የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16 August 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

КОМЕНТАРІ • 694

  • @DjdjjDj-ov9hu
    @DjdjjDj-ov9hu 7 місяців тому +6

    ተመሠገን ተመሠገንተመሠገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yatnebrsh
    @yatnebrsh 6 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይለኛል ሳዳምጥ 🙏🙏🙏

  • @zelekafeleke5271
    @zelekafeleke5271 Рік тому +28

    አቤት የዛሬዉ ቀኔ እንዴት የተባረከ ነዉ ምክኒያቱም እስከዛሬ የማነበዉ ሁሉ የሚያሰጨንቅ ምድራዊና ዐለማዊ ብቻ ነበረ የዛረዉ ግንመንፈሳዊና ሰማያዊ ህይወትን ሰለሚያንጽ ደሰ አለኝ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!

  • @KamalMrr
    @KamalMrr 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ሁለየም ቃል እግዛቤሄር አስማኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 7 місяців тому +5

    Amen Amen Amen lehulachen khy Abatachen ❤❤❤❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 8 місяців тому +2

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AjmanUae-z9f
    @AjmanUae-z9f 6 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @KokoKoko-uj9xk
    @KokoKoko-uj9xk 7 місяців тому +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜነ❤❤❤❤አሜን

  • @aduyelij7372
    @aduyelij7372 9 місяців тому +6

    እንደብድሌ ሳይሆን እንድ ችርንትህ ይሁንልኝ ይድርግልኝ አሜን ❤

  • @NancyAssaf-jc9no
    @NancyAssaf-jc9no 7 місяців тому +2

    አሜን 🤲አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😭😭

  • @SayedAhmada-hx1wq
    @SayedAhmada-hx1wq Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን

  • @ቃልኪዳንእናቴንናፋቂ
    @ቃልኪዳንእናቴንናፋቂ 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ageryerda7677
    @ageryerda7677 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi 5 місяців тому +1

    ክብርለመዳኒአለም አንተእንደፍቃድሕአኑረኝፀሎቴንምሥማ አሜን🤲🤲🤲

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Рік тому +3

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @HRu-j3g
    @HRu-j3g 10 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን ም መምህረችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 9 місяців тому +3

    ተመስገን አሜን አሜን አሜን❤

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 9 місяців тому +2

    አሜን አምላኬ ሆይ ይቅታና ምህረትህ አይለየኝ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ መዳኒተዓለም ሆይ እንደ ቸርነትህ ብዛት ማረን የንሰሃ እድሜን አድለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሃፅያታችን ሳይሆን እንደምህረት ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚያብሔርፍቅርነዉ-ዀ1ዠ

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @ኤድን
    @ኤድን 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ቃል መሰማት እኮ መታድል ነዉ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 10 місяців тому +2

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @SaraAth-vf3gf
    @SaraAth-vf3gf 26 днів тому +1

    አሜን በእውነት አምላካችን እግዚአብሔር ሀይ ከቶ ለኔ የሰጠከውን ለማን ሰጠህ ❤❤❤👏👏👏

  • @IntalaOromoo-h4z
    @IntalaOromoo-h4z 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ ሆይ😢❤

  • @yalemworek
    @yalemworek 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliali3438
    @aliali3438 8 місяців тому +2

    አሜን፣ቃለ፣ሂወት፣ያሠማልን፣አቤቱ፣ማርን፣ይቅር፣በልን፣😢😢😢😢❤❤

  • @YammBruk
    @YammBruk 6 місяців тому +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን❤ ጌታ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝ🙏ቤቴንም ባርክልኝ

  • @zeybaahmad512
    @zeybaahmad512 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜነን አሜን ቃለሂወት ያሰማል❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 24 дні тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሐር ይሁን አሜን❤🙏 ጌታ ሆይ ቀሪውንም ዘመናችን እንድትባርክልን ለመንገዳችን መብራት ለልባችን ብርሃን ትሆንልን ዘንድ ተስፋችን አንተ ነህና ዘወትር እናመሰግንሃለን አሜን❤🙏 ለዳግም ምጽአትህም የመንግስትህም ወራሾች ታረገን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምስጋና ላንት ይሁን 😭🙏

  • @hanahanatebeje7135
    @hanahanatebeje7135 6 місяців тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei 7 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ አባቴ 🙏🙏🙏💒❤️❤️👈😭😭

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Рік тому +26

    በጣም በጣም ብርቱ ጠንካራ ትሁት ጎበዝ ጀግና አዋቂ ምንብዬ እንደማመሰግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል ሁልግዜ። ጌታ ይሙላልህ ጠንክረህ አጠንክረህኛል በርታልኝ የእውቀት አባት ነህ ጌታ ሰዎችን እንድታስተምር ከአለም ላይ አንተን ብቻ መርጦሀል ብዬ ነው የምገልፅህ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነበቤተሰቦችህ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማኝ አሜን አሜን አሜን።

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ Рік тому +4

      አንተን ብቻ አይባልም አሉ ብዙ አባቶች እናቶች ግን መምህራችንም ከቡዙ ፈተና የተረጋጋሁበት ክፍት ሲለኝ አዳምጨ የምጽናናበት ድንቅ አባት ናቸው ግን አንተ ብቻ ስንል መፍረድ እንዳይሆንብን?

  • @abeba3977
    @abeba3977 6 місяців тому +2

    ❤❤Amenn.
    ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርክልን ዋዋዋ!

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 10 місяців тому +2

    አቤቱ የምናረገዉን አናዉቅምና ይቅር በለን ጌታሖይ😢😢

  • @yeberkoshegaenat
    @yeberkoshegaenat 9 місяців тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏

  • @ZarfiRak
    @ZarfiRak Рік тому +14

    አሜን❤
    አሜን❤
    አሜን ❤
    ቃል ህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 7 місяців тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የልቦናችነን መሻት ፈፅምልን እደኃጣታችን ሳይሆን እደምረትሆ ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 місяців тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ስጥልን አሜን🙏በዘር በቋንቋ ጥላቻ የሚዘሩትን አስታግስልን አሜን🙏 እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን🙏አቤቱ እንደ ቸርነትህ በመንገድህ በቃልህ ትመራን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏 ስለኛ በጸሎታቸው የረዱንን እየረዱን ያሉትን ሁሌም በቅዱስ ቃልህ የሚያፅናኑን የሚያንጹንን መምህራኖቻችንን ጸጋውን አብዝተህ ትሰጥልን ዘንድ የነሱ የሆነውን ሁሉ ከመላ ቤተሰባቸው ጋር እንድትባርክልን እንለምንሃለን አሜን❤🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን አሜን🙏

  • @አባገብረኪዳንፍሬ
    @አባገብረኪዳንፍሬ 6 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኛ ልጂህን ይቅር በለኝ እግዚአብሔር ህይ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 місяців тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ጉልበቴም መተማመኛዬም አንተ ነህና ሁሌም ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ ቸርነትህ ምሕረትህ ለዘላለም ነውና❤🙏 ጌታ ሆይ ስለተደረገልን ሁሉ እናመሰግንሃለን🙏 የሚጎዳንንም የሚጠቅመንንም ሁሉ አንተ ቀድመህ ታውቀዋለህና አንተ ያልከው ሁሉ ይሁን እንልሃለን ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግንሃለን አሜን❤🙏ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን❤🙏 መምህር ከመላው ቤተሰብዎ ጋር መልካሙን ሁሉ እንመኛለን በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 місяців тому +1

    ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን አምላኬ ከጠዋት እስከ ማታ እናመሰግንሃለን ለዘላለሙ አሜን❤🙏

  • @SerkAlmወሎtube
    @SerkAlmወሎtube Рік тому +11

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 10 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኡኡኡፍ እንዴት ውስጤ ሰላም እንደገባ

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 9 місяців тому +3

    መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልል ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ሥላሴ ❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @AragacheAra
    @AragacheAra Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉☝️☝️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 Рік тому +3

    አሜን አሜንአሜን❤

  • @hadasmebrahtu
    @hadasmebrahtu 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጌታሆይ የልቤን ብርሃን አብራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን 🙏😍😍❤❤❤❤

  • @Zafu-y6h
    @Zafu-y6h 10 місяців тому +1

    ,amenn kalehiwet yesmeaeln

  • @abebashanbese8977
    @abebashanbese8977 9 місяців тому +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜንቃል ህይወት ያሰማልን መምህርየ

  • @ሃፍቱራያራዩማ
    @ሃፍቱራያራዩማ 6 місяців тому +1

    ተመስገን አመሰግንሃለው 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አምላኬ ሆይ አንደበቴ ክፉ እንዳይናገር ጠብቀኝ፣ ንጹህ ልቦናም ስጠኝ ቤቴንም ቤተሰቤንም ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልኝ አሜን🙏
    የመንገዳችን መሪ ትሆነን ዘንድ ለልባችንም ብርሃን እንድትሆነን እንማፀንሃለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому +7

    አሜን(3)እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ 10 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ አለ ማመኔን እርዳው ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tigistteshome834
    @tigistteshome834 9 місяців тому +2

    Amen 😢🤲🥺ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜን ፅጋን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን😊🙏🥺🙇

    • @sikosilo5368
      @sikosilo5368 6 місяців тому

      💞💞💞ተመስ ገን እዚህ ያ ደረስ ከኝ😢❤❤

  • @Genet398
    @Genet398 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት የስመዐልና 😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከተ ዘወትር አይለየን አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለምታረግልን ሁሉ ዘወትር እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @AaBb-wg9wr
    @AaBb-wg9wr Рік тому +7

    አሜን በእውነቱ ይሁን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 8 місяців тому +2

    አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን የልቤን ብርሀን አብራልን አምላክ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን አሜን❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @enlam3212
    @enlam3212 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 10 місяців тому +2

    አሜንንአሜንንአሜንን ቃልህይዉትያስማልነ አባታችን በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ በላችሁ አባየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp 9 місяців тому +1

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲🙏🙏🙏
    ቃለ ህይ ወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አሥበኝ 😢😢😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገር ስለተደረልንም ስለሚደረግልንም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚእብሕር ይመሰገን👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚👝👝👝💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @UIi-p9m
    @UIi-p9m Рік тому +15

    አሜን አሜን አሜን አምላካች መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ምህረቱን እንደቸርቱ ያብዛልን ይቅርተህን ስጠን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @HelenKuwait
    @HelenKuwait Рік тому +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 እግዚአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏

  • @ኢትዮጵያእናቴናት

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Рік тому +2

    Amen Amen Amen

  • @MenbereHailu-l9g
    @MenbereHailu-l9g Рік тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንያርዝምልን ተስፋመንግስተሰማያት ያውርስልን።

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому +14

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን 🤲🤲😢😢😢😢💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +6

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ተሰምቶ የማይጠገበውን ምሕረቱን ቸርነቱን ጥበቃው ስጦታው ለመንገዳችን ብርሃን ለሆነው ለደጉ አባታችን የእግዚአብሔርን ምስጋና በእንዲህ ዓይነት ድንቅ በሆነ አቀራረብ ምስጋና እኛን ስለመምትመግቡን፣ ስለምትጸልዩልን፣ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር አምላክ ከነመላ ቤተሰብዎ በእድሜ በበረከት በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም እናመሰግንሃለን❤🙏 መንገዳችን ሁሌም ከአንተ ጋር እንዲሆን ትረዳን ዘንድ እንማፀንሃለን❤🙏 ከሚያሰናክለን ከሚያደናቅፈን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ አንለምንሃለን ተመስገን ለዘላለሙ አሜን❤🙏
    አገራችንን ሰላም ታደርግልን ዘንድ ዘወትር እንለምንሃለን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጣት የቆሸሹ ልጂህ ማረኝ ይቅር በለኝ መምህረ በፆሎት አሱቡኝ ደካማ ልጃችሁ ወለተ ማረያም 😢😢😢ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ❤❤

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 5 місяців тому +1

    አሜሜን አሜሜን አሜሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏ይህን የምስጋና ጸሎት ሰምተን አምላካችንን እንድናመሰግንበት ቀኑን ሙሉ በምስጋና አምላካችንን እንድናስብ እንድናመሰግን ስለረዱን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @tammysisay2787
    @tammysisay2787 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 kalyoti yasemalen windemachen 🥰

  • @MuliyeTadese-c5g
    @MuliyeTadese-c5g 6 місяців тому +1

    Amen kalehiwot yasemalin Abatachin❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህርችን ጸጋዉን የብዘልንሕ ሀገራችንን ይጠብቅልን ይመልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Рік тому +1

    አባዬ ለኔ ሰላም ትሰጠኛለህ ውስጤኤ እፎይ እላለሁ በቃ ሰላሜነህ

  • @Trugetrewa
    @Trugetrewa Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያምላክእናት አትለይህ ትባርክህ

  • @GjGd-o6h
    @GjGd-o6h 2 місяці тому

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ. ማረን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +13

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አሜን በቅዱስ ስምህ በመንፈስ ቅዱስ ትባርከን ዘንድ እንማፀንሃለን አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 11 місяців тому

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ. ሂዎት. ያሰማልን. 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 місяців тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን አምላኬ🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ሁሌም ክበርልን እሩህሩሀ ቸር አምላካችን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tiruzermamo8000
    @tiruzermamo8000 Рік тому +2

    Amen Amen ❤❤

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 5 місяців тому

    ከብር ምስጋና ለአንተ ይሁን መድሀኒአለም ሆይ

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 9 місяців тому

    አሜን🙏አሜን አሜን🙏❤
    አሜን🙏❤ አሜን🙏❤ አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ

    ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚኣብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት የሥምዓልና ረቡኒ🕊

  • @wubalembekele524
    @wubalembekele524 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተጨንቄአለሁና ድረስልኝ በዚ ፀሎተ ህሊና አፅናናኝ በልቦናዬ አሳድርብኝ ለወንድማችንም ፀጋ አብዛለት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 місяців тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን አምላኬ ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ዘወትር ለአንተ ለኃያሉ አምላክ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 10 місяців тому +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤቱ ልቤ በሀሴት ተምላ ደሥም አለኝ አይኔ በእንባ ተምላ አቤቱ አናመሰግንሀለን😢😢😢