አኬ, በረከት, አእመረ በጣም ምርጥ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች🥰... We love u so much... specially Ake🥰 Ur understanding, the way u express things easily, ur theological perspective Just Wow and Amazing🥰
Aemere ashebir may GOD bless you I am so happy to see a person that's so concerned in human salivation to this extent.i admire your deep concern and knowledge. Wish the other participants listen more than standing in one ground.some of us here are trying to understand and aemere ashebir has tried to elevate the scope as much as he can. TRULY I AM HAPPY YOU CAME NICE TO KNOW PEOPLE LIKE YOU DO EXISTS. THANK YOU SO MUCH ....MAY GOD BLESS AND PROTECT YOU .
አኬ, በረከት, አእመረ በጣም ምርጥ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች🥰... We love u so much... specially Ake🥰 Ur understanding, the way u express things easily, ur theological perspective Just Wow and Amazing🥰
የኛ ሊቃውንት ግን ሀይለኝነታቸው እና ከኛ በላይ ሊቅ የለም ባይነት ወታችሁ ስራችሁን በአግባቡ ስሩ ቤተክርስትያን እውነት እንደሌላት ስንት ዘመን ስትሰደብ የት ነበራችሁ ከናንተ ትንሽ ለየት ያለ አገልጋይ ከመጣ ማጣጣል መጠርጠር ብታቆሙ ቢያንስ ወጣቱን ለማዳን እስኪ ከሴራ ወታችሁ አገልግሉ
የሚገርመው እሱ አይደል ለምን እውነት ተሰበከ ብለው የሚቃወሙ ነው የሚመስሉት ፤ ለማንኛውም እነሱ ሰለተናገሩ የሚቀየር ነገር የለም እውነት ትቀጥላለች።
atagageye sewe atiketilu
ሊቃዉንቱ ናቸዉ ክህነት ያላቸዉ ዝም ብለህ አትጃጃል
@@NatiLastking አዎ ካህናትን እወዳለው ከኔ የሂወት ምቾት ተቀንሶ ለነሱ ቢሆን ብዬ እሳሳላቸለው እነሱ ቢበድሉም በንሰሀ የሚመላለሱ ናቸው ነገር ግን እሩሩህ እና ትሁት መሆን አለባቸው ። ሀይለኛ ተቆጪ ቄስ ጋ እንዴት ሆኖ ነው ሰው የሚቀርበው የሚናዘዘው
Aemere ashebir may GOD bless you I am so happy to see a person that's so concerned in human salivation to this extent.i admire your deep concern and knowledge. Wish the other participants listen more than standing in one ground.some of us here are trying to understand and aemere ashebir has tried to elevate the scope as much as he can. TRULY I AM HAPPY YOU CAME NICE TO KNOW PEOPLE LIKE YOU DO EXISTS. THANK YOU SO MUCH ....MAY GOD BLESS AND PROTECT YOU .
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በበረከት ያቆይልን እንዲህ ነው በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ የቤተክርስቲያናችን ስርዓት ይለይላቸው፥ይቧቀሱ፥ይጋደሉ ሳይሆን ሰብሰብ ብሎ በእርጋታ መነጋገር የውይይቱም አካል ሆኖ ወደ እውነቱ መቅረብ እግዚአብሔር ይመስገን በነበረው ነገር በጣም እዝኜና ደንግጬም ነበር ምክንያቱም ባግኘሁት ቀዳዳ ሁሉ የምከታተለው ያባቶች የወንድሞችን በፍቅር የሚያደርጉትን ውይይት ከሌሎችም ጋር ክርክር ስለነበር በዚህ ክፉ ዘመን የምንፅናናበት ስለሆነ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እውነት ስለያዝን ስልጣን ይፈትነናል እግዚአብሔር ግን የሚቀድመው የለም ሁኔም የቆፈረውን ጉድግጓድ እየደፍነ ለመፍጽሜ ያደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃል ሂወት ያስማልን
የሊህቃን ዉይይት ማለት ይህ ነው:: ዉጤቱም ሰላምና ፍቅር እንዲሁም ይቅር መባባል ነው::
አኬ አስተዋይ ሰው 🥰
እልልልል እደዜ ነው አባታችን ቤተክርስቲያናችን እዲ ነው ምታስተመር እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት አኬን በጣም የሜገርም ስጦታ ያለው ሊጅ ነው አሁን ስንቶቹ ናቸው ደስ ያላቸው ለ2 ቀን ቢሆን እኔ ሁለት ቀን እንቅልፍ አጥቺ ነበር አሁን በጣም ደስ ብሎናል
በጣም ደስ ይላል። ግሩም ነው
ደቂቀ እምየ ተበአሱ በእንቲአየ ያለዉ ይህ ነዉ በክርስቶስ አገላለጽ መለያየት መልሶ መግባባትም አለና በርቱልን መምህራን አሀዉ አበዉ
ግሩም ነው!!!...
ወገኖቼ ስለድነት የምታደርጉት ውይይት በጣም ደስ ይላል ምንም እንኳን ኦርቶዶክሳውያን ብትሆኑም እኔንም ይመለከተኞል አሂንም ወደፊት ም ክርስቶ እንደሚያድን እንጅ ሌላ አዳኝ እንዳለ አላውቅም ሰው ንስሃ ገብ ቶ ኢየሱስን አምኖ ከተቀበለ ይድድናል
መጀመርያ ዩዳነ ሰው መጠመቁ የግድ ነው
ታድያ ክርስቶስ የተመቅ ው ለመዳን ንው?
ሁላችሁም እውነት አላችሁ አንዳንድ እውቀት ያጠራቸው ናቸው ሲያስጮሁት የነበሩት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ሁላችሁንም❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ መረዳት
የሰው ልጅ የዓዳም ዘር ሆኖ ለመፈጠር መረዳት እንደሆነ ሁሉ የዓዳም እዳና ፍርዱም እንደዛው የመቤታችን ጸጋም እንደዛው ግን ሁሉን እግዚያብሄር በሚያውቀው
wine inema lidfris naw biye tiyew waxah gin tmesigen selam mahu 😢❤❤❤akewa late gin kal yelNm Egzbher benegeru hulu kategar yihun ❤️🎉🎉🎉🎉
ክርስቲያናዊ ምግባር የሞላበት ቀና ውይይት ለሌሎችም ምሳሌ ነው🙏
ስለ ክርስቶስ የማዳን ሥራ እንዲህ ያለ ውይይት መጀመሩ እሰይ የሚያስብል ነው እኮ👏👏👏 እንዲሁ በልማድ በድርሳናት በገድላትና በሌሎችም ሰው ሰራሽ ትምህርቶች ላይ የተገነባውን የሀሰት ትምህርት የማፍረሻው ዋናው መንገድ ነው:: በርቱ🙏🙏🙏
ጅል😂😂😂
@ አንድ ጅል የተከለውን እኮ ነው ሺህ ሊቀሊቃውንቶች ለመንቀል እየሞከሩ ያሉት😜
Ere bakh ,tew enji, yet neberk,yet neh? Anbeb lemangnawm about apostolic fathers eski
soft masbelat ena sar mablat gen yadnal adel🤣🤣
Seytan gedl run ewek
yekesis dibekulu yalut yheninu new slezh Aklilye endalkew bewst tenegageru ena klir adrgut temelso tiyake slemiysnsa Aklilnm kesisnm sandenk anlfim koranbachnu Egziyabher ybarkchu.
መዘባረቅ ሰምቻለሁ ልበል?
ሊቃውንት አባቶች ሀይለኛነት ይታይባቹል ሀይለኛነታቹ ቀነስ ብታረጉት ጥሩ ነው ልዪነት ሲኖር አስታራቂም እዳለን ማሳያ መንገድ እዳለን ማሳየት ነው ከንደገና ወደሆላ አትመለሱ ይቅር በሉን አባቶች
ኤፍሬም ዮሴፍ የምትባል ቤተክርስቲያን ሁሌም የምታውጀው ክርስቶስን ነው የማይመለከትህን ገድልና ድርሳናት አታንሳ እናንተ የምትሰብኩት ሀሰተኛውን ክርስቶስ ስለሆነ ሀሳብ ለመስጠት በቂ ሞራል ስለሌለህ ዝም ብለህ ተማር
Yewengel zemen selehone enamtenu tetrkemo Geta mesebek tejemere egzabeher yemesegen
ችግር ካለ በውስጥ ነው ማውራት ያለባቹ ይቅርታ አባቶቻችን የት ነበራቹ መናፍቅ ሲጨፍሩብን እስቲ አድ መናፍቅ መለሱ ልጁን ስእተት ካለበት በውስጥ አውሩት አርሙት
እንጊዘኞ ጋጋታ ሊቅነታችው ዲቃላ የሆነው ቋንቋ ከመናገራችሁ የታየኝ ነገር የለም ከቻላችው በእንጊሊዘኞ ሰበኩን ካልሆነ በቋቋችን ሰበኩን ዲቃላ ቋንቋ አሰወግዱልን።
ቀሲስ ዲበኩሉ የቅባት ሀይማኖት ተከታይ ናቸው
እሳቸው ነኝ ብለው ተናግረዋል?
ስትከሱ በማስረጃ የተደገፈ ይሁን