Sheger Shelf - ኹሉ አመክሩ ወዘሰናዬ አፅንኡ! “አክሱማዊነት እና ላሊበላዊነት” በአንዱዓለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 6 місяців тому +1

    One of the major challenges of Ethiopian development : balancing Humanity and Spirituality

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 5 місяців тому +1

    It all starts with recognizing the root causes of failure in Ethiopia, and the philosophical background of the nation. civilization with Axumawinest and Lalibelawinet.

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 6 місяців тому

    አሜሪካኖች ለተማረ ቦታ አላቸው ምንግዜም

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 6 місяців тому

    "Ethiopian philosophy" ....... Axumawism Versu Lalibelawism, foundations for the realities of Ethiopia. We missed the links between practice and theory, skills and knowledge.

  • @Peace-y3o
    @Peace-y3o 6 місяців тому +2

    የላሊበላ ኪነ ህንፃ ላይ ጥርጣሬ አለኝ፤ የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዘ ናይትስ ቴፕለሮች ጥበብና ችሎታ መስቀሉም ሆን ተብሎ ተዘቅዝቆ የታነጸ ሲሆን በውስጡን ምስጢራቸው እስከ ዛሬ ያልተፈታ የኢሉሚናቲ ምልክቶችና መልዕክቶችን በውስጡ አጭቆ ይገኛል። ምንም አይነት የኛ አሻራ የለበትም።

    • @CHAChi-x8b
      @CHAChi-x8b 6 місяців тому +5

      ወንድሜ /እህቴ በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች ምን ያህል መሀይም እና ኋላ ቀር እንደሆንን ሳስብ በጣሙን አዝናሁ ።ከኣላዋቂነታችን በይበልጥ ደግሞ አዋቂዎችን አላዋቂ ብለን በድፍረት መናገራችን።
      አዎን ላሊበላ ላይ የዳዊት ኮከብ, ሸራህያ መስቀል(ናዚ ገልብጦት ስዋስቲካ ያለው)...በጣም ብዙ ብዙ የእግዚአብሔር የሆኑ ትእምርቶች አሉ የእግዚአብሔር ብቻ💙💚💛❤️

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 6 місяців тому

      ጥራዝ ነጠቅ መሀይም ስድብ ስንቅህ/ሽ ነወሰ

    • @CHAChi-x8b
      @CHAChi-x8b 6 місяців тому +1

      @@yehuwalshetshiferw9141 እስቲ እንንቃ ኋላ ቀር ነት ያልነውን ስልጣኔ መርምረን ማንነታችንን እንያዝ አሁን ሰለጠንን ብለን የሰየጠንነውን እንተው ከመሀይምነታችን እንንቃ
      ወርቅነታችንን እንወቅ በጣም እኮ ነው ሚያንገበግበው አንሰይጥን እንሰልጥን💙💚💛❤️