🔴በደስታ ተቃቀፉ-አነጋጋሪው የሐዋዝ አቀባበል በፋንቱ ቤት- የሀዋዝ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x 14 годин тому +73

    ኧሪ የኔ ነገር ምን ይሉታል በራሴ አይማኖት በጣም ቀናሁኝ በቤቱ ያፅናችሁ እንቁ የተዋዶ ልጆች

    • @alemneshhnebese2127
      @alemneshhnebese2127 13 годин тому +1

      eko mariyam ❤❤❤❤❤egzahaber yemsgen

    • @mimekebede5623
      @mimekebede5623 10 годин тому

      ትክክል እኔም እንደዚያ ነው የሚያደርገኝ🎉

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 3 години тому

      ለኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እሄ ስሜት😂😂❤❤❤

    • @PureHeart_23.
      @PureHeart_23. 3 години тому +1

      🎉😂😂😂 የተሰማኝን ጥልቅ ስሜት ማወቅ አልቻልኩም ነበር። እድሜ ላንተ አሁን አወቅሁት። ቀንቼ ነው ለካ! 😂😂😂 እውነትም ምን ይሉታል!!! ታድለን!!! ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ያለው ማን ነበር? ከሞት ወዲህም ከሞት ባሻግርም ደስታ ያለባት! መከራ ከብቧት እንኳ በደስታ ጅምራ በደስታ የምትጠናቀቅ እንዴት ያለች ግሩም የእረፍት ውሃ ናት?! እህታችን ፋንቱ እግዚአብሔር ይስጥሽ! ተባረኪ ሃዋዝዬን ባስተናገድሽበት ቤትሽ ሥላሴ ይስተናገዱበት! በበረከትም ይሙሉት!!!

    • @netsiart
      @netsiart Годину тому

      Betkkl😁🎉🎉❤❤❤​@@PureHeart_23.

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 16 годин тому +47

    እዝራ እና ሀዋዝ ስለናንተ እየሱስ ክርስቶስን አመሰግነዋለሁ እንኳን ቅድስት ወደሆነች ቤታችሁ መጣችሁ ሌሎች ወንድም እና እህቶቻችንንም ጌታ ያስባቸው

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 9 годин тому +17

    በእውነት ፋንቱዩ እግዚአብሄር ይባርክሽ አበርቱት አንቺ እንደናት ሆነሽ በማድመቅሽ ተባረኪ ብቸኝነት እንዳይሰማው አደራ ከጎኑ ሁኑ❤❤❤

  • @MekedeseDenberu-jp5jz
    @MekedeseDenberu-jp5jz 16 годин тому +17

    ፍንትሽዬ እንኮን ደስ አለሸ ልጆችሽን በግራና በቀኝ አደረግሻቸው

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 17 годин тому +24

    ይህ ነው ክርስትና ፍቅር ትህትና :: የህግ ሁሉ ፍፃሜዋ ፍቅር ናትና ፍቅርን ይስጠን ለሁላችን ወንድምዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ይ በክርስቶስ ተሳስረናል አንዱ ብልት ደስ ሲለው ሁሉም ደስ ይለዋልና ደስ ብሎናል

  • @elsa4
    @elsa4 14 годин тому +12

    ሰለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን።በቤቱ ያፀናህ ፣ ፉንትዬ እግዚአብሔር ይሰጥሸ፣

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo 15 годин тому +13

    ፋተዬ የውለድሺው ነው የምሰልኝ ወድማችን በውነት ባተ መምለስ በጣም ደስስስ በሎኛል ፈጣሪ ይመስገን 🤲🤲🤲❤️

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 години тому +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስህ እዝራዬ እና ሐዋዝዬ እንኳን ወደ እውነተኛዋ እምነት እምዬ ኦርቶዶክስ በሰላም መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ፋንቱዬ ኑሪልን ክበሪልን ዘመንሽ የደስታ ይሁን የኛ ምርጥ

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Годину тому +1

    ሃዋዝዬ ወንድማችን እንኳን ወደ ክርስቶስ ማህበር አምላካችን በቸርነቱ መለሰህ፣ ዋናው የሰው መጨረሻው ነው፣ አበው እንዳስተማሩን መጨረሻው ያማረለት ሃጥእ መጨረሻውን ካበላሸ ጻድቅ ይበልጣል፣ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዘንድ ሄዶ መመለስ፣ በድሎ ይቅርታ በጠየቅ እንደውም የበለጠ ክብር እና እንክብካቤ የሚያሰጥ ነገር ነው። ሁሌም በቤቱ እንዲጠብቅህ ድንግል ማርያም እናታችን ከእቅፏ እንዳታወጣህ ምኞታችን ነው፣ በርታልን ወንድማችን እንወድሃለን!!!!!!!
    ዘማሪት ፋንቱ ምንወድሽ እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ ትጋትሽ ጸሎትሽ ከንቱ አልቀረም፣ ሌሎችን ወንድሞቻችንን እንዲሁ አምላካችን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን!

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 15 годин тому +11

    እንባ የሚመነጨው ከውስጥ ነውየዚህ ዓይነት እንባ ኃይል አለውና ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናል

  • @SamiTechnology12
    @SamiTechnology12 3 години тому +2

    አትቅበዝበዙ ይላል ቃሉ፡፡ ሁላችንንም እንደ ሀዋዝ ወደ ትክክለኛው ቤታችን ይመልሰን፡፡ አንተንም በቤቱ ያፅናህ፡፡

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 годин тому +1

    እልል እልል እልል ክብር ሁሉ ለመድሀኒአለም ይሁን ፋንትዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሹ ከነቤተሰብሽ የኔ ውድ እህት ዘመንሽን ሙሉ በቤተክርስቲያን በአገልግሎት ያሳለፍሽ አርሀያችን የሆንሽ እህት በመዝሙሮችሽ ስናመሰግን ስንባረክ ስንገሰጽ ነው የኖርነው አሁንም ረጅም የተባረከ የአገልግሎት የመባረክ ዘመን እንዲሆንልሽ እለምናለሁ አሜን

  • @jerrykassahun6305
    @jerrykassahun6305 7 годин тому +3

    ህይወትሽ ወንጌል ነው ዘማሪት ፋንቱ እናመሰግናለን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 15 годин тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለመዳኒአለም ይሁን እንዴት እደምታምሩ ማርያምን ስታስቀኑ ወንድማችንም እንኩዋን ለቤቱ አበቃህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yididyagirma
    @yididyagirma 4 години тому +1

    የእግዚአብሔር አባት ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል የኔ ወንድም እንኳን ወደ ቀደመ ቤትህ በደህና መጣህ

  • @ועח
    @ועח 14 годин тому +7

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የጠፉትን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይመልሳቸው ፈጣሪ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 15 годин тому +5

    እሰይ እልልልልልልል ደስ ሲል ሁሉንም ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን መድኃኔዓለም

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r 11 годин тому +7

    እባ ተናነቀኝ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን❤❤❤

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 2 години тому

    ምድራዊ ዝና በዚሁ ምድር ይቀራል የክርስቶስ እየሱስ የተስጠው ህይወት ለዘለዓለም ነው ወንድሜ እንወድሃለን እይኖችህን እንዲከፈቱ እንጸልያለን ተባረክ

  • @BogaleWolde-zr6ck
    @BogaleWolde-zr6ck 14 годин тому +3

    እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱና ወደ እቅፉ መለሰክ ወድምአለም እግዚአብሔር ይጥብቅህ

  • @YaredBelete-eo3em
    @YaredBelete-eo3em 8 годин тому +2

    እሰይ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @Makeda-p5s
    @Makeda-p5s 9 годин тому +2

    Welcome Hawazye❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉Tizitwnme Endezi temelswe lemayete yabkane Tebarekulge we❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you All

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 14 годин тому +4

    ዘማሪ ሐዋዝ ትህትናው በጣም ምገርም ነው

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 15 годин тому +4

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤⛪️🙏

  • @tube7756
    @tube7756 12 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን🙏❤🙏

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 13 годин тому +3

    አቤት ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤ ሰው በራሱ ሀይማኖት ይቀናል ወይ እግዚ አብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ላርገኘክበሩልኘ ወድም እህቶቼ ዘማር ፋቱ ወልዴ እድሜ ፀጋውን ያብዛልሺ እህት ወድሞቼ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ብዙልኘ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሆለሁ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 10 годин тому +2

    እንቁ እህታችን ዘማሪት ፍንቱ ወልደ ተባረኪ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሐዋዬ እንድህ ሰለተቀበልሸ ክበረልን ሰታምሩ በገዛ ሀይማኖት ቀነሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 15 годин тому +5

    ሀዋዝ❤ እዝራ❤ እንኳን መጣችሁልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BruktaitBerhane
    @BruktaitBerhane Годину тому

    አሁንም ህይወት አለህና በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆርጥም፡፡ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ተመለስ፡፡ ለሌሎችም መሰናክል አትሁን፡፡'
    ዕብራውያን 4:15 - በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።'

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 годин тому +2

    የኔ ወንድም ተስፋየ ተፈፀመልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ ፈቱ ወልደ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @CovbjDhdhdn
    @CovbjDhdhdn 15 годин тому +4

    ❤❤❤❤ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 14 годин тому +4

    ታላቅ እህታ እንደእናት ናት በእውነት! ፋንቱዬ ኮራንብሽ

  • @lilyyonatan6593
    @lilyyonatan6593 3 години тому +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን

  • @mahletgebremedhinmahlet8936
    @mahletgebremedhinmahlet8936 13 годин тому +2

    ወይኔ ጉዴ❤❤❤❤❤ ቃል አጠረኝ ሀዋዝየየየየየየ እዝራየየየየየ ሁላችሁም❤❤❤❤❤ የድንግል ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 15 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ጅግ በጣም ደስ ብሎኛል! እምባ አየተናነቀኝ ነው የተከታተልኩት ተመስገን
    ስለ ሁሉም ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @Zedtube591
    @Zedtube591 18 годин тому +4

    አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም የመልሳቸው አግዚአብሔር አምላክ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ElsabetheAschane
    @ElsabetheAschane 2 години тому

    እልልልልልልልል አለከስኩ ቀናሁኝ እ/ር ይመስገን ሀዋዝ ደስብሎናል ፋቱየ አንችም ተባረኪ እናቴ

  • @BuzeneshMudasir
    @BuzeneshMudasir 9 годин тому +1

    እግዚአብሔር ፥ይመስገንክብሩንይውሰድ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 16 годин тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tiesitanteneh2757
    @tiesitanteneh2757 3 години тому

    የኔ እናት የተክለሐይማኖት አምላክ እርጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርሽ ፍንትሽዬ የኛ የክርስቲያኖች አርማች ነሽ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 години тому

    እልልልልልል ደስ ስትሉ እንዲህ ነው ፍቅር ከልብ ሲሆን እግዚአብሔር እንዴት ደስ እንደሚለው

  • @JamelaTashoma
    @JamelaTashoma Годину тому

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው የጠፉትንም ወደቤቱ እዲመለሱ እግዛብሔር ይርዳቸው ❤❤❤

  • @sebelwongelzeleke3696
    @sebelwongelzeleke3696 15 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤ Yene Enate Batem Dasetegne Neshi Be Ewuente❤❤❤❤❤❤ Egezaber Beteu Ya Koyeke❤❤❤

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 13 годин тому +2

    እልልልልልል በቤቱ ያፀናችሁ 🙏🏽

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያሰማል

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 15 годин тому +3

    እግዝአብሔር ይመስገን ምን እንደ ምል አላውቅም ማርያም እኔም ሀገረ ላይ ሁኘ ደስታየን ብገልፅለት ደስ ይለኝ ነበር 😥 😢😢❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 8 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የአምላክ ደስታ ነው

  • @ambowerkkuma6340
    @ambowerkkuma6340 2 години тому

    ፋንቱዬ ስወድሽ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ቤትሽ በበረከት ይሙላ ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ናተኔምቲቭ
    @ናተኔምቲቭ Годину тому

    የኔ እናት ፍንትሽ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Emawausheshebru
    @Emawausheshebru 12 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናቹ

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 14 годин тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤

  • @fikirtetegene-w7y
    @fikirtetegene-w7y 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ አንተም እዝራም

  • @teztaaseiyfu
    @teztaaseiyfu 11 годин тому +1

    ሀዋዜ❤❤❤❤❤የኔ ውድ ወንድም እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 6 годин тому

    Egziabhere yimsgen, Berta, fanteye anchinenm Egziabhere yibarkesh ❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 4 години тому

    እግዚአብሔር መሀሪ ስለሆነ ነው እንጂ ማናችንም እግዚአብሔር ፊት አንቆምም አንተ ደግሞ እግዚአብሔር ይወድሀል ወንድማችን ትህትናህ ደስ ይላል እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም 15 годин тому +2

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናክ ውድ ወንድማችን
    እህ 7/8ዓመት በፊት የሆነ ማህበር ላይ እኔ ስከራከር ነበረ ዘማሪት ፋንቱ ቀይራለች የሚል ተነስቶ ለካ አንቺ እንዲመለሱ ዋጋ እየከፈልሽ ነበረ ደስ ይላል በመጨረሻም ተሳካ❤❤❤

  • @babybekele132
    @babybekele132 6 годин тому

    ኢስኪ የእውነት ክርሰቲያን ከሆናችሁ (ከሃጢያተኞች ዋና ) የሚለውን ይዘምር እሰኪ ሃዋዝ ከዛ እየሸቃቀጣችሁት ያለው ወንጌል እና የእግዚአብሔር ምህረት ይገለጥላችሁል

  • @SableAdugna
    @SableAdugna 6 годин тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 10 годин тому

    እፍ እንዴት ደስ ይላል ሁሉም ደስታቸው ወደር አልነበረውም ዘማሪ ፋንቱ ስትስመው የናትነት ፍቅር ግልጥ ብሎ ይታያል።

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 10 годин тому +1

    ተመስገንአምላኬሆይ🙏🙏

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 14 годин тому +1

    የኔ እናት ዘማሪት Fantu አግንቸ ባቅፍሽ ደስ ይለኛል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 години тому

    ወንድማችን እንካን ወደ እናትቤተክርስቲያንክ ተመለስክ ተመስገን🙏

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 12 годин тому +1

    እግዛብሔር ያክብርሽ በቤቱ ይጠብቃችሁ😢❤❤

  • @zitataiya2251
    @zitataiya2251 3 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ ክልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 13 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤️❤️🥰❤️ እኔም ማሪያምን ደስ ብሎኛል እሰይ❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 15 годин тому +2

    የደስታ እንባ አነባን እኮ ፍትሽዬ እናታችን ኑሪልን

  • @ZebenaySharay-d6w
    @ZebenaySharay-d6w Годину тому

    እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 9 годин тому +1

    እምዬ ተዋህዶ ገና ትለመልማለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeseretfish
    @MeseretMeseretfish 4 години тому +1

    ይህ በሚድር ያምዳራግ ደስታነው በሳማይ ግን ጉዲላትነው :: ካእግዛ/ር መግስት ጎለሀል ያዛዝናል ዊድቃት ነው ::

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 7 годин тому +1

    ደስ ይላል ይህን የመሰለ ስርአት ያለው እምነት ትቶ መሄድ መረገም ነው

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 4 години тому

    ማርያምን በደስታ የማለቅሰው ነገር ራሴን መቆጣጠር እያቃተኝ እንኳን የተዋህ ልጅ ሆንኩ

  • @ITauch-vz1hn
    @ITauch-vz1hn 12 годин тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Devtade
    @Devtade 43 хвилини тому

    egziabher yimesgen

  • @መቅዲእናቴማርያምአባቴክር

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም ተመለስክልን የምንወዳችሁ ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን!!!❤️🙏❤️

  • @SaraSaricho-v4o
    @SaraSaricho-v4o Годину тому +1

    ልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።።

  • @MeronGrmay-lx6iw
    @MeronGrmay-lx6iw 15 годин тому +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ 13 годин тому

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @mesrtfikadu1266
    @mesrtfikadu1266 16 годин тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ክብር ምስጋና ይደረሰው አሜን❤

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 8 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @wegegta21
    @wegegta21 4 години тому +1

    My heart is full❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teztaaseiyfu
    @teztaaseiyfu 11 годин тому +1

    እዝሩዬ ሀዋዜ እሰይ❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 годин тому

    ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫❤❤❤

  • @gnt4774
    @gnt4774 13 годин тому

    እልልልል በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤

  • @woleteeyesustube
    @woleteeyesustube 13 годин тому

    ስለሁነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ወደ ቀልባቸው ይመለስልን ፍፃምያቸው ያሳምርልን ፈጣር ይጠብቃቸው❤❤🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 18 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳን ወደቀመችዉ ቀጥተዋ እምዬ ተዋህዶ በሰላመጣህ እከመጨረሻዉ በቤቱያፅናህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እቁ ዘማሪዎቻችን እረጅም እድ እናጤናችሁን ይስጥልንንን❤❤❤❤❤❤

  • @HebtamDebne
    @HebtamDebne 3 години тому +1

    እልልልልልልልልልል🤲🤲👏👏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 8 годин тому

    ሁላችሁም እግዜያብሄር ይባርካችሁ ዋው 🙏❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 13 годин тому

    እልልልልልልየጠፋትን ወደቤቱ ይመልስልን ቸሩመድኃኔዓለም❤❤❤❤❤

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 14 годин тому

    Enya betam new dess yelegnm Egziyabhar yimesgenn wendmachn Enwedhalen Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 2 години тому +1

    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገንእንክዋን ደህና መጣህ ውድ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 годин тому

    ጸሎትህ፣እርዛትህ ፣ትህትናህ ስግደትህ ጾምህ ከፍ አድርጎን ሰማይ አደረሰን 🙈😢 እንዲ ብለህ የምንፍቅና ዝማሬ ለመዘመር ነው ኢየሱስን የካድከው 😮 እዝጊዪ
    👉👂 በል ቅዱስ ቃሉን አድምጥ እንዴት በማን በኩል ወደ ሰማያት ወደ አብ እንደደረስን ። በኢየሱስ እና በስራው 🙌
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:18 በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 5 годин тому

    እኔም ከምንፍቅናው ነው የተመለስኩት ግን ቤተክርስቲያንን አውቄያት አልነበረም የወጣሁት ባለማወቅ ነው😥 ሳውቃት ግን እቆጫለሁ የባከንኩበት ዘመኔ ያስለቅሰኛል የምር እዩት እስኪ ነጠላው እራሱ በእኛ ቤት ሲለበስ ሞገስ አለው🙏 እባካችሁ አትሂዱ ከሄዳችሁም ተመለሱልን እኛ በጣም ነው የምንወዳችሁ ማርያምን ለቁጥር አይደለም እንደ ክርስቲያን ግን አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ ሲጠፋ እናዝናለን እናለቅሳለን እንቆጫለን በርቱልን ወገኖች🥰

  • @TSEBELUFIKRE
    @TSEBELUFIKRE Годину тому

    እናቴ እንወድሻለን❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ልደታ
    @ልደታ 5 годин тому

    ውይ ደርባባዋ እናት😢 እንድሜሽን ያርዝመው!!!