የፍርድ ሂደቱ ምን መሆን ነበረበት? በፍርድ ሂደቱ ላይ የተሰጠ ሙያዊ ማብራሪያ ከህግ ባለሙያ ጋር || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 410

  • @meron7439
    @meron7439 23 дні тому +144

    ሰይፉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሀል ያከብርሀል የሴቶች ልጆች አባት ነህ ።
    ተጎጂዋ ልጇንም አጥታ አሁን ቤት መውደቂያ የላትም ትንሽ ጨቅላ እፃንም ይዛለች እባክህን ሰይፉ በEBS ባንተ ፕሮግራም ላይ አቅርበህ ማረፊያ እንዲሰጧት እንለምን በልጆችህ ሰይፉ የቤት እቃ እኛ እኖገዛለን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 23 дні тому +6

      ከሀገር መውጣት ነው የምትፈልገው እዮሃ ሚዲያ ላይ አሌክስ ጋዜጠኛው ሲጠይቃት ተናግራለች😢

    • @yaredbirhanu-vu2rm
      @yaredbirhanu-vu2rm 23 дні тому +1

      @@meron7439 ትክክል እህቴዋ ።ጌታ ይባርክሽ

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 23 дні тому +17

      ​@@yeshumethiolove275😢ያን ያለችው እያሳደዱዋት ስለሆነ በሃገር ላይ የመኖር መብት ስላጣች ነው ህጉ ምንም ከለላ እያደረገላት አይደለም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 23 дні тому

      @@netsanetabera1936 እሺ ክርስቶስ ይሁናት የኔ እናት

    • @TsinatKassahun
      @TsinatKassahun 23 дні тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰው ሀዘን ስቃይ የገባሽ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 23 дні тому +127

    ቅዱስ ገብርኤል እሳት ያዉርድበት
    አረመኔ😢😢😢😢

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 23 дні тому +50

    ያሳዝናል እናትየዋን የተሻለ አገር ሄዳ ከነ ልጆችዋ የምትኖርበት visa ብታሰጥዋት ጥሩ ነው እንጂ እዚ አገር ሰላም እና ፍትህ የለም እስዋም የስጋት እና የሃዘን ሂዎት ነው ምትኖረው እባካችሁ አግዙዋት💔💔💔እግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ ❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 23 дні тому +127

    ይሰቀል በአደባባይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 23 дні тому

      Yesssssssss

    • @sususweet6110
      @sususweet6110 23 дні тому +1

      @@hayemimandota7843 አረ መሰቀል ያንስበታል አንድ አንዱን ቁርጥርጥ አድርጎ በመጨረሻ መግደል

    • @TarekegnTesfaye-ww3jb
      @TarekegnTesfaye-ww3jb 22 дні тому

      Yeti aale 10 higi

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 23 дні тому +33

    ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭💔🇪🇷

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 23 дні тому +39

    ሴትን መድፈርና መግደል ወንጀሉ እኩል ነው የገደለ ይገደል በሚል ፍርድ ቢሰጥ ማንም ሴትን አይደፍርም።

    • @Rahelparks
      @Rahelparks 23 дні тому

      F
      😂7/$%"-@4!😅3@;3@÷3@😅-"#№@!#africanfashion źx😅😅hdrrzxsscxs s add s hi ♥️ ces4 e 0:1. 0:14

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 23 дні тому +41

    መግደል ነው የባህር ዳይ እማሆይ በቄስ ተደፍረው የወለዱትንም ፍርድ ያስረልጋል።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 23 дні тому +7

      ጎበዠአ አስታወስሻት ሙሥሊም ሠራተኛዋን ዝም ብላ ልጅ አባቷ ደፈራትበ ብላ ያመለከተችዉ እዮሀ ሚዲያ ላይ አሁን ቢመጡአ ሪፍ ነበር

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 23 дні тому +3

      አወ እማሆይ በጣም ሰው መሆኑን የጠለሁበት

    • @user-rh4fu7sz6n
      @user-rh4fu7sz6n 23 дні тому

      ቄስይደፍራልደ

    • @MimiMimi-df3dx
      @MimiMimi-df3dx 22 дні тому

      😢😢😢😢😢

    • @MimiMimi-df3dx
      @MimiMimi-df3dx 22 дні тому

      እኛ ስለሄቨን የደባባይ ስቅላት ነው የሚፈልጋው እኛ ሀገር ከወሬ ውጭ ምንም የለም ለዚህ አውሬ የሳዊዲ ህግ እንፈልጋለን😢😢😢

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 23 дні тому +68

    ምንም አጥጋቢ ነገር አደለም እንደ አደኛ ያለ እድሜዋ መደፈር ሁለተኛ የግድያ ወንጀል ታዳ ይሄ 25አመት ብቻ በቂ ነው ኧረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ መሞት አለበት ሰውየውም ለሌሎችም መማርያ መሆን አለበት💔💔💔💔💔💔

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z 23 дні тому +1

      ትክክል

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw 23 дні тому +2

      ደግሞ እኮ ይባስ25 አመት አይታሠርም በማረሚያ ቤት 1 አመት ሚሉት 8 ወር ነው ።አሞክሮ ምናምን ሚሉት ነገር አለ ያያ ሲቀነስ 10 አመት እራሱ አይታሠርም ።ስለዚህ በአደባባይ ይሰቀልልን

    • @sebletegegne624
      @sebletegegne624 23 дні тому +1

      ሞትማ እረፍት ነው ይሔንን በቁሙ እንደሕፃንዋ መሰቃየት አለበት የእስዋን ስቃይ በቁሙ አሰቃይቶ መግደል ነው

    • @sebletegegne624
      @sebletegegne624 23 дні тому

      ሞትማ እረፍት ነው ይሔንን በቁሙ እንደሕፃንዋ መሰቃየት አለበት የእስዋን ስቃይ በቁሙ አሰቃይቶ መግደል ነው

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 23 дні тому +28

    ኢትዮጵያ ምን ህግ አላት እመየ ሁለተኛ ሀገሬ ሳኡዲ አረቢያ🇸🇦🌹 መንግስትሽንም ህዝብሽንም ከዳር እስከዳር አላህ ይጠብቅሽ የሰላም አባሳደር የሆነሽ ሀገር❤❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 23 дні тому +13

    ሰይፋሻ እባክህን አቅርብልን እናትየዋን ማለቴ እናትየዋ አንተጋር ብትቀርብ ትንሽ ውስጧ ትደሰት ለምን ማንም የለኝም ስላለች የኢትዬጰያ ህዝብም ከሷ ጋር እንዳሉ በዛ እናስደስታት ገዳዩም እስከ ቤተሰቦቹ ተቅማጥ እንዲለቅባቸው እናድርግ ሰይፋሻ አቅርብልን የሄቨንን እናት ፍትህ ለሄቨን እኔ አመመኝ አልቻልኩም 😭😭😭😭

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 23 дні тому +16

    ደፍሮ ከገደላት ደሞ ሰብአዊነት ያልፈጠረባቸው የክልሉ ፖሊሶች እንድይያዝ የተባበሩት ወድቃ ነው የሞተችው በማለት እናቷን በማመናጨቅና በማንገላታት ፍርድ እንዲጓልባት የተባበሩት ፖሊሶች ሳይቀሩ በፍርድ ይጠየቁልን

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 23 дні тому +27

    መገደል ቢሆን ስንቱ የተከበረ ነበር😢😢😢

  • @wollo4001
    @wollo4001 23 дні тому +8

    የሄቨን ጉዳይ እንደ አና ማስታወሻ ዘመን ተሻጋር መሆን አለበት ሄቨን ውስጥ ብዙ ህፃናቶች አሉ።

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 23 дні тому +19

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ሄቨን የኔም ልጅ ናት😢😢😢😢

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid 23 дні тому +9

    ይሰቀልልልን ይገደል ወላሂ ካተገደል ይች ሀገር ትጠፋለች 😭😭😭😭☝️

  • @DjteddyDecor
    @DjteddyDecor 23 дні тому +25

    ፈጣሪ ፍርድን ይስጥ

    • @MesfineMesfine-tc3mn
      @MesfineMesfine-tc3mn 23 дні тому +1

      የዚህ ሳንጨረጭረን 3 የደፈረው 16 አመት ነው የተፈረደበት እግዚአብሄር ፍርድ ይስጥ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 23 дні тому +16

    😢😢😢😢 ፍትህህህ ሄቨን እኛ ምፈልገዉ ፍርዱ በአደባባይ እዲሰቀል ነዉ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 23 дні тому +13

    አሁን ለወንጀለኛው ማለባበሳቸውን ትተው የሞት ፍርድ ይሰጥልን መንግስት ይሄን ካልቻለ ለህዝቡ አሳልፎ ይስጥ 🤔🤕💔🖤🖤🖤

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 23 дні тому +7

    ጠንካራ ፍርድ ቢኖር ወንጀል ና ወንጀለኞች ባልበረከቱ ነበር ?አስቡት ልጄን ያለ እድሜዋ ደፍራት አንቆ ገድሉዋት አፉዋ ላይ አሸዋ ጨምሮባት ተፈርዶበት እስርቤት ገብቶ ይግባኝ ጠይቆ ፡ከዛ እኔ ግብር እየከፈልኩ እሱን ስቀልበዉ 😢 ገድየዉ 40 አመት ፍረዱብኝ ለኔ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 23 дні тому +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ የላም. ፍርዱ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው.. እርሱ ይፍርዳል 🥲

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 23 дні тому +3

    የኔ አበባ ስትታይ እራሱ ስታሳሳ እእፍፍፍፍ😢

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 23 дні тому +1

    የተፈፀመባት 1ኛ- አስገድዶ መድፈር. 2ኛ- ግብረሠዶም፣ 3ኛ- የጭካኔ ግድያ 4ኛ- በእናትየው ላይ ማሳደድ እና ማስፈራርያ ከዚህ በላይ ምን ቢፈጠር ነው ሠላማዊ ሠልፍ የምንወጣው።

  • @jojolove791
    @jojolove791 23 дні тому +5

    በአንድ አመት 92 መደፈሮች ተመዝግቦል ፈጣሪዬ😢

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 23 дні тому +3

      ምን በህይወት አለን አይባልም በቁማችን ሞተናል

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 23 дні тому

      የዚህ ምክንያት እኮ ወንጀለኛን የሚተባበሩ የህግ አካላት ቅጣት ስላማያገኙ ነው ፓሊሶቹን ነበር ባንድ አድርጎ ማቃጠል እንደት በዮኒፎርም ይነግዳሉ የሰው ደም በላ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 23 дні тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሔዋን
      @ሔዋን 23 дні тому +4

      እሱምእኮ አማራክልልብቻ ብሀርዳር ነው ጎንደር ወሎ ሸዋ ቤት ይቁጠረው

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b 23 дні тому +11

    ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ለፌቨን ፍት

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 23 дні тому +2

    እንኳን የወለዳት የምናያት እየሳሳንላት ነው የኔናት ይቺ የምታሳሳ ልጅ በአጭሩ ቀጫት አላህ ይቅጣህ የተረገመ 😢😢😢😢😢😢

  • @DestaDemelash-yh6ec
    @DestaDemelash-yh6ec 23 дні тому +5

    እኔ ሞት የሚባል ፍርድ አያረካኝም፤ ምክንያቱም ሞትማ የማይቀር ጉዳይ ነውና። በእኔ እምነት ይህ ግለሰብ ከመሞቱ በፊት እዚሁ ሀገር ላይ ብልቱ ማንሳት እና ቤተሰቡም ህዝብም እያየው እንዲማርበት ያስፈልጋል።

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 23 дні тому +1

    ፍትህ ለፌቨን 🙏🙏ካልሆነ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 23 дні тому +5

    ፍርዱ ከዚ በፊት ከጅምሩ የተዛባ ሆን ብሎ ሰውየውን ለማዳን ሙከራዎች መደረጋቸው ምንቨያህል ያገራችን ፍርድቤቶችና አቃቤ ህጎች ቅሌት ውስጥ መዘፈቃቸውንጠያሳያል

  • @zebutube99
    @zebutube99 23 дні тому +13

    የአረብ ሀገር ከርታታዋ እህቴ ከሰውነት ተራ ወጥተሽ ሌሎቹን ሰው ያደረግሽ ሀገርሽን ቤተሰብሽን ቀጥ አድርገሽ ያቆምሽ ሲሰድቡሽ ሲዘልፉሽ ሲያንቋሽሹሽ የኖርሽ ስላንቺ ማን ያውራ ማንስ ይፃፍልሽ የኔ ውዶች በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ በጣም ነው ምወዳቹ እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ደምሩኝ

    • @hananmohamad9433
      @hananmohamad9433 23 дні тому +2

      Anchi wesha anchi fekdeshena felegeshe nw areb ager hedeshe yemeteseriw kezigar yagenagnewal

    • @burtelema5175
      @burtelema5175 23 дні тому

      ​@@hananmohamad9433beka kaltesadeben menime malete ayichaleme malete newu

    • @seada9327
      @seada9327 23 дні тому +2

      ያንከራትህ ምንድነው የምትለው ?

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 23 дні тому +1

      ምንድነው ከአርስት ውጭ

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 23 дні тому

      አሜን እናመሰግን አለን

  • @mesaytefera3526
    @mesaytefera3526 23 дні тому +6

    ከቅርብ ግዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ላይ ይህ ነገር ኖርማል እየሆና መጥቶል!!ምንም ህግ የለም,,ህግ ህግ አትበሉ😢😓😭😭

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 23 дні тому +10

    ፍትህ ለኤቨን

  • @yosib5335
    @yosib5335 23 дні тому +2

    እኔ ይገደል በሚለዉ አልስማም እንደኔ መራቢያውን መሰዋት ነዉ ያሰበዉ በዛ ስለሆነ ዘመኑን አየተቆለጨለጨ ይኖራታል

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 23 дні тому +3

    የኔ ማር አሁን ባንቺ እንዴት ይጨከናል😭😭

  • @نعمة-ج1ث
    @نعمة-ج1ث 23 дні тому +2

    ሲያዋት እምታሳሳ የኔ ቆንጆ ያአላህ ሰውየው ይሰቀል በአደባባይ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 23 дні тому +3

    የሞት ፍድ ነው መሆን ነው ያለበት ፍትህ ለሄቨን😢

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 23 дні тому +5

    አስኳቸኳይ የሞት ፍርድያስፈልገዋል

  • @ekramyoutube4282
    @ekramyoutube4282 23 дні тому +1

    የሞት ፍርድ ነው እሚገባው!!!የምን25 አመትነው😢😢😢💔

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 23 дні тому +1

    በእናቷ ፊት መገደል አለበት😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 23 дні тому +2

    ወልደን የት እናሳድጋቸዉ ?

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 23 дні тому +1

    አቤት ልጆቹ ላይ የሚመጣው ግፍ ጌታ ሆይ አስበን ይህን ሰው ያንተ ፍርድ ምን ይሆን? አንተ የፈጠርካትን ነብስ አጥፍቶ ደፍሮ አሳመመን አስለቀሰን ልባችንን ሰበረ ው መፅናናት ለወለጇ ፍትህ ለሔቨን

  • @dreamd879
    @dreamd879 21 день тому

    እግዚሀብሄር ሀገራችን ምድራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሰው ልጅ ሰላም ለሀገሬ ክፉ ቀንን ከአይናችን ይሰውርልን

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 17 днів тому

    እውነት ሰይፉ አዝኜ ነበር ለምን አላቀረብክም ብዬ 😢😢እና እንካን ድምፅ ሆናችሁ

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 23 дні тому +2

    ስቀለው

  • @SafuMages
    @SafuMages 23 дні тому +5

    No government in Ethiopia

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 23 дні тому +2

    ሐሔን ፍትሕ የአላሕ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 23 дні тому +3

    እናትዋን አቅርባት ሰይፉ

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 23 дні тому

      እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርባለች ታሳዝናለች

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 23 дні тому +2

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢
    ይሰቀል ባደባባይ ይህ አውሬ

  • @user-ep9us6oz5h
    @user-ep9us6oz5h 23 дні тому +3

    በጣም ያሳዝናል ወንድ ሁሉ አንድ አይነት ጭንቅላት እንዴት አንድ ይሆናል ልብህ ይፍሰስ አንተን ብሎ ጠበቃ ምን አይነት ፍጥረት ናችሁ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 23 дні тому +1

    ያ አውሬ እራሷን መከላከል በማትችል ትንንሽ የ7 አመት ህጻን ላይ ባደረገው ድርጊት የሞት ፍርድ ሊቀጣ ይገባል😡 እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያ የምድር ሲኦል ሆናለች💔 ስንትና ስንት ስቃይ መከራ እኛ ኢትዮጵያውያንን ተቀበለ አምላኬ ሆይ ትተኸናል እና 🤲 ኃጢያተኞች ነን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን በይቅርታ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያውያን መልስ 🤲 በማያልቅው ፍቅርህ ዳብሰን እየን 🤲 ኢትዮጵያን ከስቃይ ፈውሳት🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 23 дні тому +1

    ሕጉ ጥብቅ ነው። የሕጉን መንፈስ መሠረት በማድረግ ማስፈጸም ላይ ማየት ይገባል።

  • @user-uf6fz9uv9v
    @user-uf6fz9uv9v 23 дні тому +2

    ምንም አጥጋቢ መልሰ አይደለም ያንተ አንቀፅ ገደል ይግባ በምን ተአምር ነው ከሌላው ወንጀል ጋር እኩል የሚሆነው እመነኘ የታሰረበት እስር ቤት ይጋያልጂ ልጁ በነፃ አይኖርም ፍትህን ከህዠብ ጠበቅ እኛ አንቀፁን እናስተምራችሃለን 😢😢😢😢

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 22 дні тому

    ይሰቀል
    ይሰቀልልን
    የምር ለሴትና ለሴት ልጅ እንቆማለን የምትሉ ሁሉ😢😢😢😢😢

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 23 дні тому +2

    ፍትህ መንግሥት ለህጻናትና ለሴቶች ፍትህ ይስጥ

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 23 дні тому +3

    ባለጌ ጠበቃ እንዴት ነዉር የሰራዉን ሰዉ ፈርድቤት ወንጀለኛ እስካላለዉ ድረስ ወንጀለኛ አይደለም ጠበቃ ይቆምለታል ትላለ ሆዳም ከፍርድቤት በፊት ህሊና አይቀድምም ወይ😢😢😢😢 እንደፈረ ካወቀ ምን ተብሎ ነዉ ሚከራከርለት፧፧፧
    ሌላዉ ደሞ አማራ police ያ ሌባ አቃቢ ህግ የት ገባ ???
    እግዛብሄር ይፍረዳቹ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ፍትሀ ለሄቭን😢😢😢😢💔💔ፍትህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 23 дні тому +1

    በሰቅለት መቀጣት አበት ፍትህ ለሚጣ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @SemiraSadik-v8e
    @SemiraSadik-v8e 23 дні тому +3

    Ye sheria ( islamic ) heg bihone eskahune afer tedfenobet tersto nebr ::

  • @seada9327
    @seada9327 23 дні тому +1

    ቆይ ምንድንነው የሚያወሩት የህግ አካል ተብለው የሚጋብዙት ሁሉ 1አይነት ግድ የለሽ መልስ ነው ልጅ ወይም የምትሳሱላት ህፃን ባጠገባችሁ የለም ???????ከየት የመጣ ሀዘኔታ ነው ለበዳይ ክርክር አላህ ይፍረድ።እንደት ነው የምታሳሳዉ ኡፍፍፍፍ

  • @user-pd3ct8do2b
    @user-pd3ct8do2b 23 дні тому

    የናተ ጥብቅና ገደል ይግባ ፣መቸ ፍርድ ስታችሁ የምታውቁትን ነው ፍትህ ለሴቶች

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 22 дні тому

    እናመሰግናለን
    ቆይ ስለ ኢትዮጵያ ማንኛውም ሰው እስከመጨረሻው ያልተማረ ሕግን ትኩረት አድርጎ ያልተማረ ሌላው ሕዝብ በመፅሃፍ ወጥቶ ማንበብ መያዝ አንችልም እንዴ ወይንስ አለ እኔ እውቀቱ የለኝም

  • @kasechmamoendalu6434
    @kasechmamoendalu6434 23 дні тому

    ፈጣሪ አምላክ እድሜውን ያሥጥረው እድሜውን ጤናውን ሰላሙን ይንሳው
    ፈጣሪ አይለመነው የእውነት ምን አይነት የዘቀጠ አእምሮ ነው እግዚዎዎዎዎዎዎ ባንፈጠር በተሻለን ነበር

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 23 дні тому +2

    ገዳይ እድሜልክ መታስር ያለበት እንጂ ደፈረ ልጆ አባት ነው ክሱ ሊቀለት አያገባም ምክንያቱ ልጅ ደፍሮኮ አላበቃ ጭራ አንገቶ አንቆ የገደላት በዚህ ግብረስድም ፈፅ እንዴት??? ሆኖ 20/25ብቻ ሚፈረድበት??????????????

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 23 дні тому

    የሱ ጠበቃ እኮ ጥብቅና ከመቆሙ የሟችን እናት መስደብ እና ማንቋሸሹ
    ከምንም በላይ ....

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 23 дні тому +1

    አረመኔ እግዚአብሔር አምላክ እሳቱን ያውርድበት ሕግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ የሰራዊት ጌታ ይፍረድበት 😭😭😭😭

  • @hanaaraya6823
    @hanaaraya6823 22 дні тому

    ሠላም፣
    አንድ ነገር ልል ፍልኩኝ በጥንት ዘመን እንኳን አምላክ ለነሙሴ ህግ ነው የሰጣቸው አይን ስለ አይን ጥርስ ስለ ጥርስ ነፍስ ስለነፍስ ነው የተባሉት። በመጽሐፍ ቅዱስ አለ [ ከዘፀአት 21፤ ከ 12 ጀምራችሁ አንብቡት... ምን መደረግ እንዳለበት በደንብ ግንዛቤ እናገኛለን። እሱ እኮ (ወንጀለኛው) የፈጸመው ወንጀል አንድ ብቻ አይደለም፤ በመጀመሪያ ከሚስቱ ውጭ ሌላ ሴት ጋር በማመንዘሩ፣ 2/ ህጻን ልጅ በመድፈሩ 3/ አንዲትን ህጻን አሰቃይቶ በመግደሉ 4/ ኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶም ክልክል ነው ግብረሰዶም በመፈጸሙ እና ታዲያ ይህ ሰው ለዚህ ሁሉ ወንጀሉ ሞት ማለት እረፍት ነው [መሰቃየት አልበት] መሞት የለበትም በፍጹም!

  • @Hiwot4
    @Hiwot4 23 дні тому

    ጠበቃዉ እህት አለ ህፃኗን ሆሆሆ🫢🫢🫢🫢ፍትህ ለአኢቫን☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻

  • @simetube
    @simetube 23 дні тому

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ውረድ ወይ ፍረድ ጨነቀን እኮ ተጠበብን ተሳቀቅን 😢😢😢😢

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 23 дні тому

    ይቅርታ አድርግልኝና ጠበቃው ወንድማችን በእንደዚህ አይነት የሠው ህይወት በግፍ ያጠፉ ሠዎች በአሥርና በሀያ አመታት ብቻ ለሚቀጣ ተልካሻ የፍትህ አሠራር መስራት ያሳፍራል።

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 23 дні тому

    ፍትህ እናረጋግጣለን ብላችሁ ቃልኪዳን ገብታችሁ ለእንዲህ አይነት አሪዎስ ጠበቃ የምትሆኑ ጠበቆች እፈሩ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 23 дні тому +1

    በውነት ሰይፍሻ ይሰቀል አይረባም ሰውዬው😢😢😢😢

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 23 дні тому +1

    ኡፍፍፍአሁንስ ሰለቸን የህግ ነገር

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 23 дні тому +1

    ለሄቨን ትክክለኛ ፍርድ ካልተሰጠ እኔም መድፈር እጀምራለሁ 😢💔

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu 23 дні тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን💔😭😭

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 23 дні тому

    አምላኬሆይ ይህንጨካኝ ሰዉየ ፍረዲበት😢😢😢

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 23 дні тому

    ይሄ ጥያቄ ለጠበቃው ነው: : ከልጅቱዋ ፍላጎት ውጭ አንድን ሰው በቁጥጥሩ ውስጥ ማዋሉ ወንጀል አይደለም? አንድን ሰው ከፍላጎቱ ውጭ ማገቱ በራሱ ወንጀል አይደለም ወይ? ወደ መፀዳጃ ቤት ስትሄድ ይዞ አግቶ ደፍሮ ገደለ ማለት አይቻልም: :

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 23 дні тому +1

    እና ላልቶ ሳይሆን የለም እኔ ያለሁበት አገር በነበር ነበር ቅጣቱ አፍጦ ቢያት እራሱ እስር ነበረው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 17 днів тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SoloGebrehiwet-cy5kn
    @SoloGebrehiwet-cy5kn 22 дні тому

    ይሄን የዚች ኑጹ ህጻን መደፈር ኣሰቃቂ ግድያ ፍትህ እስከሚገኝበት ድምጽ እንሆናለን ልጁ መሰቀል ኣለበት i am from eritrea🇪🇷

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 22 дні тому

    የገደፈረ ይገደል ለሚመጣውም ትምህርት ይሆናል😢😢😢😢

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 22 дні тому

    ሴፍሻ ይህ'ኮ ከፀጋ በላቸዉ(ከሐዋሳዋ ልጅ) ጋር የምመዛዘን አይደለም። ፀጋ በላቸዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆናት ለአቅመ ሔዋን የደረሰች ከፍ ስልም ልጅ ለመዉለድ የደረሰች ሴት ነበረች፣ በአንፃሩ ሔቨን ገና የ7 አመት ህፃን ስጋዋ ይቅርና አጥንቷም ጭምር ያልጠነከረች ጨቅላ ደሟም ከደም እኩል ያልሆነች ህፃን ናት። በጊዜዉ ፀጋን አገቷል፣ ጠልፏል፣ ደፍሯል የተባለዉ ግለሰብ ከ10 ዓመት በላይ ተፈርዶበትም እንኳን በቂ አይደለም ብለን ነበር ዛሬም ፀጋ በሕይወት አለች። በሔቨን ላይ የደረሰዉ ወንጀል በጭራሽ አስገድዶ መድፈር የሚባል አይደለም፣ የግዲያ ወንጀል ልባልም የተገባ አይደለም፣ ይልቁን በሰዉ ዘር ላይ የተፈፀም ከሰዉነት የራቄ ተግባር፣ ከባህልም ከሀይማኖትም ከእሴቶችም ያፈነገጠ በሰዉ ልጆች ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነዉ። ስለሆነም በተለመደዉና በአንፃሩ ስንጠቀምበት በነበሩና ባሉ ህጎች መዳኘት ያለበት ወንጀል ነዉ የምል እምነት ተቀባይነት አይኖረዉም አስተማርም አይደለም። በመሆኑም በሀገር ዉስጥም በፁሑፍ ያሉ ነገር ግን የማንጠቀምባቸዉን ህጎች መጠቀም የግድ ይላል። ለምሳሌ ፍርድ ቤቶች የሞት ፍርድን ልበይኑ የሚችሉበት ህግ አለ እሱን መጠቀም ይቻላል። ለእንደዚህ አይነት ወንጀል ተጨማሪ ትርጉምም ያስፈልጋል ከአስገድዶ መድፈር ባሻገር ማለቴ ነዉ። እንዴት ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ተደፍረዉ ተገድለዉ እንዴት አስገድዶ መድፈር ይባላል?? ለዚህ ወንጀልም በአስገድዶ የመድፈር መቅጫ ህግ ልቀጣ ነዉ?? የ25 ዓመት፣ 35 ዓመት፣ 45 ዓመት ......ወዘተ በአጠቃላይ ከ18 ዓመት በላይ የሆናቸዉ ሴቶች ብደፈሩ ምንድን ነዉ የሚባለዉ? እሱንም አስገድዶ መድፈር? ቅጣቱም በዛዉ ወንጀል መቅጫ ህግ?? ይህ fair አይደለም።

  • @darartugadisaa1261
    @darartugadisaa1261 23 дні тому +3

    😭😭😭

  • @million1075
    @million1075 23 дні тому

    OMG I can imagine how she was suffering…how a mother can bear such things.

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 22 дні тому

    በእውነት ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @exodus134
    @exodus134 23 дні тому

    ወዴት ወዴት። ለወንጀለኛ ጥበቃ አና አዘኔታው የት እንዳደረሰንማ አየን እኮ። የገዛ ልጆቹ ሳይቀሩ ምርመራ ይደረግላቸው ። የገዛ ልጆቹን እና ሌሎችን ህፃናቶችን እንዳልደፈረ ማረጋገጫ እንፈልጋለን። ፍትህ ለሄቨን፥ ፍትህ ለኢቶጵያ። እኔነት በገደብ ይሁን። እኛ ለማለት እድሉ አሁን ነው።

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 21 день тому

    ፍትህ ለሄቨን💔😭😭😭 0:30

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 23 дні тому +1

    አሁን ለዙህ ምን ጠበቃ ያስፈልገዋል።

  • @HaderaHelil
    @HaderaHelil 23 дні тому +1

    ለዚህ እስሳ ጠበቃ ሆኖ የቆመ በራሱ ይድረስበት ንና ይየው😢

  • @josebast
    @josebast 21 день тому

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን💔😭😭😭😭

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 23 дні тому

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ፍትህ እና ለወደፊቱ መፍትሄ አሰጠን ፍትህ ለ ሄቨን 😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 23 дні тому

    ይሰቀል በአደባባይ ላይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፀናት ሞትይብቀ 😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭

  • @weynshetshemelse
    @weynshetshemelse 23 дні тому

    ፍርዲሺንከእግዚአብሔር እንጠብቃለን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ይሄ 25 አመት ብቻ ሳይሆን መሞት ነዉ ያለበት ኢትዮጵያን ኧረ ዲምፅ አሰሙ እናቶች ኧረ ተዉ እግዚአብሔር ይሄን የጭካኔ ዘመን ያሳልፍልን

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 23 дні тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

  • @zeki7603
    @zeki7603 23 дні тому +1

    እውነተኛ ፍርድ " ብልት ይቆረጥ"

  • @harounmd701
    @harounmd701 23 дні тому +1

    በየቀኑ ከሰውነቱ በየተራ አካሉን እየቆረጡ ማሰቃየት

  • @askalemariamamsalu6788
    @askalemariamamsalu6788 22 дні тому

    ፍትህን ከመንግስት አንጠብቅም ፍትህን ከእግዚአብሔር እውነት የባህር ዳር ህዝብ ይህን አረመኔ የሰይጣን የግብር ልጅ እንዳይለቀው የልጅቷ የህጻኗ የህመም ስሜት እነዲሰማው መቆራረጥ ነው ያለበት፡፡

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 23 дні тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ወዴት ነሽ😢😢😢ሀገራችን ብዙ ግፎች በሙስና ተዳፍነው ቀርተዋል😢😢😢እጅግ ያማል😢😢😢ፍትህ ለህፃኗ ፍትህ በባህርዳር አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በደብሩ አስተዳዳሪ ተደፍረው ለልጅ ለተዳረጉት እማሆይ አመልማል😢😢😢

  • @kingwe37
    @kingwe37 22 дні тому

    Please Please Please we need justice !!!!!

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 23 дні тому

    Thank you. Safsha. u. Shared. the video TX

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 23 дні тому

    ሰውን ካለፍላጎቱ ወደ አንድ መኪና ውስጥ ማስገባት ከሚሄድበት ወይንም ከምትሄድበት ቦታ ውጭ መውሰድ ማገድ በሚል ህግ ይለም እንዴ?

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 20 днів тому

    እስከ ጥቅምት 21/2017 ድረስ የሔቨንን ጉዳይ በየ3 ቀኑ ሸር አደርጋለሁ።ፍትህ ሳይሰጥ አንረሳዉም።