የተስፋ አምላክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 October 2023

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 86

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому +1

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን መፅናኛዬ 🙏🙏🙏

  • @mekdesale
    @mekdesale Рік тому +3

    መምህር እግዚአብሔር በዚህ ስብከት ተናገራት ብሎ የላከክ መሰለኝ 😭😭😭

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ከሚመጣው ችግር ይልቅ የሚመጣው እግዚአብሔር ታላቅ ነው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን የሚጠቅመኝን የሚሆነኝን ሰጥተኸኝ ሌላ እየተመኘው እኔን ሀጽያተኛዋን ማረኝ የዳዊት አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢 ማረን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +32

    እኔም ብዬ ነበር ተላለፍኩኝ ለሞት በሚጠሉኝ መሐል የሚወደኝ አባት አማኑኤል አምላኬን አገኘውት ተስፋዬ በጨለመ ሳአት ብረሐኔን አየውት ❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ልጅህ ልባል የማይገባኝ ሐጥያተኛ ብሆንም ከነ በደሌ ስለምትወደኝ እወድሐለው ስላደረክልኝ ሁሉ አመሰግንሐለው!!

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Рік тому +2

    እሰይ መምህራችን እንደዚህ እረዘም አድርገህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል የህይወት ምግብ ነው ቃለ-ህይወት ያሰማለን በቤቱ ያፅናክ ❤😇🙏❤😇🙏❤😇❤🙏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ መምህሬ እንዴት አለመለምከኝ ጌታ የለመለመ እንጀራ ይስጥህ ተባረክልኝ።

  • @alya6975
    @alya6975 Рік тому +3

    አሜን ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 😢😢😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ውስጤ ሲረበሽ ሲጨንቀኝ የአንተን ትምህርት በመስማት የምረጋጋው በርታልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Рік тому +3

    ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ማርያም ባሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ትጠብቀን መምህራችን ክልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት አእዝብሽን ከስደት ሰውረን የእኔ ፀሎት ጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraygzaSara
    @SaraygzaSara 17 днів тому

    በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።✝️ተስፋ ተስፋዬ ተስፋችን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። አሜን ፫⛪️

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 9 місяців тому

    በእግዚያቢሄር ማመን ታምኖ መኖር እንዴት ደስ የሚል ሰላም አለው አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፈጣሬ ለሁላችን ❤❤❤❤

  • @WoynyeNguse
    @WoynyeNguse Рік тому

    የህይወት መምህሬ የሀይማኖት መምህሬ መምህር. ሳሙኤል አስረስ. በጣም ነዉ እምወድወት. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤

  • @zewdiecheru7264
    @zewdiecheru7264 Рік тому +1

    ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @shiwyshiwy9177
    @shiwyshiwy9177 Рік тому +1

    ቃለሒወትን ያሠማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማን

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Рік тому

    አሜን❤አሜን ❤አሜን❤አቤቱ❤አምላኬ❤ሆይ❤እንደ❤ቸርነትህ❤ማረነ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃል❤እይወት❤ያሰማልን❤መምህራችን❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Рік тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 6 місяців тому

    አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አምላኪ የሚያስጨንቀኝን ነገር ታቃለክና አግዘኝ

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ Рік тому

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasechkebede1130
    @kasechkebede1130 Рік тому +1

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክክ የምትሠጠው ትምህርት ልብ ይገዛል ደስ ይላሉ 🙏🙏🙏

  • @zomayedidu4630
    @zomayedidu4630 Рік тому

    መምህርችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም የመንግስቱ ወረሽ የድርገን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይውት ያሠማልን፣

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Рік тому +10

    አቤቱ አምላኬ እንደ ቸርነትህ ማረን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ይህ ትምህርት በትክክል ለእኔ ነው:: በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው ያለሁት😢 በፀሎት አስብኝ ወገኖቸ

    • @sydey2181
      @sydey2181 Рік тому +2

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ:: ከባድ ግዜ ትልቅ የሆነ በረከትንም ይዞ ይመጣል:: እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው:: እንደጏደኛ እንደ አባት የሚሰማሽን ሁሉ ንገሪው:: እሱ ይወድሻ ይሰማሻል ይደርስልሻል:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ካስጨነቀሽ ሁሉ ይገላግልሽ!

    • @seblekahsay6417
      @seblekahsay6417 Рік тому

      @@sydey2181 አሜን

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ Рік тому +1

      እመብርሀን ሁላችነንም ታስበን ✝️

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Рік тому

      ​@@sydey2181
      Ewonetim ende guadgna ende sega abate ende sega enate kerebachin 🙏🙏🙏🙏🙏 eko nw anede anede edengetalew💘 lenegaew mwayaa seyasechnekegn aderena sengaa yetshal honolegn agegnwalew🙇‍♀️🙏😭
      Err mnager hulu yaketgnale👏👏👏🤲💔
      Sel hulum ngri
      Qedus Egziabeahre keberena wedase ahmeleko leresu yehune🙏🙏🙏
      Mn ale

    • @57623
      @57623 9 місяців тому

      እመቤቴ ታስብሽ ታስበን እኔም ነኝ ይህ ትምህርት የኔ ህይወት. ያለሁበትነዉ 😢😢😢😢 😢😢😢😢

  • @KidKid-v6l
    @KidKid-v6l 2 місяці тому

    አሜን ቀለ ሒወት ያሰማልን 🙏❤🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝🤲🤲🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አምላክ አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲🌼💐

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ኑርልን ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ፀጋ ላንተ አድሎ ይህን ርቱዕ አንደበት እንድንመገብ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሰማይn ዋጋ ያድልልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃሉን እንደዚህ ሰምተን የሚያበረታ የሚያጠነክር ቸር አምላክ አለን እናመሰግነዋለን❤🙏 በመንገዳችን ከሚያደናቅፍ ከሚያሰናከል ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን🙏 ተስፋችንን ከሚያጨልም መንገዳችንን ከሚያደናቅፉ ሁሉ እሱ ይጠብቀን አሜን❤🙏
    "አንተ የላከውን እየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ የዘላለም ሕይወት ይሰጣል" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 місяців тому +2

    አሜን፫ቃለህይውትያሠማልን፣ክፈቱኝ፣ነበር፣በሥድት፣የሚፀፀናናቃሌ፣ተመሠጌን፣አምላኬ

  • @shiwaya3633
    @shiwaya3633 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደማ በፀጋ የጣበቅልን እግዚአብሔር አማላክ

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አበቲ ተሰፋ ክመቀረጥ ጠብቅን

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 11 місяців тому

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ አስበኝ አቃተኝ

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም Рік тому +8

    በእውነት ለወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማል አጥንትን የምያላማልም ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ የነብስ ዋጋ ያርግልህ 🛐🛐💓💓 መምህር በእወነት አነመሰግነለን 🛐✝️✝️🙏😌😌🙏🙏🛐

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 9 місяців тому

    መምህ ሁልጊዚ ስለምታስተምረን ትምህረት እግዚሀብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ Рік тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Рік тому +1

    እግዚአብሔር ግን የሚረዳ እና የሚረዳአ አምላክ ነው። ልብ ያረስርሳል። ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራያ-ዘ8ፈ
    @ራያ-ዘ8ፈ 4 місяці тому

    አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @Mekanintzeblom
    @Mekanintzeblom 6 місяців тому

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 Рік тому +1

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ አበቱ ተስፋ በመቁረጥ ጠቢቅን አምላክ 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🤲⛪️🤲⛪️🤲

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 9 місяців тому

    🥰❤️❤️አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቸሩ አምላካችን ባዓለ ወልድ ይቅርታውና ረድኤቱ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Рік тому +1

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱና በፀጋው ይጠብቅልን ።❤❤❤

  • @kalkdangirma4028
    @kalkdangirma4028 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @hanagetachwe7044
    @hanagetachwe7044 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በጣም በከፋኝ እና ተስፋ በቆረጥኩበት ሠዓት ነው ይሄን እየሠማሁት ያለሁት ውስጥን የሚያለመልም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእግዚያብሄርን ቃል እንዲህ በሚገባና በተረጋጋ አሰተምሮ ሰለሚመግቡን እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናልን አኛም በቃሉ እንድንጠቀም እንድናፈራ አምላከ ቅድስ ዳዊት ይርዳን አሜን።

  • @JosephAbush
    @JosephAbush Рік тому

    Amen 🙏 Egzabher yimesgen Amen 🙏 🙌

  • @timinttwolde2762
    @timinttwolde2762 Рік тому

    Amen amen 🙏

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም እህቶች ቬር ሠብስክራይብ ላይክ አድርጉ ዛሬ ልጆቻችን ተስፋ በመቁረጥ እራሳቸውን እያጠፉ ነዉ በየመጠጥ ቤቱ በየሺሻ ቤት ናቸው ምንድነው የምንጠብቀው ወንጌልን እናስተምር አናሠራጭ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ የሚመልሠዉ በርትተን እንማር

  • @MesrtseilaNega
    @MesrtseilaNega Рік тому

    Kala hiewat ysmlen bonat memher edema yestek lbay texnena 🙏🙏🙏amen amen amen

  • @ማሂአማራቱ
    @ማሂአማራቱ Рік тому +1

    ቃልህውት ይሰማልን የተረጋጋ ሰወ ይረገን❤❤😢

  • @abuoreeserale5440
    @abuoreeserale5440 Рік тому

    amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MdAhmed-ns2nv
    @MdAhmed-ns2nv Рік тому

    Egizabher yimesgin indateh mimer yabizalen Egizabher❤❤❤

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 6 місяців тому

    Memeher yetenagerut hulu yene new😢😢😢❤❤❤

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏seimu Hayley new kebri mesgana yehun le gaytana amlakey eyesus kurustos 🙏

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ታሪኬን የለወጠልኝ ቻናል ነው.

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Рік тому

    kalhiwt ysemaln memihir

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yimesgen

  • @Tigist-m6h
    @Tigist-m6h 11 місяців тому

    ❤❤🙏😇❤️🙏😇❤️🙏

  • @MdAhmed-ns2nv
    @MdAhmed-ns2nv Рік тому

    Kalehiwot yasemalen bedima betana yitebikilin❤❤❤

  • @SaniMasamm
    @SaniMasamm 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @getietesega9465
    @getietesega9465 9 місяців тому

    Egziabheir yistiligne memhir atsinanahegni

  • @Nohamintsegaye
    @Nohamintsegaye 4 місяці тому

    Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @adonaytesfakiros5261
    @adonaytesfakiros5261 Рік тому

    Wendmachn slekidus mikael astemren

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ Рік тому +2

    አባታችን እባከወ በውጥ መሰመር ላገኝወት እፈልጋለው

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 Рік тому

    አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @wediandaywedianday6575
    @wediandaywedianday6575 Рік тому

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna 🙏🙏🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @EliasAweke
    @EliasAweke Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤Thankyau

  • @MihireteBelay-fu1vf
    @MihireteBelay-fu1vf 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏