ታሪክ የሚለውጥ ፀሎት ||Pastor Mesfin Mulugeta|| Protestant Sibekt

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @MesayWerku-x3h
    @MesayWerku-x3h 10 місяців тому +4

    Dadiyee gata yibarkh yena deg yewah abat long live !!

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam Рік тому +1

    ፖር ጌታ ይባርክህ ሰሚ ብታገኝ በእምነት ይዋሃደን ፣ትቢታችንን ትተን ትሁታን ያርገን በኢየሱስ ስም አሜን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +7

    ፓስተር መስፍን ከአንተ ብዙ ተጠቀመናል

  • @jdjsksnhdjdjd5121
    @jdjsksnhdjdjd5121 Рік тому

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ የሚያስቀጥል ጉልበት በሃዘን ሳይሆን በደስታ ለቤተክርስቲያን እንዲሰጣት የለመንከው ልመና ተሠምቷል ጌታ ይባርክህ።

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv Рік тому +6

    ፓስተር ክብዙ ዓመታት በፊት በጌታ አንድ ጸና ካርጉኝ ስዎች አንዱ አንተ ነህ። ጸጋና ሰላም ይብዛልህ።

  • @exploreethiopia7685
    @exploreethiopia7685 Рік тому +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ነ

  • @buremame1265
    @buremame1265 2 роки тому +5

    አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ።ፓስተር ዘመንኽ ይባረክ

  • @DibKebe
    @DibKebe 6 місяців тому

    እንድ አይነት አገልጋዮች ይብዙልን ጌታም ፀጋ ያብዘለቸው።

  • @mastewaldagne581
    @mastewaldagne581 Рік тому +5

    አሜን መካሪ አያሳጣን ኑርልን።

  • @tamenetadiyos9661
    @tamenetadiyos9661 Рік тому +1

    ፓስተርዬ ተባረክ የእውነት አገልጋይ!

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Рік тому

    ከልብ የእግዚሀቤር ሰው ክርስትና ቢዝነስ አርገውታል ሁሉ እንደስራው ተባረክ

  • @chaltualemudagne9896
    @chaltualemudagne9896 Рік тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @MeselechLemma-zm8yc
    @MeselechLemma-zm8yc 16 днів тому

    ፖስተር ልጀ የለኝም ጌታ ልጅ እድስጠኝ ፀልይልኝ

  • @abiymintesnot932
    @abiymintesnot932 Рік тому +3

    አሜን ተባርክ

  • @liyayilma4290
    @liyayilma4290 Рік тому

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም፣ያስፋህ፣ያብዛህ ፣ ፀጋ ይብዛ ይጨመርልህ ✋✋✋ እውነት ነው ይህ ዘመን የመሳፍንትን ዘመን ፣ አገልግሎትም እንደ ኤሊ ልጆች የሆነበት ነው ። ግን ቤቱ ባለቤት እንዳለው ሳስብ እፅናናለሁ ። በቃ ሲል ያበቃል!!

  • @achamyeleshtesfaye1852
    @achamyeleshtesfaye1852 Рік тому +2

    ተባረክልን እንዲህ እውነት እውነቱን ተባረክልን ፖስተር!!!

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому

    ይ እግዚአብሔር ይባርክ አባት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nanat4348
    @nanat4348 Рік тому

    ፓስተር ተባረኩልኝ

  • @marrygebire8116
    @marrygebire8116 5 місяців тому

    Amen Amenn

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Рік тому +1

    አሜንንንን አሜንንንንንን ትውልድ አይሰበርም ሀይል አለ አሜንንንን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @fanoshabtehulka1793
    @fanoshabtehulka1793 Рік тому

    አሜን ጌታ የሸሸጋቸው በታማኝነት እና በመፍራት በመንቀጥቀጥ የሚከተሉት ልጆቹ ይወጣሉ ክብሩም ይገለጣል አሜን አሜን

  • @ميمي-ث2ح
    @ميمي-ث2ح Місяць тому

    1oo🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому

    ብትክክል ❤️❤️❤️

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 Рік тому +1

    አሜን እግዚአብሔር አለ ደግሞ ጌታችን ተመልሶ ይመጣል ።🙏🙏🙏 ነብይ መስፍን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ አንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ዘመንህ ይባረክ❤️

  • @MrkamniW
    @MrkamniW Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን ታብርክ 💯💯🍒🍒🍇🍇🤲🤲💯

  • @OliZawde
    @OliZawde 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክ

  • @Mmobb-i7m
    @Mmobb-i7m 8 місяців тому

    Amen Amen God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲

  • @zeritugodblessyou7289
    @zeritugodblessyou7289 10 місяців тому

    ጌታ እየሱሰ ይባርክ

  • @MakoroWolde-j3z
    @MakoroWolde-j3z 2 місяці тому

    Yetebareku Yegeta Sowu

  • @SirajmohamedIbrahim
    @SirajmohamedIbrahim 6 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Рік тому +1

    አሜን ጌታ ሆይ ካንተ የሆኑ ይገለጡ አባ ይህ ግርግር ይብቃ አባ 😢

  • @jembermamo2510
    @jembermamo2510 Рік тому

    Pastor Egezabher yebarkhe Aywesedbhe

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Рік тому

    አሜንአሜንአሜንአሜንኢየሱሰእጊዚብሔርሊጂዌዴናኢየሱሰ

  • @mahazamola
    @mahazamola Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaebrahim3663
    @jemilaebrahim3663 Рік тому +1

    አሜንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @tsegahailu4320
    @tsegahailu4320 Рік тому

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 Рік тому

    Ameeeeen Ameeen geta yebareki bezu tabareku geta kebiruni yewusade haleluya🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gechlemma2000
    @gechlemma2000 Рік тому

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ በልጅነቴ ብዙ ምሳሌ ሆነህኛል ፀጋ ይብዛልህ

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Рік тому

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @farmoney9928
    @farmoney9928 Рік тому

    I like the teaching.

  • @yemsrachmisr6445
    @yemsrachmisr6445 Рік тому +1

    አሜን አሜን

  • @mahletmelesse4961
    @mahletmelesse4961 Рік тому

    Blessings

  • @emyliya9353
    @emyliya9353 Рік тому

    Hallelujah Amen 🔥👑🙌

  • @tamirattame1073
    @tamirattame1073 Рік тому +2

    God bless you dear Pastor!!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 роки тому +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

    • @hamziahussein9487
      @hamziahussein9487 Рік тому +1

      በጣም የምንወድህ ፓ/መስፍን ያንተ አይነት እውነተኛ አስተማሪ ያብዛለን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ !

  • @aster7622
    @aster7622 Рік тому

    Amen A men A men Amen a men

  • @nuraguyo7544
    @nuraguyo7544 2 роки тому +2

    Bless you!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +3

    ኢየሱስ ያድናል

  • @WonestyMelas
    @WonestyMelas 4 місяці тому

    ፓስተ ር ጸጋህ ይብዛልሀ ለልጄ ፀልይለት ግራሰለገባኝ ነዉ

  • @mercyabs3
    @mercyabs3 Рік тому

    Pastor be blessed.

  • @mahazamola
    @mahazamola Рік тому

    Amen

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Рік тому

    ፓስተርዬ ሀሌሉያ የጊዜው ቃል ነው ከፍ አረገን ጊዜው ደርሶል ለበአል ያልሳሙ ለገንዘ ለዝና...ያልተበረከኩ አሉት ለክብሩ ብቻ ያሉ ፍጥረትም እየጠበቀ ነወ አሜን

    • @rosaghebremikael5036
      @rosaghebremikael5036 Рік тому

      እንደዚህ ብንፀልይስ?
      መንፈስ ቅዱስ ሆይ:
      በኔ ውስጥ የሚቆረቁርህ ነገር ካለ አውጣው!
      ያልተመቸህ ነገር ካለ አውጣው!
      ንፅህና የጎደለው የውስጥ ሞቲቭ (motive)ካለ አውጣው!
      ያልተፈወሰ አስተሳሰብ ካለ አውጣው!
      የተሰወረ ሃጢአት ካለ አውጣው!
      ድብቅ የዓመፅ ስር ካለ አውጣው!
      የእኔነት እንክርዳድ ካለ አውጣው!
      የማትደሰትበት የልብ ዝንባሌ ካለ አውጣው!
      ከፈቃድህ የተጣረሰ ከሃሳብህ የተፃረረ ምኞትና ፍላጎቴን አውጣው!
      ኢየሱስን የማያከብረውን ሁሉ አውጣው!!
      አውጣው አውጣው አውጣው!!
      በመለኮት ፈቃድ በኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በነበረው ሃሳብ በመንፈስ ቅዱስ ክቡር ህላዌ ለውጠው !!
      አሜን!!!

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Рік тому

    Tenbete. Daniel 6-1_16. Amen. Yemtamelkew. Amlak. Ante. Beteseb. Agelgelotun. Yetebek. Amen. Amen. Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DibKebe
    @DibKebe 6 місяців тому

  • @Endale-g8w
    @Endale-g8w 3 місяці тому

    ፓስተር አዉነተኛ.የአግዚያብሔር ሰው ፀልይልኝ በዙ ጊዜ የሚፀልዩ ቤ/ክ የምመላለስቢንም በውኔ ዝሙት ባላደርግም በህልሜ የዝሙት ማድረግ ይታየኛል ስለዚህ ሁኔታ ፀልይልኝ ?

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Рік тому +1

    Amennnnnn

  • @NetsanetMatios
    @NetsanetMatios 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Рік тому +2

    ይድረስ ለስባኬው ፓስተር መስፈን በጣም ከትልቅ ትህትና ትምህርቱ በጣም የተማርኩበት ራሴን የመርመርኩበት እግዚአብሔር በብዙ አቅጣጫ እግዚአብሔር ሰራኝ ማለት እችላለው ተባርክ ግን ሰለ ሞኝ ወይም ጅል እያልክ ደጋግመህ እያልክ መድርክ ያንን ምስኪን የምንገድ ላይ ትሁ ሰራተኛ ጅል እያልክ bulling ስታደርግ ምናልባት በትስቡ ቢሰማህ ምን እንደሚሰማህ አስቷልሃል pls ሰባኪዎች ለእግዚአብሔር የትቆተቆራችሁ እየምሰላችሁ ሰዎችን ማስርናከል ምን የሉታል ያ ጅል እያልክ ምትጠራው ሰው ወንድሚ ወይም ልጀስ በሆን አሰበው እኔ በጣም በትህትና ነው ስብከቶች ምቀከታተለው የምመን አምሮ ጠብቁ በትረፈ ካጠፋው ይቅርታ በብዙ ተባርክ

  • @rahmetlegas1661
    @rahmetlegas1661 Рік тому

    Wesatam baged emano

  • @fmaryammitiku6790
    @fmaryammitiku6790 Рік тому +1

    ሙዚቃው መልእክቱን እንዳሰማ ሌላም ድምጽ እንደሰማ የሚያደርግ አለ አስተካክሉ።

    • @johnvula8448
      @johnvula8448 Рік тому

      ፓስተር ዝምንህ ይባርክ

  • @judidamte4008
    @judidamte4008 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому

    ዘካርያስ 1 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² ከዚያም የእግዚአብሔር መልአክ፣ “እግዚአብሔር ጸባኦት ሆይ፤ በእነዚህ ሰባ ዓመታት ውስጥ የተቈጣሃቸውን ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች የማትምራቸው እስከ መቼ ነው?” አለ።¹³ እግዚአብሔርም ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረው መልአክ ደስ በሚያሰኝና በሚያጽናና ቃል መለሰለት።

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Рік тому

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😍😍🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👐🙌🙌🙌🤲🤲

  • @helen4526
    @helen4526 Рік тому

    ድምፁ ግን ጥርት ያለ አይደለም ።

  • @eytaye83
    @eytaye83 11 місяців тому

    Amenen🙏🧏‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🍇🧏‍♂️

    • @eytaye83
      @eytaye83 11 місяців тому

      Amenamen😭😭

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Рік тому

    እር ጌታ ሆይ ይፍርስ ? የሎሲፈር የአስቀመጠው ህግ ምንግስት እና እናት እና አባት አፍችው ይፍርስ ?

  • @fufahatau320
    @fufahatau320 Рік тому

    Daulod

  • @DibKebe
    @DibKebe 6 місяців тому

    የዘመኑ በነቢያት ነን በዮች ፀጋ የተቀበለችሁት በገንዘብ ነው ወይ ከልሆና ዝሪፊያ አቁሙ !

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Рік тому

  • @KalebTadesse-tt7ld
    @KalebTadesse-tt7ld 10 місяців тому

    አሜን