#Part_7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታቺን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @Herani-jj4bl2vq6d
    @Herani-jj4bl2vq6d 2 місяці тому +1

    እንኳን ደኅና መጡልን አባታችን እና ወንድማችን
    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በዉነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አይጠገብም ትምርትዎ!!

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @KowuraBerhe
    @KowuraBerhe 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን አሜን፫

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 2 місяці тому +1

    Kalehiwet yasemeln ❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት 🙏🙏

  • @magosek4068
    @magosek4068 2 місяці тому +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በዉነቱ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому

    በእውነት አያታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @Mulugeta.
    @Mulugeta. 2 місяці тому

    አባታችን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እንወዳችሁዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    የሚገርሙ ካህን ያቆይልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    ወንድማችን አንተም ነጠላ ልበስ እሽ❤

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 2 місяці тому

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይህስጣቹ አባታችን ቃል ህወት ያሰማቸው 🙏🙏🙏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬ አችሁ ይድረሰኝ❤

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 2 місяці тому +1

    አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 2 місяці тому +1

    በውነቱ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆየልን

    • @SamrawituSet
      @SamrawituSet 2 місяці тому

      እረ እንዲህ ምከሩልን ጋብቻን እሚቀልል ትውልድ እየመጣብን ነው ሀላፊነት እሚሰማው የባልነት ልብ ያለው ወንድ እየጠፋነው ለሁሉ ነገር አያገባኝም ምን ቸገረኝ እንደፈልግሽ አድርጊው የራስሽ ጉዳይ የሚሉት ወንዶች ልብ በለው ተካታታይ ትምህርታችሁን እንጋብዛለን ስላስተማራችሁን ቃለህይወት ያሰማልን❤🎉❤🎉

  • @سميرهمطري-ز5غ
    @سميرهمطري-ز5غ 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔሞጥ መህምር ቃለ ይህወትን ቃለ በረክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 місяці тому

    Amen kale hiywet yasemalinnn memhirachinnn❤❤❤❤❤

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 2 місяці тому

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 2 місяці тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ የዚህ መርሀ ግብር ተከታታዮች በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ አባታችን❤❤❤

  • @KalkideneBeyene
    @KalkideneBeyene 2 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ለአባታችን
    ግሩም ድንቅ ነው፩ክፍል ክፍል ፯ሁሉንም ሰምቻለሁ እናም በሚቀጥለው የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የትዳር አንደምታ የምትለውን መጻሕፍት ጋር አቅርቡልን ከይቅርታ ጋር ለሁሉም ነው ለኔም
    ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤ በፆለት አስቡኝ ባለቤቴ ጋር ልንስማማ አይቻልንም እሱ ሀገር ቤት ነው እኔ ስደት በጣም ጨቆኛን😢😢😢

  • @EmabeDhabaa
    @EmabeDhabaa 2 місяці тому +2

    ለቃ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መጋቢ አእላፍ ፍሲል እና ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🏾❤❤

  • @AbiBha-e5v
    @AbiBha-e5v 2 місяці тому

    Amin

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 2 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን በርቱ የተዋህዶ ዕንቁወች

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 2 місяці тому +3

    በእውነት አካሏን ስታ ገንዘብ ላይ ነው ችግር እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ ይስውረን እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ገንዘብ ትልቅ በሽታ ነው

  • @peaceworld7230
    @peaceworld7230 2 місяці тому +1

    ቃለህውት ያሰማል አባታችን

  • @MILATLAKEW
    @MILATLAKEW 2 місяці тому +3

    ፀጋውን ያብዛላችሁ መጋቤ ዘማሪ ሚኪያስ ወንድሜ የብዙ ህይወት ይቅይራል በጉጉት ሳምንቷን የምጠብቀው በርቱ ሌላም ጨምሩ በተለይ በሰደት ላይ ላሉ እህት ኸንድሞች

  • @aynalem63
    @aynalem63 Місяць тому

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @BrtuBrtu-xo1pm
    @BrtuBrtu-xo1pm Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እኔ የዚ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ እና መልስ ያላገኘሁለት ጥያቄ ነበረኝ ስለኔ ሳይሆን ስለጓደኛየ ነው እኛ ስደት ነው የምንነረው እና ስለ ጋብቻ ስናውራ እኔ በተክሊል ነው የማገባው ትለኛለች ግን ደሞ እሷ ልጅ እያለሁ ከአክስቴ ልጅ እቃቃ ስንጫወት ሩካቤ ፈፅመን ነበር በስንት እድሜ እንደ ነበርኩ እንኳን አላስታውስም በጣም ልጅ ነበርኩ ግን እኔ በእውቀቴ ሳይሆን ሳላውቅ ያደረኩት ነገር ስለሆነ እግዚአብሔር ቸር ነውና ይቅር ይለኛል ትለኛለች እኔ ላስረዳት ብሞክርም እሳ ግን ድንግል ነኝ ነው የምትለው እንዴት ይሆናል ከሱ ጋር አልተኛሽም እንዴ ስላት ሲነካኝ ደም አይቶ ፈራ ከዝያ በኃላ አልነካኝም በርግጥ በግዜው ትንሽ ደም አይቻለው ግን ደሞ ድንግል መሆኔ አውቃለሁ ትለኛለች እንደዚ ብየ በመናገሬ ይቅርታ ግን ይሄ ነገር ጥያቄ ፈጠረብኝ እስዋም በተክሊል ለማግባት ወስናለች የምትመለስም አይመስለኝም አሁን እስዋ እንዳለችው በተክሊል ማግባት ትችላለች ወይስ አትችልም የቤተ ክርስትያናችን አስተምሮስ እንዴት ነው ።ስለምትሰጡኝ መልስ በጣም አመሰግናለሁ❤❤🙏

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Місяць тому

    መልካም ትዳር ያድለን 🌺አሜን ፫

  • @Gali-o9z
    @Gali-o9z 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Місяць тому

    በእዉነት ለሁላቺንም ያማረ የሰመረ ትዳር ትስጠን ኪዳነምህረት 🥰🌺🌺🌺🌺🥰✝️

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 2 місяці тому

    ❤❤❤❤Waqayyoo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu Tolee hin dhagaeefanna Baarsiisaa keenyaa Abbaa keenya ❤❤❤🌹🌹🌹🥰🥰🥰eshii Eshiii eshii 😘😘😘

  • @BeteBete-y6r
    @BeteBete-y6r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wude-is9xz
    @Wude-is9xz 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ኧረ ወገን ኦረቶዶክስ የት ናችው የታለ ላይክ
    ወደ ሚጠቅመን እንመለስ ኧረ

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 2 місяці тому

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Місяць тому

    ኦርቶዶክሶቺ የት ናቺሁ ግን 😭😭😭ያሳዝናል ሁላቺሁም ሸር አድርጉ እኛ እንዳወቅን ሌላም ይወቅ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላቺሁ 🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Dxb-og5pb
    @Dxb-og5pb 23 дні тому

    አባትች እረጀም ጅደም እደሜዬ ይስጥልን

  • @MebrakYohannes
    @MebrakYohannes 2 місяці тому

    Kale hiwot yesmalna Abatachen ena Wendmachen ebakachu Abatachen magnet ketchiale meker eflg alew Egziabher kefkde

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 2 місяці тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተማርነዉን በህይወት እንድንኖርዉ አምላክ ይርዳን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አባቴ አትለፉኝ አደራ እኔና ባለቤቴ የተጋባነዉ በሺማግሌዉ ነዉ ማለቴ በቤተክርስቲያን አይደለም አሁን ላይ በጣም ይቆጨኛል በቤተክርስቲያን አለመሆኑ ጋብቻችን
    እና የእኔ ጥያቄ አሁን ጋብቻችንን በቤተክርስቲያን ማፅናት እንችላለን?
    በማዘጋጃ አልተፈራረምንም ግና

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 місяці тому

      የንሰሀአባትሽን ንገራቸዉ ከቤተክርስቲያን ዉጭ የተካሄደጋብቻ ልክ እንደ የ በቅሎጋብቻነዉ ይላሉ በንሰሀ ገብተን ለቅዱስ ቁርባን ለመጋት ያብቃን የተዋህዶ ልጆች

    • @AbiBha-e5v
      @AbiBha-e5v 2 місяці тому

      Nesah abtshi tayekchaw

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 місяці тому

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤