7503 8 років тому +2

      tankiw.admana.tana.kehulachnamgar

    • @eegy1563
      @eegy1563 7 років тому +1

      Awol Fenta Yasin

    • @يونكوزورو-ع2ظ
      @يونكوزورو-ع2ظ 6 років тому +1

      Awol Fenta Yasin p

    • @aydabirhane1382
      @aydabirhane1382 5 років тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gm156
    @gm156 2 роки тому +4

    ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው🥰🥰🥰🥰

  • @beletutezera2234
    @beletutezera2234 2 роки тому

    በጣም ነው የምታቅበትየተሰጣትን በሙሉ አስመስላ የምትሰራ ውብ ሙላለም ስወድሽሁሌም ኑሪ

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ

    ዋዉ ድጋሜ እያየሁት ነዉ ያምራል ሙሉአለም ምርጥ ተዋናይ ነሽ ልጁም እዳዛዉ

  • @etetuabebe3455
    @etetuabebe3455 8 років тому +24

    ደስ ይላል በጣም አሪፍ ፊልምነው
    ለሙልዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 років тому +27

    ሙሉ አለም ሠወድሽ የሆንሽ ማር ነገር ነሽ ማማየ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያጣፍጥልሽ። 👍👍👍😍😍💕💕💕👈

    • @hkpzp4649
      @hkpzp4649 4 роки тому +1

      ተኀኀነሐተዠደኘረኀደ፠ዠቸረኘኘደዠዐዐጠከነሐበበተዐዐዠፐ

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 6 років тому +9

    Thank you very much, it was a good film, No cigaret, No chat ! A film the whole family can enjoy. The only minus was the adv right in the middle of the film. The rest was great, keep up the good job !!!! Well done !!

  • @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ

    አረደው በጣም ነው እሚስደስተው ሰላማቺሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝ ትይበል

  • @ommm5413
    @ommm5413 6 років тому

    ያምራል ሳሚየ እና ሙሉ አለም ውስጤ ናችሁ ሲደመር ችኮም ቀሽት ነች ሁሌም እንድህ አይነት ፌልም ለመስራት ሞክሩ አጭር ቀሚስ መጠጥ ሙዚቃ የለበት ብቻ የመጩ ይነፍል

  • @fifififi3591
    @fifififi3591 7 років тому +4

    ሙሌ እንዳንቺ አይነት ተዋናይ ይኖር ይሆን ትችያለሽ የእውነት እኮ እስኪመስለኝ ነው የምመሰጠው አቦ ሰላምሽ ይብዛ

  • @honeymar5359
    @honeymar5359 8 років тому +47

    በጣም ደስ ይላል
    ሙሉአለም በጣም ነው የምወድሽ♥

  • @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
    @ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 7 років тому +13

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፡ረቡኒ፣ ማክቤል ፣ የሌባ ልጅ ፡፡ልዩ በጣም የምወደው

  • @ሀይልየእግዛብሔርነው
    @ሀይልየእግዛብሔርነው 6 років тому +1

    ሲያልቅ ተናደድኩ ምክንያቱም ምርጥ ፊልም ስለሆነ አነሰብኝ በጣም አሪፍ ነው ብል የሚገልፀው አይመስለኝ ለማንኛውም👌👍

    • @HasanHasan-kh1zw
      @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому

      ውይይይ እኔም ተናድጃለሁ ሲያልቅ በጣም የሚያምር ፊልም

  • @TedytesemaTedytesema
    @TedytesemaTedytesema 4 місяці тому +1

    Waw amezing movi

  • @hassenashami2733
    @hassenashami2733 8 років тому +22

    ዋው መጨረሻው ለይ ግን መጀመርያው ባይኖርበት ኖሮ ግን እንደመጨረሻው አይሆንም ነበር

  • @emamo1115
    @emamo1115 4 роки тому +11

    With all of us stuck at home to weather out this this pandemic, I must say you guys are life savers. I don"t know what I would do with out list and list of movies you are providing to all of us. Much appreciated. Thank you!!!!

  • @kristekrisiloveyouema1179
    @kristekrisiloveyouema1179 8 років тому +8

    ወይኔ ሢአምር የሙልየ ልጂ ሁኖ መሥራት እራሡ መታደል ነዉ በጣም ነዉ እምወድሺ ልጁ ደግሞ አሪፍ አክተር እንደምትሆን ተሥፋ አለኚ ችሎታ አለህ እመሠግናለን

  • @ajebahajebah9923
    @ajebahajebah9923 4 роки тому +1

    ወወወወወወ በጣም ደስ ዪለልልልልልልል👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @መልካምተናገርአለያምዝምበ

    ወይኔ ሙሉ አለም ደስምትይ ሰው ነሽ ሳሚ የልጅቀበጥ ሁለታችሁ ያላችሁበተን ሁሉ ማየት ደስ ይለኛል

  • @ሰሉነኝየጅንታልጀ
    @ሰሉነኝየጅንታልጀ 3 роки тому +8

    ዋው ብጣም ደስ የሚብል ፊልም ነው💘💘💘

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +2

    ዋዉዉዉዉ ደስ እሚል ፊልም ሙልይ ስወድሽ ልጆን ስወደው ስንቴ አየሁት ❤️❤️❤️አቤት ገንዘብ እንዴት ውሸ ት ያስተምራል ❤️

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 років тому +3

    በጣም የምገርም ድርሰት በጣም የሚገርሙ ተዋናዮች በሚገባ ወድጄዋለው

  • @biertukanalemu
    @biertukanalemu Рік тому +1

    አሪ እእእእ የልጂ ፎቃ ሊደፋኚ ነው ማህልየ እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ashu6148
    @ashu6148 5 років тому +20

    ወይኔ ህሊና የሚያረካ ፊልም ሙሉ ኣለምና ለሳሚ የወደዳቹ like.belulign

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 8 років тому +156

    በቃ ፍቅር ሀያል ነው ሀብት ንብረትን የደም መዋለድን አያይም ግን....ግን ....አንዳንዴ ንፁህ ፍቅር ከእግዚአብሄር እኮ ነው እሚላክልንና የብቸኝነታችንን ጎደሎ የሚሞላልን ፍቅርን ብር ንብረት አይገዛውም ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚገዛውና የራሱ የሚያረገው ስለፊልሙ አሪፍነት አመሰግናለሁ።

  • @mekedskassa9088
    @mekedskassa9088 8 років тому +25

    ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ እስኪወድሽ ልቤ ደሥ በሚል ስቃይ ፍቅር ከአንቺ ይዞኝ እየደጋገመኝ ብወድሽ ብወድሽ አልሰለች አለኝ ደጋገመኝ ደጋገመኝ ...... ኧረ ሙሉአለም በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ የማደንቅሽ የእውነቴን ነው የምልሽ ሁሌ እመኛለሁ አንቺን በአካል እንዳገኝሽ እናም አምላክ ከፈቀደ ወደፊት አገኝሻለሁ እኔ የጥበብ አፍቃሪ ሥለሆንሁ አንድ በተመረቀች ቀን ህልሜ አውን ይሆናል እዚጋ ደግሞ የፍቅር ተምሣሌትሽ ሢያምር ለአንቺ እናትነት ሢያምርብሽ እኮ እረጅም እድሜ አምላክ ይሥጥልኝ አሜን፡፡

  • @rahamao8516
    @rahamao8516 8 років тому +22

    ዋው ደጋግሜ ባየውም አልሰለችም በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያ እስከመጨርሻው

  • @saragabri-w4w
    @saragabri-w4w 4 роки тому

    ደጋግሜ ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ነው ከተለቀቀ ጀምሯ በሳምንት 1ግዜ ሳላየው ኣልቆይም መወለድ ቆንቆነው ሙሉኣለምዬ ልዩ እኮነሽ ሳሚማ ተጫውቶታል ሙሙሙሙሟናቹ

  • @Asd-iw4ru
    @Asd-iw4ru 8 років тому +153

    ዋው በጣም ደስ የሚሊ ፊልም ነው አጭር ቀሚስ የለውም ሲጋራ ማጨስየለውል ተመቸኝ

  • @amarhabib7837
    @amarhabib7837 9 місяців тому +3

    Sound track by the one and the only legend Elias Melka 👑

  • @ham8288
    @ham8288 8 років тому +6

    በጣም ጎበዝ ደራሲ ተወናዋዮችም በጣም ጎበዞች ናቸው

  • @SaraZayd-m9q
    @SaraZayd-m9q Рік тому +1

    ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 місяців тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው ሙሉአለም ስወዳት

  • @porcepot8111
    @porcepot8111 8 років тому +13

    what a beautiful language ... I dont speak a word of amharic, didn't even know about the language until a few hours ago ... but its so unique and soft. Maybe sounds a bit like hebrew or hindi?

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 8 років тому +2

      If you are not familiar with the language I will explain to you, because I'm Ethiopian. Amharic, Arabic, Hebrew & Tigregna, all are semitic languages, they sound the same.

  • @dubaidxb4459
    @dubaidxb4459 4 роки тому +48

    ይሄ ሊጅ ልቤን ወስዶተል ያማር🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kabbaeth6064
    @kabbaeth6064 8 років тому +7

    በእውነት በጣም የሚደነቅ ፊልም woooooooow ልጁ ግን አስደነገጠኝ ጉዴ ፈላ

  • @sghkknnvcx4537
    @sghkknnvcx4537 4 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስስስስስ ፕላን ከናትም በላይ እናት ነሽ ልጅን እና የማትወልደው እናት ፍቅረኛውአድናቂ ነኝ

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 8 років тому

    ዋው እውነት ለመናገር የአማርኛ ፊልም ላለማየት በወሰንኩበት ሰአት ነበር ይሄን ምርጥ ፊልም ያየሁት ዋው 👍👍👍👍👍

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 8 років тому +25

    እንዴት ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሙሉየ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!!በተረፈ በርቱ ፊልሙ የመጨ ይከይፋል !!!!

  • @kidistsiyoum1761
    @kidistsiyoum1761 8 років тому +58

    ሙላለም ስወድሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ

  • @lulaalene847
    @lulaalene847 6 років тому +3

    Who's watching in 2019 best movie ever 😊

  • @ademindiriis9800
    @ademindiriis9800 4 роки тому

    ይህ ፈልም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ።

  • @norwaydanielsenegal3288
    @norwaydanielsenegal3288 4 роки тому +1

    ሙሉዓለም የምርጦች ምርጥ ተባረክ።👍

  • @fakiyakader6623
    @fakiyakader6623 Рік тому +3

    ዉይኔ ኣሀን ልጅ ስዉድ❤❤❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 3 роки тому +3

    የልጅቱዉ አለበባስ እንደኔ ደስ ያለዉ

  • @هايتاثيوبيا
    @هايتاثيوبيا 8 років тому +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ቀጥሉበት♥♥♥♥

  • @merymery3425
    @merymery3425 4 роки тому

    Wawo yimechachu betam des des yemil filim new wodjewulewhu

  • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
    @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 років тому

    ቅቅቅቅ፡አይሳሚ በሳቅ ፍርፍር፡አረግከኝ
    አሪፍ ነው""ሳላየው እያለፍኩት ነበር፡ዛሬ ጨረስኩትደስስስ፡የሚልና የሚያስተምር ለየትያለፊልም፡ነው። በርቱ፡"""ሙሉአለም ታደሰ በጣምነው ምወድሽ፡ማደንቅሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገርሁሉ ይጠብቅሽ

  • @dawitabel8098
    @dawitabel8098 8 років тому +6

    Very talented young actor and actress !!! Great movie!!!-------- Thank you!!!

  • @EmanEman-iv7qt
    @EmanEman-iv7qt 7 років тому +19

    ምርጥ ከምንም አይነት ማዳላት የፀዳ ቅዝቅዝ ስክን ያለ ባለጌ ያልሆነ ጨዋ የሌባ ልጅ መስሎ የጨዋ ልጅ የሆነ...ያልሾፋችሁ ሹፉት በጣም ይከይፋል።

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 років тому +22

    ቀለል ያለ ዘና እሚያደርግ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው ካጭር ቀሚስ እና ከሜካፕ እስኪ እንረፍ ተመስገን

  • @meronabebe4412
    @meronabebe4412 3 роки тому

    ሙሉአለም ታደሰ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ቆንጆ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 років тому

    ሙሉየ ስወድሽ የኔ አስተዋይ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ይመስጠኛል

  • @lieltmolla1015
    @lieltmolla1015 8 років тому +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ !!!

  • @ኤደንየኦሪዮንእናት
    @ኤደንየኦሪዮንእናት 6 років тому +12

    ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም የምርጦች ስብስብ♥

  • @ምስክርተሾም
    @ምስክርተሾም 3 роки тому +44

    ይሄ ልጅ ግን የት ገባ በማርያም ስወደው❤😍

    • @እርስትሀበሻዊት
      @እርስትሀበሻዊት 3 роки тому +3

      አለልሺ አልተመቻቸንም መሀል ሰፋሪ ደስ የሚል ስቃይ የሚሉ ፊልሞች ላይ አለልሺ እይዉ😊

    • @ምስክርተሾም
      @ምስክርተሾም 3 роки тому +1

      @@እርስትሀበሻዊት እሽ አመሰግናለሁ

    • @እርስትሀበሻዊት
      @እርስትሀበሻዊት 3 роки тому

      @@ምስክርተሾም ምንም አይደል ዉዴ😍

    • @HassenAsefa
      @HassenAsefa 11 місяців тому

      አደይላይአለ

    • @HawletYouYube
      @HawletYouYube 9 місяців тому

      አደይ ላይ ያበደ ፊልም ነው እይው

  • @fatuma1505
    @fatuma1505 6 років тому

    ሳሚ ቁረሴን አቀዘቀዘው የሌባ ልጅ የእውነት በጣም ደስ ይላል መወለድ ቁንቁዋ ነው

  • @bekyrosta2815
    @bekyrosta2815 8 років тому +1

    ዋው በጣም ትምህርት የሚሰጥ ነው ቀጥሉበት

  • @marishetbekele5728
    @marishetbekele5728 8 років тому +8

    amaizing story, thank you♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @kidestdemsie2710
    @kidestdemsie2710 8 років тому +9

    ዋው በጣም ደሥ የሚል በተለይ ሙሉየ ውድድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    አጨራረሡ ይበልጥ አሥደሠተኝ፡፡
    እናመሠግናለን

  • @marimsaid9765
    @marimsaid9765 8 років тому +5

    ዋዋዋውውውውው በጣም ይመቻልበተለይ ሳምሶን የምትባለውልጁይመችህ

  • @yfikerenat.yselamfantaya7226
    @yfikerenat.yselamfantaya7226 5 років тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሙሉ አለም ጥሎብኝ ስወድሺ ደግሞ ዳኒ አንተን እራሱ ስወድህ

  • @blisthebest1
    @blisthebest1 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ፊልም ሳምሶን እወድሀለው

  • @ኤልሳቤትጌታሁን
    @ኤልሳቤትጌታሁን 8 років тому +3

    በስልኝ ከፊልሞች ሁሉ የተመቸኝ ፊልም ይህ ነው ስጀምረው በደስታ እስከምጨርሰው በጉጉት ምላለም በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @misganaassefa371
    @misganaassefa371 8 років тому +4

    ፊልሙ አሪፍ ነው አቀራረቡ ሁሉም ነገር ውበት አለው እናመሰግናለን....

  • @ስለሁሉምተመስገንአምላኬ

    ዋው ምርጥ ነው

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 5 років тому +1

    ምርጥ ነው

  • @SINARES
    @SINARES 5 місяців тому +2

    እንደ እኔ 2024 ያዬ❤❤

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 3 роки тому +4

    For me its the best ethiopian movie ever , the casts , the story , the background music ..,its just pehonomenal

  • @ኩሩየሀበሻልጅነኝ
    @ኩሩየሀበሻልጅነኝ 8 років тому +3

    ምርጥ ነው።ይመቻል በጣም

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 років тому +15

    ዋው እስከ ዛሬ ሳልፈው ኖሬ ምርጥ ፊልም ፒስ ነው

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ልጁን በጣም ነው የምወደው አድናቂው ነኝ

  • @hjykkdh8494
    @hjykkdh8494 2 роки тому

    ውይይይይ እኔ እንደዝህያለ ፊልም አይቻላውቅም ዋው በደብ ተሰርቶል

  • @SaraSara-in2oh
    @SaraSara-in2oh 8 років тому +14

    wowwwwwwweደስሲል ሙሉ አለምዬ፡ ውድድድድድድ ወይኔ ሳሚዬ፡ የሆንክ ማር

  • @amalmal2826
    @amalmal2826 4 роки тому +3

    I love it ❤️❤️❤️

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 5 років тому +7

    ውይ ይሄን ፌልም ሶስት ጊዜ አየሁት ደግሞ ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሰል ረሃብ ረሃብ ይለኛል

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 5 років тому

      ህህህህህህህ ክክክክክክክ ፍቅር ሊይዝ ሲል ረሀብ ረሀብ ይል ይሆንደ ኧረ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
      @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 5 років тому

      ህህህህህህ ወኔ ሞትኩኝ በሰቅ ፍቅር ስጀምር ረሀብ ረህብ ይለል እንዴ ክክክክክክ

    • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
      @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 4 роки тому

      ኸረወይኔበሳቅ

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 роки тому

    ያበደ ነው ባየው ብውል የማልሰለቸው ፊልም 😍😍😍

  • @ቲቲነኝጎንደሬዋ
    @ቲቲነኝጎንደሬዋ 4 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ቀጥሉበት

  • @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
    @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ 5 років тому +11

    ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም
    በተለይ ሙሉአለም እና ሳምሶም ቀበጥ ስወድህ