Ethiopia - የቀጠለው የአማራ ክልል ውጊያ፣ የአዲሱ ፕሬዝዳንት ጥሪ፣ በቀለ ገርባ ጥገኝነት ጠየቁ፣ ከንቲባው ተፈቱ፣ አንድ እንጀራ 25 ብር ገባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 392

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Рік тому +16

    ድል ለሰፊው እዝብ💪💪💪ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💚💛❤ድለ ለፋኖ💚💛❤ፋኖ💚💛❤ፋኖ💚💛❤ፋኖ💚💛❤ፋኖ💚💛❤

  • @ተስፋህይወትተሠሃ

    ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬💪💪
    ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬💪💪
    ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬💪💪

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +8

    _ድል የጀግናው የዐማራው ፋኖ💪💪💪🥰_

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Рік тому +36

    ድል ለ አማራ ድል ለ ፋኖ

  • @haliahalia5521
    @haliahalia5521 Рік тому +27

    ደል ልጀግናው ህዝቤ ለአማራ ደል ለፋኖ 🥰🥰🥰🥰

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    ድል ለፋኖ💪🙏

  • @yenenehyeshambel131
    @yenenehyeshambel131 Рік тому +8

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @ababaethiopyawit708
    @ababaethiopyawit708 Рік тому +10

    ድል ለፋኖ አማራ 💞🙏

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث Рік тому +14

    ድል ለወገኔ ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ ምት ለብልፅግና

  • @rabii38
    @rabii38 Рік тому +11

    ድል ለፋኖ 💚💛❤ድል ለአማራ ህዝብ💪

  • @sxd6616
    @sxd6616 Рік тому +13

    ድል ለአማራህዝብ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +14

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ 💚💛❤ 💪💪

  • @እሙእሮቤል
    @እሙእሮቤል Рік тому +8

    ድል ለፋኖ💪💚💛❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 Рік тому +6

    ድል ለፍኖ 💚💛❤🐅✊

  • @mmm1528
    @mmm1528 Рік тому +32

    ዲል ለአማራህዝብ ዲል ለፋኖ

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ Рік тому +7

    ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому +8

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ!!!!

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 Рік тому +10

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 Рік тому +2

    አማራዬ የመከራውን ጊዜ መድሀኒአለምክርስቶስ ያንሳልን አሜን
    ድል ለፋኖ

  • @meseret742
    @meseret742 Рік тому +1

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፍው ላአማራ ህዝብ🐅🐅🐅🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤❤❤💪💪💪❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🐅🐅🐅🐅

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Рік тому +10

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን 😢😢😢😢

  • @sofya-r3k
    @sofya-r3k Рік тому +1

    ያረብ አገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጱያ

  • @zahraamohammed5250
    @zahraamohammed5250 Рік тому +6

    ድል ለፍኖ ድል ላአማራ ህዝብ ለተገፊው💚💛❤

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc Рік тому +4

    ድል ላአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حبيبه-ك1ح
    @حبيبه-ك1ح Рік тому +6

    እውነት ከኛጋነው ድል ለአማራው ወገኔ እውነት እሸናፍነ ድልለፍኖ እውነት ይዘገያልጅ እደምናሸንፍ እርግጠኛነኝ አላህ ከኛጋነው ❤

  • @حسينسعد-ظ4س4ب
    @حسينسعد-ظ4س4ب Рік тому +1

    ድል ለሀገር ወዳዱ ለአማራህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል በጥበብ ይገርፋል

  • @muhamedibrahim4161
    @muhamedibrahim4161 Рік тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Рік тому +20

    እግዚአብሔር ሆይ
    እባክህት
    ሥለሀቅየሚታገሉትን ጠብቅልን ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪

  • @sebelwnigil925
    @sebelwnigil925 Рік тому +3

    ድል ለፍኖ

  • @ילאקאבבה
    @ילאקאבבה Рік тому +6

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝባዊ ግባር

  • @zuriyaguraga3718
    @zuriyaguraga3718 Рік тому +9

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Рік тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያችን

  • @TesfuAlemayhu-rj9qr
    @TesfuAlemayhu-rj9qr Рік тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @abebaaaa
    @abebaaaa Рік тому +5

    ድል ለፍኖ ለተገፍው አማራ ወገኔ

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe Рік тому +4

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Рік тому +1

    ዴል በደል ለበዛበት ለአማራ ህዝብ❤ዴል ለፋኖ ❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +3

    _አልሀምዱሊላሂ ስላም ነን ብቻ ለኸይር ነው 😢😢😢😢ሁሌ ግፉ_

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ

    ያአላህ አንተ የሰላም ባለቤት ነህ ሰላሙን አውርድልን ያረብ እረ ጦርነት ይብቃን እረ ተው ለሰላም ዋጋ እንስጥ ተው ሰላም እንስበክ እሚያልቀ ህዝብ ነው ጦርነት አስከፊ ነው ሰላም ሰላም ሰላም ይሻላል

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 Рік тому +9

    ምን አይነት ግዜ ነው ሰው እንደሰው ማሰብ ያቃተው እድሜ ልካችን እረስ በረሳችን እንደዚ እየሆንን እስከመቼነው እባካችሁ ተውን እንጂ በሰላም መኖር እየተቻለ ሁሉም እየተሰደ መቼነው ቆም ብሎ የሚያስብ ጠፋ የርስ በረስ ጦርነት ማንም አያሽንፍም ለምንድነው መንግስት ምን ያረገነው አማራ ላገር ኩራት ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @madinam4674
    @madinam4674 Рік тому +5

    ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለወገኒ ዲል ለፋኖ ዲልለ አማራ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፋኖወችን አላህ ይገዛቸው ፈጣሪ ይገዛቸው ደሞቸዋ በዲል ይመለሱ ባዳ መከላከያው ይሸነፍ የአብይ ውሻወች ይሸነፉ ዲል ለ ሀገሬ ለአማራ ዲል ለወታደሬ ለፋኖ ደል ለአማረ ለተገፋው ዲል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Рік тому +4

    ድል ለአምሐራ ፋኖ💪

  • @samerah6427
    @samerah6427 Рік тому +12

    አደራህን አምላኬ ከአማራ ከእውነት ህዝብ ጋር ሁን

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Рік тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Рік тому +1

    ድል ለዛ ለሚስኪኑ ህዝብ አይዞን አማራየ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ግን ከጦርነት ምን ይሆን ትርፋችሁ 🇪🇹😢😢😢😢💔

  • @HabibaMod
    @HabibaMod Рік тому +12

    ድልለአማራ❤❤❤

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Рік тому +17

    የአማራ መንግስትየለም ፋኖብቻ አስተዳዳሪያችን

  • @TiaTery
    @TiaTery Рік тому +86

    እረ ልብ ይኑራችሁ መካላከያ የምትባሉት ካለምንም አላም በፋኖ ጥይት አትለቁ ፋኖ አላማ አለው ተገፍቶ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤❤

    • @be-liever
      @be-liever Рік тому +1

      😂😂😂 አላማውማ ሰማን 4ኪሎ መግባት ፣ መፈንቅለ መንግስት አድርጎ አዲስ ስርአት ማምጣት ፣ ስርአቱም አሃዳዊ ነው 😂😂😂😂 አላማው ኦሮሞን ማጥፋት ትግሬን ማጥፋት ። መቼም 4ኪሎ አይገቡም😂😂😂😂

    • @yonasyilma-uc5dz
      @yonasyilma-uc5dz Рік тому

      ለምን እንዲህ ትላለህ

    • @habeshaafx
      @habeshaafx Рік тому +3

      ​@@be-lieverእና ያንተን ስልጣን ለማስጠበቅ ብሎ ሃገሩን ሳይጠብቅ የውሻ ሞት ይሙት

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 Рік тому +3

      @@be-liever ክክክክክክክ እዋይ እሚታርደው ኦሮሞ ኑው ወይስ አማራ ነው ፋኖ የሚለው አትግደሉን አታፈናቀሉን ነው ሰለዚህ በክንዳችን እና ስክብራልን ነቀርሳ

    • @ሱሱየአላህባሪያ
      @ሱሱየአላህባሪያ Рік тому +4

      ​@@be-lieverወላሂ እደ አማራ የታረደ የተፈናቀለየለምእዉንት አትሺሹ አላህንፍረሐ እክልላቸዉ ድርስ ትጥቅ አስፈታለሁብሎ የሄደዉ መከላከያነዉ እጂ ፋኖ አይደለም እኳን ትጥቅፈቶ ሳይፈታም የአማራ ህዝብ እየታረደነዉ በኢትዮጵያ እዳማራየተፈናቀለፐየተበደለየለም በዝቶባቸዉነዉ ወደዉአደለም ተነይሁም ጎበዞችናቸዉ ፋኖወቹ የክልልመግስት ተጎናቸዉቢቆም በተለይ4ኪሎ ለመግባት ምንም አያግዳቸዉ አሁግን ትጥቅም የለዉ የአብይ ስራዉይት እየወሰደ አስታጠቃቸዉ ወያኔ እኳን እደዝህአላስጨነቃቸዉ መግስቶችን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaTadele
    @HawaTadele Рік тому +1

    ድል ለፍኖ. ለጀግናው አማራው ህዝብ

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Рік тому +2

    መገን ፋኖየ ❤

  • @zebibseid5727
    @zebibseid5727 Рік тому +2

    ፋኖን ደገፈ ተብሎነዋ❤❤❤❤ከንቲባ

  • @hueteder4396
    @hueteder4396 10 місяців тому +2

    ድልለአማራፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብይን አላህ ያሳው

  • @sxd6616
    @sxd6616 Рік тому +3

    ድልፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Рік тому +2

    ድል ለፋኖ 🥰

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Рік тому +2

    በቀለ ገርባን እግዚአብሔር ይፍረድበት።
    እሱና ጀዋር መሐመድ ናቸው አገራችንን ለዚህ ያበቋት።

  • @Dhj-ti4ku
    @Dhj-ti4ku Рік тому +4

    ድሎለፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @Arada4
    @Arada4 Рік тому +11

    በቀለ ገሪባው ቀዘነ የፋኖ አመጣጥ አላማረውም ይሻለዋል እዚ ቢሆን ስቅላት ነበር የሚጠብቀው

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому +3

    ፋኖ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን መከላከያ ማፈሪያ ናችሁ ፈጣሪ ውርደትን ያከናንባችሁ😢😢😢😢 እርካሾች

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Рік тому

      ምን ጥርጥር አለ ኦሮሞና ትግራይ ነዋ ወያኔም አለወሀ ምላሽ ለማለት

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Рік тому +4

    ድል ለፋኖ 💚💪❤️
    ዉድቀት ለበሻሻው ወንበር ጠባቂ👎👎👎

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 Рік тому +1

    ድል ድል ላማራ ህዝብ ለፋኖ

  • @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
    @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ Рік тому +1

    ያሪብ አገራችነን ሰላም አድርግልን😭😭😭

  • @emebetshambel5039
    @emebetshambel5039 Рік тому +2

    ይሔቀዘዙአርፍይቀመጥ
    ድልለፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ

    አማራ ያሽንፋል ምክንያቱም ለኡነት ሰለቆመ።❤

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Рік тому +5

    ፋትህ ለአማራ ህዝቡ በሙሉ

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Рік тому

    ብልፅግናን መጠጋገን አያስፈልግም።

  • @YabYouTube
    @YabYouTube Рік тому +1

    ድል በፋኖ ስም ለሚንቀሳቀሱ የአማራ ሀይሎች

  • @rozaroza511
    @rozaroza511 Рік тому

    አቤቱ ሰለ ምህርትህ ብዛት ኢትዮጵያ ሰላም አረግልን

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Рік тому +2

    ድልለአማራ ድልለፋኖ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ
    ድል እንደበግ ለታረደው አማራ ህዝብ!!!

  • @ሱሱየአላህባሪያ
    @ሱሱየአላህባሪያ Рік тому +8

    እሱይ 25ብር እጀራይገርማቸዋል ግናመቸ እዉ አማራ ሰላምሁኖ የጎጃም ጤፍ ወደ አድስአበባ እስታልገባድርስ እራብ ያልቃልህዝብ😂😂😂😂😂😂😂 ያለአማራ ኢትዮባዶናት 😢😢

  • @fher1478
    @fher1478 Рік тому +1

    ድል የአማራዬ

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 Рік тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 👏🙏👏 እንደበደላችንሣ ይሆን በቸርነትህ ደግፈን ከልለን ማረን

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Рік тому +1

    ያረብደልለአማራዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @madinam4674
    @madinam4674 Рік тому +3

    አዲአበቤወች ደግሁነዋን ግበሬን የሚሳደቡናቸው የገጠርሰው የሚጠየፉናቸው ደግሁነዋን ሰውንጠልቶ ጤፉንመውምንይሉታን ጤፉየገበሬነው

  • @AwalImam-y6x
    @AwalImam-y6x Рік тому +7

    ምርጥ ዜና

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Рік тому

    Ethiopians and Abiy deserve each other.

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Рік тому

    ያረቢ ሰላም ለሀገራችን 🤲

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому +1

    አላህ ሆይ አንተ ሰላምነህ ሰላምን አውርድልን
    ጦርነት በቃንንን

  • @fatoumaimam9223
    @fatoumaimam9223 Рік тому

    ፉትህለአማራህዝብናፍኖ

  • @iolsilo8754
    @iolsilo8754 Рік тому +2

    ድል ለፈኖ

  • @meseretabiye2489
    @meseretabiye2489 Рік тому +2

    Fano 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪

  • @אברהם-ד2ה
    @אברהם-ד2ה Рік тому +3

    ፋኖ። እደሚያንቀው። ያውቃል

  • @awelali3658
    @awelali3658 Рік тому

    ያአላህ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @beyzaweyt
    @beyzaweyt Рік тому +1

    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈው ፋኖ 😢😢😢😢

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Рік тому

    ለየዋህ ህዝብ ብለህ አገራችን ኢትዮብያ ሰላምሽ ናፈቀን እረ ወዴት እንጩህ 😢😢😢

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Рік тому

    አገሬ ሰላምሽንይብዛ

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Рік тому +1

    ድል ለአማራ

  • @eliassimeneh1718
    @eliassimeneh1718 Рік тому

    ድል ለፋኖ ኖኖኖኖኖኖ ❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    FETARY hoy tareken😢😢😢😢❤🤲💒🤲🙏🏻

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Рік тому

    በቀለ ገሬባ ባዶ መቀረትዉኦት ጥሩ ነዉ ለእነመራራ ጉዲና ትምህርት ነዉ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +1

    ያረቢመቼነዉ ሰላምየምንሰማዉኡፍፍፍ

  • @rabia467
    @rabia467 Рік тому +1

    የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ድሉ የኛ ነዉ መንግሥት አትበል ኢትዮጵያ መንግስት የለላት ሀገር ናት ብልፅግና የጋላ ነዉ ይህ ሰዉ በል እንስሳ አላህ ያንሳቸዉ ኢትዮጵያ በአማራ ፋኖ ከፋ ትላለች

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Рік тому

      የአማራ ማሕበረሰብ በአገሩ መንግሥትና ሕገመንግሥት ሰባዓዊ እና የዜግነት መብቱ ስለተጣሠበት ይኸንኑ ለማስከበር ውድ ልጆቹ "በፋኖነት እየተፋለሙ" ስለሆኑ በሚቻለው ሁሉ ማገዝ ወይም ዝም ማለት እንጂ በደርግ ዘመን "ጋላ" ማለት በአዋጅ ኦሮሞ እንዲባል ስለተደነገገ ጋላ ብለን ባንጽፍ፣ ኢትዮጵያ መንግሥት አልባ ናት ወዘተረፈ ከማለትም ብንታቀብ ለፋኖ ትግል ወጤታማነት ያግዛል፤ በሌሎች ማሕበረሰቦችም ዘንድ ድጋፍ እንዲያገኝ ያደርገዋልና ስልታዊ ብንሆን ይሻላል።

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 Рік тому

    ድል❤ ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤ድል❤ለፋኖ❤

  • @yazn9575
    @yazn9575 Рік тому

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ሞት ለደንቆሮውየጋላ ወታደር

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ድል ለአማራ ፍኖ ፍትህ ለክርሥታን ታደለ ፍትህ ለኢትጰ

  • @ሩሐማምህረትየምትሻ

    እግዚኦ😢😢😢😢

  • @aseaeees3747
    @aseaeees3747 Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤✊✊አማራ💚💛❤አማራ😊💚💛❤አማራ💚💛❤አማራ💚💛❤

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Рік тому

    ይማር ክልል እድሡመግሥት ብለውየጎለቱት ልማት ህዝብ ጥሪየሚያቀርበው ሥለምድነው ይማር ህዝብ አልመረጠው ምናልባት ለአማራጠሎችጥሪ ካቀረበ አማራን አጨፋጭፉኝ ማለቱ ነው

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus6390 Рік тому +2

    ❤❤🇪🇷❤🇪🇷

  • @AbduMehamed-cs4iq
    @AbduMehamed-cs4iq Рік тому

    ይገርማል