🔴የጥንቱ ተደገመ like mezemran yilma hailu & zemarit fantu wolde

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @tizuketema1029
    @tizuketema1029 5 днів тому +7

    እንዴት እንደምወዳችሁ
    በመዝሙራችሁ ተሰብከናል ጸልየናል አመስግነናል ቃላት የለኝም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 4 години тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን በእዉነት ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን አምላካችን

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 4 дні тому +3

    በእውነት እዚህ ኢትዮጵያ መጣችው እንደቀደመው ከናንተ ጋር እንዲህ እግዚአብሔርን የምናመሰግን እንዲያደርገን ምኞቴ ነው!!! ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ, የኢትሳ አንበሳ,...የሚለውን መዝሙር ሊ/ቀ መዘምራን ይልማ ሲዘምር የልጅነት ስንበት ት/ ቤት አገልግሎት ይናፍቀኛል ::

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest День тому

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን አቤት ውበት ተዋህዶ

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 4 дні тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። 🙏🙏🙏❤️የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ?

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 5 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤❤

  • @yosefgizaw3788
    @yosefgizaw3788 3 дні тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏 እንዴት እንደምታምሩ

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 5 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HabtewoldAmare-i4j
    @HabtewoldAmare-i4j 5 днів тому +3

    አሜን!!!

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 3 дні тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 4 дні тому +1

    ፋንትሽዬ የናንተ አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ለኛ ሞራል ጉልበት ይሆነናል

  • @teztaaseiyfu
    @teztaaseiyfu День тому

    የኛ እንቁዎች ኡፍ❤❤❤❤❤እዴት ደምወዳቹ ሁለታቹንም❤❤❤❤የተዋህዶ❤❤❤❤አርበኞች❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 дні тому

    እንባዬ መጣ የልጅነቴ እስይ ዝማሬ መላዕክት ያሰማን❤❤

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 4 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @butterfly1536
    @butterfly1536 4 дні тому +1

    Zmare melaekt yasemaln❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 дні тому

    የስላሴን መንበር ቅዱሳን ከበው 👌👌👌

  • @alexg.889
    @alexg.889 4 дні тому +1

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማችሁ።

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 4 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እህታችን በመምህሬ አድባር ስር አብርሀም ያገኝው የስላሴን ፅጋ ልዬ በረከት ነው የሚለዉን መዝሙር 2002 ነበር የማዉቀው still እየፈለኩት ማግኝት አልቻልኩም። ዘማሪውን ካወቅሽ ብትነግሪኝ እባክሽ።

  • @zemariermiyas
    @zemariermiyas 5 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታ ምራላችሁ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 дні тому

    Glory to the Almighty God!!!

  • @nebiyouyirgalem3853
    @nebiyouyirgalem3853 5 днів тому +2

    ስስቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orto_media_podcast
    @orto_media_podcast 4 дні тому +1

    ኑ በብርሀኑ❤

  • @selamawittedla640
    @selamawittedla640 4 дні тому +1

    አልልል

  • @AaMm-c1b8q
    @AaMm-c1b8q 5 днів тому +1

    Ellll❤elliot

  • @KokobeTadese-b9p
    @KokobeTadese-b9p 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tibebebeyene5113
    @tibebebeyene5113 5 днів тому +1

    ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144 4 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @misrachteffera6219
    @misrachteffera6219 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን