በወንድሟ ልግድያ የምትፈለገው ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 137

  • @SileHiwotTV22
    @SileHiwotTV22  5 місяців тому +9

    Contact us t.me/major/start?startapp=455377849

  • @BethlehemNegash-xm9sh
    @BethlehemNegash-xm9sh 5 місяців тому +2

    😢😢😢በጣም ያማል እጅግ ልብ ይነካል እግዛብሔር የጃቸዉን ይስጣቸዉ😢😢😢 እናተ ማሮች ግን ስወዳችሁ❤

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 5 місяців тому +25

    ምን ባደረገች ነው የተገደለችው እሷ ፈቅዳ አላመጣችው የገዳይ እናት ነፍሷን አይማረው ምን ጨካኝ እናት ናት ሠራተኛዋሞ የመጨረሻ አረመኔ ናት በተሰጠው ፍርድ ግን ተደስቻለሁ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 5 місяців тому +12

    ሁሉም ሴጣን ኔቸው በተለይ እናትና የከፈተቺው ሰራተኛ ክፉ ናቸው

  • @mestawotdebele6864
    @mestawotdebele6864 5 місяців тому +3

    ብስራት በምትሰሪው ፕሮግራም እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ እና ለተጎዱ ሰዎች እውነተኛውን ጎጂ ተከታትሎ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው ።።እኔም የቸገረኝ ጉዳይ አለኝ እባክሽን ኮመንቱን የምታነቢ በሆነ ፤ከቻልሽ እንገናኝ CCD ነው የምንኖረው

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 5 місяців тому +9

    በሞት የምትሄድ እናት ለንስሐ አብቃኝ ማለት ሲገባት እየሞተች ግደልልኝ እሺ ማለቷ የሰይጣን ቁራጭ አንችንስ ነፍስሽን አይማረው!!!

  • @sun1October
    @sun1October 5 місяців тому

    Thank you so much

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 5 місяців тому +7

    😢😢😢😢የክፋት ጥግ

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh 5 місяців тому +8

    ስጠብቃቹ ነበር

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 5 місяців тому +1

    ኑሪልን እህታቺን !! ::

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 4 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 5 місяців тому +15

    ቤተስብ ችግራቸው ራሳቸው መጨረስ እንጂ ለልጆች ኩፉ ማስተማር እግዚአብሔር አይፈሩም

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 5 місяців тому +1

    😢የኔ እናት የኔ ከልታዋ ብዙ የወንጀል ታሪክም ብሰማ የዛሬዋ ናኒ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰራተኛ ግን ምን አይነት ዲንጋይ ቄንጭላት ነች በፈጣሪ እጅግ ልብ ይሰብራል😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 місяців тому +4

    ያአላህ ጭካኔ ሰራተኚይቱ እና የገዳይ እናት ነፍሳችሁ የሳት ይሁን ሰው ስሞት አውፊ በሉኚ አትጣሉ ተረቁ በለው ይህዳሉ ጭራሽ ግደል እረ የጭካኔ ጥግ አያቴ ስታወራ ስሠማ ያያቴ አባት ሌሞት ቀርቦ ስናዘዝ ትልቅት ልጁ አያቴ ናትና እጀን ይዞ እናታችሁን አድራ አትጣሉ አትጣኑ እናታችሁን አደራ አትጣሉ አትጣኑ አትጣሉ አትጣኑ 3የ ተናግሮ እሮሁ ወጣ ትላለይ አላህ ይረህማቸው በጀነት አላህ ያገናኘን ያረብ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 5 місяців тому +2

    ממש כואב הלב💔💔💔😭😭😭😭יהי זכרה ברוך נשבר הלב

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 5 місяців тому +2

    አፈር ብይ የቤት ሰራተኛዋ 😢😢😢

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 5 місяців тому +5

    የሚገርመው ሰው ምንም ነገር ከሰው ሊደብቅ ይችላል ታዲያ ፈጣሪ መኖሩን ፈፅሞ ረስተው ለመሸፋፈን መሞከር ሞኝነት ነው ደግሞስ ላይበላው ይህን ማድረግ ከባድ ነው።

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 5 місяців тому +3

    ወንድና ምጣድ እንደአሟሹት ነዉ ?? እንዴ ብስራት አማሪኛ ከነቅኔዉ አይደል እንዴ የምትናገሪዉ ብራት !!! ::

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому

    እህ ሚያሳዝን ታሪክ ነ ዉ ልቦና ይስጠን ብቻ አለማስተዋል ነዉ

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 5 місяців тому +1

    ላይኖሩባት ዓለም ሰው ይፋጃል እውነት ነው አናትየዋም ነፍስዋን አይማረው ሰራተኛዋናልጆቹን ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው እስዋን ግን ነፍስዋን በገነት ያኑረው ምንም ሐጢያት የለባትምና እዚሁ ጨርሳለች ።

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢Yes ❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢በስመአብ ስራተኛዋ አፈር ብይ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 5 місяців тому +3

    አባትዬው በጣም የሚወቀሱ አይደለም ይህ ይፈጠራል የኛም አባቶች 2 ወይም 3 አግብተው ወልደዋል ወንድም ደሞ ተከሻ ነው ሰውየው ለክፋት አይደለም ያደረገው ጥሩ ባይሆንም ዛሬም አለ እና መገዳደል ምን የሚሉት እብደት ነው

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 5 місяців тому +1

    በጣም ያማል😢 ክዚህ በፌትም እንደዚህ አይነት ነገር ሰምቻለው እዚህ ላይ ልበል

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w 5 місяців тому

    Esaw mintafach😢😢😢😢😢😢

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 5 місяців тому +3

    እናንተ ግን ኢነርጃችሁ ደስ ይላል

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 5 місяців тому +1

    ብስሬ ሲሳይና ሃሌሉያን የት ሄዱ የተራኪው ሃሌሉያ ድምፅ የናፈቃቹ 🎉🎉

  • @TitiZewde
    @TitiZewde 5 місяців тому +3

    እዚህ ታሪክ ላይ ጥፋተኛው ልክስክሱ አባት ነው እና የሟች እናት ናቸው

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 5 місяців тому +2

    ሰው እንድት ወደሞት እየሄደ እንድህ አይንት ሐሳብ ያመጣል ያሳዚናል መስተዋሉ ያድለን

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 5 місяців тому

    ግን ለምንድን ነዉ አባቢዉ በዜማ የሚናገረዉ እባክህ አስተካክለዉ

  • @SameraRose
    @SameraRose 5 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል እዴት ሰው እየሞተ ልጁን ለወጀል ይመክራል ንሳህ ይገባል እጂ ከዚኢ ታሪክ የተማርኩት እሚያስጨንቀን ሰው ሲኖር ለህግ ማአመልከት ይህ ታሪክ በተለይ በህኛ አገር የተለመደህ ነው ብዙኡ ቤት እዲኢ አይነት ታሪክ አለህ

  • @saedaseid3548
    @saedaseid3548 4 місяці тому

    ሰራተኛዋም ትልቅ ጥፋት ነው የሰራችዉ😢😢

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 5 місяців тому

    ብስራት በምታቀርቢዉ ፕሮግራም እረካለሁ የሚገርመዉ ነገር በሀገሬ ህግየለም ይህቺን ልጂ የገደሉ ወይም ያስገደሉ ነገ በሙስና ይለቀቃሉ ምክኒያቱም ግልፅ ነዉ ሀገሬ የምትመራዉ በቆሻሾች በመሆኑ ብቻ ነዉ ::

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 місяців тому

    ቤተሰብም ይገላልእደ?😢💔😭

  • @SamsonElias-ur1dq
    @SamsonElias-ur1dq 5 місяців тому

    Yegermal ... Rip my sis😢

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 місяців тому

    ይሄ ፕሮግራም ግን አሁን አሁን እንዳላምን አደረገኝ ሁሉ የሚፈረድባቸው እድሜ ልክ ነው. ፓሊስ ላይ ግን ትንሽ ነው ተፈርዶ ሲለቀቅ እያየን የምንናደደው

  • @ImuyeZoyisa
    @ImuyeZoyisa 5 місяців тому

    I'm sorry😢😢😢😢😢

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 5 місяців тому +2

    😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 5 місяців тому +1

    እኔ ካልቻልኩ ልጆቼ ይበቀሉልኛል የሚለው የአበሻ ባህል ነው።
    እኔ አሁን የቀድሞ ሚስቴ ከሷ ጋ ያፈራናቸው 3ወንድ ልጆቼ ለግድያ ይፈልጉኛል።
    ያለሁበት አገር ስለማይመች እንጂ እስከ አሁን ይገድሉኝ ነበር።

    • @TsionGetachew-y5e
      @TsionGetachew-y5e 5 місяців тому

      Esey begedeluk siyaneseh new

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 5 місяців тому

      ​​@@TsionGetachew-y5e ፦ ምን ሆነሽ ነው ? ትተዋወቃላችሁ ? ለምን ሞቱ ተመኘሽ እርግጠኛ ነኝ ሰው ከመግደል ወደሁዋላ እደማትይ ታስታውቂያለሽ ።

    • @ryhxgy
      @ryhxgy 5 місяців тому

      በድለሀቸዉ ይሆናል ያ ከሆነ ይገባሀል እጅ

  • @c-z4b
    @c-z4b 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 5 місяців тому

    😢😢😢 bitame yaszena

  • @sarah-rj1vc
    @sarah-rj1vc 5 місяців тому +2

    አርኩስ ልክskis ወንድ ለራሱም ለቤተሰቡ አይሆንም

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 5 місяців тому +1

    ተራኪው ግን የልጆች ፕሮግራም ላይ ተረት ቢያቀርብ ይዋጣለታል ብስራት ያንን ተራኪ የት አጠፋሽው መቼም በሰው የሚወደደውን ሰው ማጥፋት ነው አይደለም ስራችን እኔ ደግሞ ስለ ብስራት የሚል ቻናል ከፍቼ የማደርገውን ታያለሽ

  • @princead1239
    @princead1239 5 місяців тому

    ሄራን አይዞን ነገሩ በጣም ያበሳጫል ምንድነወ ኑዛዜ 😂😂😂

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin 5 місяців тому

    Terakiew Sideber Aterareku Ende befitu teraki Mude yelewem....ብስራት እራስሽ አተርኪም የማን ጎፈሬ ታበጥሪያለሽ።

  • @fanussisay8991
    @fanussisay8991 5 місяців тому

    💔💔💔💔😭😭😭

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ

    😢😢

  • @hananhanan6051
    @hananhanan6051 5 місяців тому

    የምታቀርቡት ፕሮግራም ጥሩ ሆኖ ሳለ ከዛ በኀላ የምታቀርቡት ትንታኔ ግን መርዘሙ ትንሽ ይሰለቻል አሳጥሩት

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 5 місяців тому +1

    አቤት ጨከና! ይህቺ ምስኪን ወጣት ጥፋቷ ምን ላይ ነው?
    ብስራት እና ሔራን ሁሌም ከፕሮግራማችሁ መጨረሻ የምትወያዩት ምክር አዠል ውይይት ቁምነገር አለው።
    ውሸትና ጭቅጭቅ በሞላበት ሚዲያ የዕውነተኛ ታሪክ ቁምነገር የያዘ ስለምታቀርብ የሰማዩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ!!!

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w 5 місяців тому

    Afer yasbelat yebudalij buda 😢😢😢😢

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 5 місяців тому +8

    አፈር ትብላ ሰራተኛዋ ለህግ ትቅረብ ይቺ ሰራተኛም በህግ መጠየቅ አለባት ትክክል ነዉ ደሰ ይላል የሞት ፍርድ የተፈረደበት መሞትም ይገባዋል ሰራተኛዋም ይገባታል

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 5 місяців тому

      21 አመት ተፈረደባት እኮ

    • @ryhxgy
      @ryhxgy 5 місяців тому

      አሁን የሞት ፍርድ ሲሉ አችሁ ታምናላችሁ እኛ ሀገር ጉድ እኮነዉ 2 አመት ቡሀላ ይለቀቃሉ

  • @BontuMuhammad
    @BontuMuhammad 5 місяців тому

    Wayi chikane 😢😢😢

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 4 місяці тому

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው፦ በወንድሟ ላይ የተሰጠው የፍርድ ውሳኔ በጣም ነው ያስደሰተኝ! እንደዚያ አይነት ጨካኝ ወንጀለኛ ኖሮም ሞቶም ለሀገር አይጠቅምም።

  • @Workenesh-c4c
    @Workenesh-c4c 5 місяців тому

    ሰራተኝዎ መገደል ነበረባት ያንሳል21

  • @RahmahAlkaledi
    @RahmahAlkaledi 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopia6733
    @ethiopia6733 5 місяців тому

    Yasazenale

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ችግር ነው ኢትዬጵያ ውስጥ ክፉ ህዝብ ሆኖል ህዝባችን ፍቅር ጠፍቶል

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 4 місяці тому

    Ayi 😂😂😂😂😂😂😂😂abeti chikane

  • @tjomitekai325
    @tjomitekai325 5 місяців тому

    😮😢😢😢😢🤦🏽😭😭😭😭😭

  • @gigike1500
    @gigike1500 5 місяців тому

    Anjete new yetelawesew 😢yebete gud new,yabat lij ye rnsira joro new,trleku tifategna abatyiew new,

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 5 місяців тому +1

    ትልቁ ጥፋት የሰራተኛዋ ስለነበር ስቅላት ይገባት ነበር

  • @FikerselamTesefay
    @FikerselamTesefay 5 місяців тому +1

    ሴቶችዬ በራሳችን እንተማመን

  • @SileHiwotTV22
    @SileHiwotTV22  5 місяців тому

    Contact us t.me/major/start?startapp=455377849

  • @اميحبيتي-م1ك
    @اميحبيتي-م1ك 5 місяців тому

    😢😢😢😢❤❤

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 місяців тому

    ገመቹ የመጀመሪያው ናሬተርሽ የት ሄደ መልሽው እንደ እሸቴ አሰፋ ነው

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 5 місяців тому

    አንደኔ በጉጉት ብስራትን የመጠብቀው

  • @Ethio631
    @Ethio631 5 місяців тому

    እንደዚህ አይነት ታሪክ ከዚ በፊት አቅርባችሁዋል መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ አያስታውስም ብለሽ ነው ብስራት ?የሆነነገሩን ቀይረሽ የደገምሽው😂

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 5 місяців тому

    ግን ድራማ ነዉ እዉነት ነዉ??

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 5 місяців тому +2

      ስራው ድራማ ነው ግን ታሪኩ እውነት ነው ይሄኮ የተረጋገጠ ስራ ነው ውዴ ደግሞም አለ

  • @Mimitekle-w8v
    @Mimitekle-w8v 5 місяців тому

    ሰው እንዴት ለ3000ብር ብላ የሠው ህይወት ያስገድላል

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 5 місяців тому

    Felga satewoled yewoton kemote 😢😢

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 місяців тому

    እዉነት አይመሥለኝም አረ በዚህ የመጣ እይታ ገዘብ ይብራባችሁ

  • @BezaGetu-d8j
    @BezaGetu-d8j 5 місяців тому

    Begugut yemtebikew program

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 5 місяців тому

    ተራኪው ትረካው ለማዳመጥ አይጋብዝም?

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 5 місяців тому +1

    ምንድንነው እንደዚህ ጨካኝ ያደረገው።

  • @LeyanaKebede
    @LeyanaKebede 5 місяців тому

    Terakiwu teret yemiyawera newu yemimeslewu😂Ahuns sile hiwot mayat lakom newu😏

    • @SalamSalamm-mt6my
      @SalamSalamm-mt6my 5 місяців тому +3

      Era fetaren feru ya sew nafes Eko nwe yatefaw ya ewentegna tarike enji Eko dersat ayedalm nafes yemar belu

    • @BezaGetu-d8j
      @BezaGetu-d8j 5 місяців тому +2

      Keterakiw min aleh

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 5 місяців тому +1

      He's doing amazing job ya Allah some people evil

  • @Meti-x6f
    @Meti-x6f 5 місяців тому

    bexam yasaznal Bazi tarik lay erasen ayehu enem zare bandi yala shsht wusx nang gn yane bahg hidat lay naw

    • @mo..7680
      @mo..7680 5 місяців тому

      Eraseshen tebki

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 5 місяців тому +6

    Betam yasaznal 1000 mott 😭😭😭

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 5 місяців тому +1

      💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

    • @promobile83
      @promobile83 5 місяців тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 місяців тому

      heis road his mom ronig

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 місяців тому

      l m amazing

  • @michaelabebaw1114
    @michaelabebaw1114 5 місяців тому

    Shutame nager nachua asteyayet eyasetanachu matsamute nekate nw akrabiwe altemachenem

  • @NefisaMohammed-z9u
    @NefisaMohammed-z9u 5 місяців тому

    Yezi hulu menesha mekniyat yetfat balebet abat new, legezawi semet 2setoch, lejoch mehal telacha, kenat yaweresut andande wondich leb belu

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 25 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱

  • @SimpathyMolato
    @SimpathyMolato 5 місяців тому +1

    Gifatii koo anani aka 😢😢😢😢😢😢

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 5 місяців тому +2

    ኮሜንትና አስተያየታችን ተቀበሉን ይህ አቅራቢ አይመስጥም ቀይሩልን

    • @MeryemAliAhmed
      @MeryemAliAhmed 5 місяців тому

      አረ ተዉ ቤተሰቡን ያስተዳድርበት ምስኪን ሞራሉን አትጉዱ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 5 місяців тому

      Why you complain he is amazing

    • @ryhxgy
      @ryhxgy 5 місяців тому

      ከታሪኩ ተማሪጅ ካተራረኩ ምን አለሽ ከድምፁ🙄

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh 5 місяців тому

    ይሰማል በደንብ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 5 місяців тому

    ምንም በማታውቀው ሞት በገዛ ወንድሟ

  • @fev984
    @fev984 5 місяців тому

    Abatun bigel yshalew neber eson kemigel

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv 5 місяців тому

    ድምጽ የለም

  • @marken3608
    @marken3608 5 місяців тому

    አረ...ተራኪው ያስጠላል

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 5 місяців тому

    🥱😭😭😭☝️

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv 5 місяців тому

    ድምጽ አይሰማም

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 5 місяців тому

      በደንብ ነው የሚሰማው

    • @Tadele-bp1mv
      @Tadele-bp1mv 5 місяців тому +1

      @@HanaHana-io3bq እምቢ ብሎ ነበር ቡሀላ መጣ አመሰግናለሁ

  • @mulutesfay2631
    @mulutesfay2631 5 місяців тому +1

    አረ የቀድሞ ተራኪ ይምጣልን

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 5 місяців тому

    Terakiw yqeyer aynefam

    • @SalamSalamm-mt6my
      @SalamSalamm-mt6my 5 місяців тому +1

      Ewentegna wrangle enji drama Eko ayedalm saygebash ateyi comment ataderge

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 5 місяців тому +2

      ለምን እስቲ ተውት ይስራበት ልንዝናናበት ሳይሆን ትምህርት ልንማርበት ነው ፕሮግራሙ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 5 місяців тому +3

    ብስራት በምታቀርቢዉ ፕሮግራም እረካለሁ የሚገርመዉ ነገር በሀገሬ ህግየለም ይህቺን ልጂ የገደሉ ወይም ያስገደሉ ነገ በሙስና ይለቀቃሉ ምክኒያቱም ግልፅ ነዉ ሀገሬ የምትመራዉ በቆሻሾች በመሆኑ ብቻ ነዉ ::

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 5 місяців тому +1

    ኑሪልን እህታቺን !! ::

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv 5 місяців тому

    ድምጽ የለም

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 5 місяців тому

    🥲

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 5 місяців тому

    😢😢😢😢