#EBC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ 4 роки тому +5

    ዋዉዉዉዉ ነው እሰልምናቸዉ አርጎባወች ጎበዞች ናቸዉ ባልተቤቴ እዛ ነበር።የሚሰራዉ ቁረአን እዛዉ ቀርቶ አከተመ አልሀምዱሊላህ

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    የእናቴ ሐገር ኢሻአላህ ወደኢትዮጲያ ስገባ እጎበኘዋለሁ።

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል መንደር ነች

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 4 роки тому +1

    ሁለት አርጎባ ነዉ ያለዉ እኔ ተወልጄ ያደኩበትም አርጎባ መዲና ይባላል ብዙየሚያመሳስለነገር አለ መስጊዱ እናም ሁሉም ሙስሊሞች ነን ሽርክ ግን ይበዛበታል

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Рік тому

    ደሞቼ አላህ ይጠብቃቹ ❤አርጎባ❤💐💐💐

  • @haniinuru8112
    @haniinuru8112 4 роки тому +4

    አኔም አርጎባ ነኝ

    • @helenmoges4563
      @helenmoges4563 7 місяців тому

      ስለ ባህላቹ ንገሪኝ

  • @iloveansha3383
    @iloveansha3383 5 років тому +9

    አርጎባ ብሆንም አርጎብኛ ቋንቋ አልችልም ምን ይሻላል?

  • @kuwaitnone5877
    @kuwaitnone5877 6 років тому +5

    ያርጎባ ባል ፈልጉልኝ

    • @iloveansha3383
      @iloveansha3383 5 років тому

      አንቺ የምን ብሄር ነሽ?

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 5 років тому +1

      @@iloveansha3383 ።እኔ ጌድኛየን።ዳርኮት።ያርጎባልጂ።እራቅእጂ።ላገባውነብር።እኔውሎነኝ

    • @ebromamee3912
      @ebromamee3912 3 роки тому

      ኧረ እኔ አለሁልሽ😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀

  • @hasenweloyew7711
    @hasenweloyew7711 4 роки тому +1

    ማሻላህ ደስ የሚል አገር

  • @HH-yy7wg
    @HH-yy7wg 5 років тому +5

    አረጎባ በጣም ደስ እንላን ሌሎችም ክክ

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    በናቴ እኔም አርጎባ ነኝ የዛዉም የጋቼኔ እናቴ ትነግረኛለች ስለባህላቸዉ።

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Рік тому

      እኔም አያቴ አርጎባ ናት

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Рік тому

    Mashallah argobawoch bexam yameyamer hester alachuh

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 років тому

    የአገርችን ባህል ብሄር ዋበት ተነግሮ አያልቅም ኢትዮጵያውያን ብዙ ታሪክ አለን።

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 11 місяців тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @rukya275
    @rukya275 4 роки тому

    mashalhi Enyemi Argoba Ngine Alhamidolila

  • @አይሻንኝየአላህባራአላህነ

    እኔ አርጎባ ነቴደሥ የሚለኝ እሥልምናቸውን ወዳድ በሥልምና ቀልድ ሥፋጣ አያቁም ባሕላቸውን አክባሪ ምንም ቋንቋ ባልችልም አርባነቴን እወደዋለሁ በጣምምም

  • @helenmoges4563
    @helenmoges4563 7 місяців тому

    ስለ አርጎባ ባህል ንገሩኝ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 роки тому

    የድሮውን ከድንጋይ የተሠራ መስጊድ ለህዝብ ከማስተዋወቅ ሌላ የተሻለ መስጊድ እንዲሠራ መንግስት ማገዝ አለበት

    • @ohali5668
      @ohali5668 3 роки тому +1

      ከዲንጋይ የተሰራ እንዳትል, ይሄ የጥንት ታሪክ ነዉ , ሙስሊሞች በድሮ ጊዜ እዚህ ይኖር እንደነበር ያሳያል።

  • @حبيبةالمدينية
    @حبيبةالمدينية 3 роки тому +1

    ሙስሊምቅርሱንሊጠብቅይገባል

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 3 роки тому +3

    ደምሩኝ አርጎቦች

  • @Ruta4475
    @Ruta4475 9 місяців тому +1

    Yhe mesgid tarik yemtawerut betinat wshet ende hone teregagtali ye wshet tarik atawru ::

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 років тому +7

    ትግራይ ውስጥ ያሉ የሳሆ፣ የኩናማ፣ የአፋር፣ የራያ፣ የአገው ብሄረሰቦች አንድ ቀን ቲቪ ሳያያቸው ይሄው 27 ዓመት ሞላ። ምነው የሳሆና የኩናማ ብሄረሰብን ኢቲቪ ረሳቸው። ወይስ ትግራይ ውስጥ ብሄር ብሄረሰቦች አይከበርም። በራሳቸው ቋንቋ እየተማሩ ነውን፣ ራሳቸውን በራሳቸውስ እያስተዳደሩ ነውና፣ የስራ ቋንቋቸውስ የራሳቸው ነውን? እንደ ኢቲቪ ያሉ ሚዲያዎች መቼ ነው በትግራይ ውስጥ ለሚኖሩና የብሄረሰብ መብታቸው ተረግጦ ለሚኖሩ ድምጽ የሚሆነው?

    • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
      @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 2 роки тому

      እነሱ ሲጀመር መቼ አለን ብለው ያቃሉ በተለይ ትግራይ ውስጥ ያሉት ድምጣቸው ተሠምቶ አያቅም መኖራቸውንም ብዙ የሚያቅ የለም አለን ካላሉ ማን ያሥታውሳቸዋል 😔

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 9 місяців тому +1

      ​@@ሠለምቴዋየሸዋልጅ tgray agew afar saho yelem erop ena kunama eritra ena tgray dnber lay new yalut Raya tegaru nen qanqachn tgrgna maninetachnin zerachnin tenqqen yemnaq nen::

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 4 роки тому

    የጀግና ሀገር

  • @zulfa9000
    @zulfa9000 2 роки тому +1

    ሙስሊች ዬትናቹህ እሄን ያማሳላ ጥንታዊ ታርክ ማንም አለወጣውምናባር

  • @حبيبةالمدينية
    @حبيبةالمدينية 3 роки тому

    ቅርሶቻችንን ምንግስትይጠብቅልን

  • @aminommm2650
    @aminommm2650 4 роки тому

    እኔ ይህን አገር ባየው ምኞቴ ነው ስመለስ

  • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም

    እኔም አርጎባ ነበርኩ ግን ከላም አልችልም አርጎብኛ ኡሚ ትችላለች አያቴማ በደብ ታወራለች ያስቃሉ ሲያወሩ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 років тому

    ውይ ባህል ኢንሻአላህ ተፍሲሩ ደርሶችሁ ዝናብ ሲቀር ሶላት ተሰግዶነው እሚለመነውጅ በግጥም አይደለም አላህ ማንም ቢለምነው ካንጀት ከሆነ ይሰማል

    • @አይሻንኝየአላህባራአላህነ
      @አይሻንኝየአላህባራአላህነ 4 роки тому

      ኤሣህ በግጥም አይደለም ቢሆንም በግጥምም ቢሆን ካላህ ውጭ የሚጠሩትም ሆነ የማምኑት ምንም የለ በሐይማኖታቸው ማሻአላሕ ነው እኛግን አርጎባ ንኝ እንጂ ምንም የምናቀውነገር የለም

  • @suaada6004
    @suaada6004 4 роки тому

    እኔም እናቴ አርጎባነች ለኛብላ ወሎ ገብታ ቀረች አሁን ግን ለማየት ጓጉቻለሁ

  • @halimamohammed1201
    @halimamohammed1201 2 роки тому

    Mashialah

  • @JamesMohammed-z5r
    @JamesMohammed-z5r Рік тому

    Argoba love

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 6 років тому +1

    ምናለ እናንተ ጋር ተወልጀ በሆን

    • @aminatamumuhamed5106
      @aminatamumuhamed5106 5 років тому

      አይዞሽ እኔ አሥጎበኚሻለሁ ነይ እኛ ጋር

    • @አይሻንኝየአላህባራአላህነ
      @አይሻንኝየአላህባራአላህነ 4 роки тому

      ወይኔ እኔ አርጎባነኝ የተወለድክትም አርጎባ ወረዳነው ግን ወሎ በተወለድሁ እላለሁ

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 роки тому

      @@አይሻንኝየአላህባራአላህነ ምችግር አለው ነይ ወሎ አስጎበኝሽ አለሁ

  • @kuwaitnone5877
    @kuwaitnone5877 6 років тому +1

    ማሻአላህ

  • @hayatjamal510
    @hayatjamal510 2 роки тому

    Mashallah

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 3 роки тому

    ያገሬ ምስጊድ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሽረክ አለበት 🤗🤗

  • @umpump8727
    @umpump8727 4 роки тому

    የእናቴ ሀገር አይአም አርጎባ

  • @zeyiniyamohammmed285
    @zeyiniyamohammmed285 3 роки тому

    Betame des yamilw nechew kamanem ga yaminoru se ebenachew yalele

  • @jafer1235
    @jafer1235 6 років тому

    Amazing!!!!!!!!!

    • @juelztadeo4391
      @juelztadeo4391 3 роки тому

      i dont mean to be so off topic but does any of you know of a trick to get back into an instagram account?
      I somehow forgot the account password. I would love any tricks you can give me.

  • @azizaethio3685
    @azizaethio3685 4 роки тому +1

    Hagere 😍

  • @juharhamza7533
    @juharhamza7533 5 років тому

    مشاء الله

  • @زينبمحمد-ت1ش8م
    @زينبمحمد-ت1ش8م 5 років тому +1

    አልባብሳችውሲምር

  • @gmnethiopia
    @gmnethiopia 6 років тому

    ኢቴቪ አርባ ምንጭን የተመለከተውን የባይራ ምዕድር ዶክመንተሪን ምነው ለመልቀቅ ተለመናችሁ?

  • @mekiyaedris8905
    @mekiyaedris8905 4 роки тому

    Yemwedew lij aergoba neber ena bdeb sle aergoba aecawtogal 🤍💔

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ድንጋይ ተሽክሙ አላህ መለመን እንዴት ይታያል .
    ሽረክ አይሆንም ወይ!?

    • @azizamehamed3568
      @azizamehamed3568 4 роки тому

      አሁን የመጣብን አወቅን አወቅን. ምጥዋ. አክራሪ ወሀብይ አህባሺ እያልን የባስ. መከራ ስቃይ ጭካኔ የበዛበት ግዜ ደረረስን የዱሮዉን ባህል የሚክል ነገር የለም

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 роки тому

      እልም ያለ ሽርክ ነው

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 4 роки тому

    በጠም ደረቅ ሀገር ነው መሰለኝ

  • @wintam8319
    @wintam8319 6 років тому

    Des yilal

  • @ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ
    @ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @AsdAsd-ku4oe
    @AsdAsd-ku4oe Рік тому +1

    ማሻአላህ