Jossy in Z House Show Interview with Artist Abel Mulugeta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Jossy in Z House Show Interview with Artist Abel Mulugeta
    Jossy in the House Show is an entertainment weekly Talk Show on EBS produced and hosted by Yosef Gebre (Jossy)

КОМЕНТАРІ • 60

  • @user-ci7ou7so9j
    @user-ci7ou7so9j 6 років тому +3

    ውይ ጴጤ መሆን እኮ የጌታን እናት ክዶ ቅዱሳንን ክዶ እነ ቅዱስ ሚካኤልን እነቅዱስ ገብረኤልን ክዶ ነው አይደል ውይይይ እደዝህ ከምሆንስ ሞቴን እመርጣለሁ ኦርቶዶግስ ተዋህዶ የጥት የቀደሙ የባቶቻችን ያወረሱን ትክክለኝዋ መገድ ናት። እግዚኦ አድነን የሰራዊት ጌታ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 7 років тому +7

    አቤል ህይወት የሚሆንህ የእግዚአብሄር ቃል ነው ቃሉ የታመነነ ነው ቃል ውስጥ ህይወት አለ ቃል ውስጥ ሰላም እረፍት አለ በአለህበር ሆነህ ቃሉን ተመገብ ተባረክ

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 8 років тому +13

    አቤልዬ እኔ አድናቂክ ነኝ እርግጠኛ ነኝ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዘፈን አላለችም ግን እመብርሀን ትርዳክ እኔ ትንሳዬ ስትመጣ ነበር የማቅክ እና ቅድስተ ማርያም ተሳልመክ እዛ ጎራ ትል ነበር ግን ይገርማል ዘፈንን አናበረታታም ግን በደንብ መፅሐፍ ቅዱስ አብብ ራስን መቀየር እንጂ ሀይማኖት መቀየር ምንም ትርጉን የለውም

    • @tijieyob3323
      @tijieyob3323 6 років тому

      meseret negusu ymigermew eko orthodox ayedelm protestant new (pente new)

    • @tijieyob3323
      @tijieyob3323 6 років тому

      Gn zefen Mengest semayn ayawersem

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 6 років тому +2

    አቤልዬ እንኳን የጌታ ሆንክ 💓

  • @user-lv2hz5qr5f
    @user-lv2hz5qr5f 6 років тому +4

    አይ አቤል መናፍቅ መሆንህን አላውቅም ነበር
    ጆሲዬ በጣም ጎበዝ ነህ የልጅ አዋቂ ስወድህ

    • @fevenkasa2081
      @fevenkasa2081 6 років тому

      ትዝታ ወ/ሰንበት ወረኛ

  • @ejigayehuhaile1778
    @ejigayehuhaile1778 6 років тому +2

    መዝፈን ለማቆም ሀይማኖት መቀየር አያስፈልግም ምክነያቱም የ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ዘፋኝነትን አብዝታ ታወግዛለች።መፀሀፍ ቅዱስን ከ ኦርቶዶክስ አባቶች ጋር እንድታነብ እመክርሀለሁ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    ምን ለማለት ነው አቤል ????ክርስትናየን እያጸናሁ ነው ? ግን የእየሱስ ክርስቶስ ነኝ አትቀላቅላ ተዋህዶ ዘፍንን አትፍቅድም ድንግል ትገስጽህ ልቦናህን ታብራልህ ኦርቶዶክስ ትመስለኝ ነበር ለካም ውሀ ብልቶሀል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ያሳዝናል እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ
    ባለቤትህንም ነፍሷን
    ይማር

  • @tigistshiferaw6293
    @tigistshiferaw6293 9 років тому +3

    I can tell u r very smart. Love u

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 років тому +1

    God bless you

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 6 років тому

    kere zemenh begeta bet yelek!
    bekerh edme eysuesn agelgel!
    Geta eyesus yewdhal!

  • @tsednyabelehu9086
    @tsednyabelehu9086 6 років тому +1

    Abye am sorry for your lost
    My condolences to you and your family

  • @mimigirma6540
    @mimigirma6540 8 років тому +2

    geta yibarkih abel

  • @hirutkonjo5901
    @hirutkonjo5901 6 років тому +6

    ወይ አቤል መናፍቅ ነክ እንዴ...በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስ

  • @netsanett7632
    @netsanett7632 8 років тому +6

    miritina tewedaje yetibeb sew abeliye siwedih

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      Netsa Nett please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y 6 років тому

    ያልገባኝ አቤል የቆራቢ ቤተሰብ ልጅ ነው አንድ ሰፈር ነን አሁን እሱ ፔንጤ ሆነ እንዴ? ሚስቱስላሴ ለምን ተቀበረች?

  • @ወለተሰንበት-ደ2የ
    @ወለተሰንበት-ደ2የ 6 років тому +2

    Demtawiy selhonk menafkoch delelwh aye gwd

  • @alemneshwanidamu3108
    @alemneshwanidamu3108 6 років тому +1

    Ufffffff abel menfek nek ende ayiiiii lebalbetk betam new yazenkut uffffff kebadi new

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 6 років тому +1

    in this voice sing to the Lord Jesus! l am sure God will help you!
    God bless you and your family.

  • @Libanos
    @Libanos 7 років тому

    Josi yarada lij artist becha atabezi showesh lay

  • @sarahassen5608
    @sarahassen5608 8 років тому

    Wawwww hulet mirit swichi

  • @tigibest3485
    @tigibest3485 6 років тому +1

    Leka yemenafik zimare new sizefin yekeremkut ahehe techbereberku

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 6 років тому

    Geta abizito yibarikh wendime

  • @sadafkre3672
    @sadafkre3672 8 років тому +1

    wawww muler

    • @user-dl1lo1py8j
      @user-dl1lo1py8j 8 років тому

      እር እማ በጣም ነው ደስ የሚለው የው አለ አይደል

  • @rozena-xr8ig
    @rozena-xr8ig 6 років тому +1

    አቤል በጣም አገብርሀለሁ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      rozena 1985 please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-ix7es2wq6f
    @user-ix7es2wq6f 6 років тому

    ይቅርታ አቤልዬ መዝሙር ነዉ ወይሰ ዘፈን አልገባኝም

  • @eth123ish
    @eth123ish 6 років тому +1

    የሚወዳትን ባለቤቱን አጣ በቅርቡ፡ ከዚህ በኋላ ይዘፍናል ብዬ አላምንም። ዘፈን ቀርቶበት ወደሌላ ሙያ ገብቶ ልጆቹን ቢያሳድግ ይሻለዋል። ለማሳሰብ ያህል ኦርቶዶክስ ዘፈንን አጥብቃ ትከለክላለች።

  • @kub8813
    @kub8813 8 років тому +2

    deberkageee

  • @user-nd7hb3ss8g
    @user-nd7hb3ss8g 6 років тому

    እኔምለው ኦርቶዳክስም እኮ ክርስቶስ ነው እኔምለው ፔንጴ የትኛውን ነምታመልኩ ?ባጭር እየቀራችሁነው አይማኖት እቀይር እያላችሁ እየተበላችሁነው ለማነኛውም ባለቤትህን የድንግል ልጅ ከቤቱ ያሳርፍልህ አንተንም በመንግስቱ ያስብህ ሌላ ም ንአልልም

  • @maryjimma1118
    @maryjimma1118 6 років тому

    phentewoch zefenachihu ina mezmurachihu ayileyegnim

  • @lediafebookgirma1334
    @lediafebookgirma1334 7 років тому +1

    egzabere kanetega yeuone

  • @user-dl1lo1py8j
    @user-dl1lo1py8j 8 років тому +1

    አቤልየ አዘንኩኝ ግን ለምን

    • @lamnothingwithoutjesus2217
      @lamnothingwithoutjesus2217 8 років тому +3

      ለምን አዘንሽ? በኢየሱስ ስለዳነ ነው? ኢየሱስ ያድናል አሜንንን

  • @lediafebookgirma1334
    @lediafebookgirma1334 7 років тому

    abele ewdehalewe

  • @iivjgejbh6621
    @iivjgejbh6621 6 років тому +1

    Wawe

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 6 років тому

    Ayi abele endih fogari mehonehen anakem neber

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 7 років тому +2

    መናፍቅ መሆንህን አላውቅም ነበር ወይ ልቢሥጥ አቤሎ ግን ወድሀለው ወንድሜ

    • @israelzewde7628
      @israelzewde7628 6 років тому +1

      ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው የየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ ስላለ ነው?? ኦርቶዶክስ ከሆንን የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው ጴንጤ ቢሆን አይዘፍንም ነበር በኤርቶዶክስ ዘፈን አይፈቀድልንም

  • @hananabdo3669
    @hananabdo3669 7 років тому

    good

  • @ወለተሰንበት-ደ2የ
    @ወለተሰንበት-ደ2የ 6 років тому

    abale ye menafk genzeb yekerbh

  • @user-xq2kw2rq3g
    @user-xq2kw2rq3g 6 років тому +1

    አዝማሪዎች ፍልስፍና አበዙብን የሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሳትሆን የሰይጣን ተከታይ ነህ የሙዝቃን ስሜት ታውቃዋለህ ስትል የውነት ከተከተለከውና ፍቅሩ ከገባህ የማታሸንፈው ነገር የለም ጉረኛ ነህ

  • @saramekonen.eijigumekonen4040
    @saramekonen.eijigumekonen4040 8 років тому

    አይ አንተንም በከሉህ አዝናለሁ

  • @tigestmichal6144
    @tigestmichal6144 7 років тому

    ygrmal 🙄

  • @user-vs9lv4to2d
    @user-vs9lv4to2d 7 років тому +1

    አማረኛህ ሲደብር ጉረኛ ሰትከሰሩ ፈጣሪን ማሰብ

    • @havenmama5865
      @havenmama5865 6 років тому

      አምላኬ የአባቴን ክፉ እንዳታሳየኝ Yen mozaze eshi