Be hasabish Hulu esmamalehu, gin yachi be english yemitaweraw lip gin akababiwa lalu sewoch care silemitaderg lihon yichlal. Yihe demo and yemeselxen milikit new. Andand habeshoch makberin Ena firhatin leyitew ayakum. Anchim endeza kehonsh biye new. Axegebachin lale sew include madreg melmed alebin.
ኢትዮጵያ እያለሁ ኮሌጅ መማሬ ጠቅሞኝ እግዚአብሄር ይመስገን ስራዬ ከፈረንጆች ጋር ነው አበሻ ብቻ ከሚሰሩበት ቦታ አምላክ ይጠብቃችሁ ሲቀናኑ እርስ በርስ አሳልፈው ሲሰጣጡ በጣም ነው የሚያሳዝነው አንዷ ደክሞዋት ትንሽ እንቅልፍ ቢወስዳት ፎቶ አንስተው ለማናጀሩ ሰጡት ተባረረች ለምንም አንጠቅምም ሆድ ላይ ብቻ ነው ምንዋደደው
በጣም ጥሩ አስተዋጽዎ ነው የምታደርጊው ቀጥይበት እኔም የራሴን experiance ባወራሽ እና ለሌሎች ትምህርት ቢሆናቸው፨
የምታቀርቢው ኣርእስት እጅግ የሚደነቅ ነው በጣም፡ቀጥይበት በተለይ ያቅማችሁን ቤት ግዙ ያልሽው ❤❤❤
በትክክል እኔም እኮ ሳላስበው ምቾት ተሰምቶኝ ዘጠኝ አመት ሆነኝ አሁን ባለሁበት ቦታ ምቾት ሲበዛ የተሻለውን እንዳናይ ያደርጋል
Yordi betam teleyalesh be ewunet tebareki
ዮሪዲ የተናገርሻቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ነው በርቺልን 🎉🎉🎉🎉🎉
አሁን አሁን እንዲያውም ቁጥር ነዉ የሚሰጡት::ሰውን በቁጥር ነዉ የሚያውቁት::ስለዚህ ስልሰው ብዙም የሚጨነቁ አይደለም::ብዙም ሙጥኝ ብለን ጉልበታችንን ባንጨርስ ጥሩ ነዉ::የፈለጉትን ያሰራሉ ያልፈለጉትን ሰዓት ቀንሰው ከስራ ያስወጣሉ::የኛ ሰው መተባበር አያውቅም ተበድሮ በገዛው ቤትና መኪና ግን ይወዳደራል::ለምሳሌ ህንዶች ብንወስድ ተባብረው ቢዝነስ ይከፍታሉ እንጂ እንደኛ ባርያ ሆነው ለሰው አይሰሩም::እኛ ግን የባርነት ፀባይ ስላለብን ከባርነት መውጣት አንፈልግም::ከዚ በውሃላ እንዲያውም ያው የባርነት ስራም ብዙም አይኖርም::በሮቦት ያሰራሉ::
የባርነት ጸባይ እውነትሽን እኮ ነው እኔ ስጠገረር ውየ ቤት ገብቸ ቁጭ ብየ ሳስበው ነገ ጉልበታችን ሲደክምስ እላለሁ
ድካም ብቻ ቢሆን ምን ነበረ በሺታም መሆኑ እንጂ::ያው እንደተለመደው ታመን መተኛት ስለማንችል በድንገት ሞት ወይም ሞተች የተለመደ አባባል ይለጠፍና በልመና ገንዘብ ወይ እዚሁ መቀበር ነዉ ወይ ያቺ የፈረደባት ሀገር ተጭኖ መሄድ ነዉ::ሰው በድንገት የሚሞተው በአደጋ ብቻ ነዉ::የትኛውም በሺታ በጣም አጣዳፊ እና መደኃኒት የሌለው ካልሆነ በስተቀር በድንገት አይገድልም::ስራ ስራ ስራ የፈረንጅን ኪስ ለመሙላት ከዚያ ድፍት!::ለራሳችን በቂ ጊዜ ብንሰጥ አንድ ሩም ተከራይተን ከአቅም በላይ እየከፈልን ባንራቆት ብድር ውስጥ ገብተን ባንወዳደር ይሄ ሁሉ ጉድ ባልመጣብን ነበር::ስለዚህ የኛ ችግር ተዘርዝሮ ስለማያልቅ እዚሁ ላይ ቢበቃ ጥሩ ነዉ::
አብሮ ይበላል አብሮ ግን ማይኖረው የሰው እንሰሶች ነን ::
ውለታ አያውቁም እውነትሽን ነው
እሕታችን ጥሩጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ተባረኪልን
Thank you my sister god bells you and all you family.
ሁሌም አድናቂሽ ነኝ
እህታችን እውነትሽን ነው እነኝህ ሰዎች በእውነት ምን ሰይጣን እንደተጠጋቸው እግዚአብሔር ይድረስልን ...😔
እውነት ሚገርም ሀሳብ ነው ሁሉም ያነሳሺው ትክክል ነው ዮርዲዬ ❤
ዮዮ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ያስፈራል።
እኔን. ከስራ. ያስባረረችኝ አንድ. አበሻ. ናት. አልቅሻለሁ😢😢😢😢. አበሻ. ጠላሁ.
ሀበሻ ሲጠላም ሲወድም እንደዛው ነው
ማንም ወደ አሜሪካ እዴመጣ አልመክርም ምክንያቱም ለመጣባት ሴውል ላልመጣበት ገነት ስለዜህ ማንም ሰው እንዴመጣ አልመክርም
Yene wude anchi betam merit dege ,sewu nesh engeda yehonen sewoch Gira endanegaba tiru message eyasetelalefeshe newu betam amsegeneshalewu.
You speak the reality no question it’s happening in working together everything is everywhere you look gerat idea keep going sister.
ዪርዲ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እኔ ዲቪ ደርሶኝ ነበር ለመምጣት በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ነገር ግን ስለ ግብረሶዶማዊያን ስሰማ በጣም እየፈራሁ ነው በተለይም አብሮኝ የሚመጡትን ልጆቼ ሳስብ እንደው ምን ይሻላል እያኩኝ ነው ዮሪዲ አንቺ በዚህ ዙሪያ ምን ትመክሪኛለሽ በርግጥ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል አምናለሁ
Tekekel yene konjo yetem habesha yaleben telek cheger mekega nene lbona yeseten
Yordi tilik sew ! Hulum mitaweriw 💯 tikikil
ሰልክሽ በውስጥ ላኪልኝ እህቴ ውሰጤ ነሽ።❤❤❤❤በጣም ነው የምኣከብርሽ❤❤
አይ የወርዲ ዞሮ ዞሮ ብር የሚሠጠን ከሶዶሞች ነው መፀለይ ብቻ ነው እንጅ እንደ መፀሀፍ ቅዱስ ቢሆን አትነካኩ ብሎ ነበር ግን አለሙን ሁሉ ወርሰውታል 😢
Thank you
you right ✅️ ❤❤❤❤❤❤
All you said is true👍
Airport እንዴት ነው ስራ መግባት የምችለው
Please explain, what is "finger Askemeten" for clock in? You can answer in Amharic.
የጣት ፊርማ ማለት ለምሳሌ በፊት የምሰራበት ቦታ የሚስጥር ቁጥር አለኝ ማሽኑ ላይ አስገባና የሌባ ጣት የምንላትን ልክ እንደ አሻራ ቁጭ አረገዋለሁ ጣቴን ከዛ አረጓዴ ያሳየኛል ስንወጣም ስንገባም እደዛ ነው ፓች የምናረገው እኔ ሌላ እስቴት ነው ያለሁኝ
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ በኔ ሁሉም ደርስዋል በነጩም በአበሻም
❤
Weyeeeee sawe eheeeeee betelyeee weche yalenewe gumede anjete honenale sawe 😢
love idea ur oky.
Everything what you say is this true is all I saw it happen my area
በዚም በይው በዚያ እነሱ በጣም ግልፅ ናቸው
Yordiye abiragn bemitisra habesha mikinyat sira kelekeku 1 samint hongn. Sile ene eyawrash nw yemselgn !!!! Please please be careful ...fetrai libona yisten
Spanish is the official second language in USA. But in work place, it’s not allowed to speak other language with same race ppl, unless it permitted.
ነጮችን ማመን ከባድ ነው
Lemn yewashale endeze!!!
ነጮቹ ጋ ምን አስኬደን የኛ አለ አደል እንዴ ሀበሻው ውስጥሽን ካወቀ በኃላ አሳልፎ የሚሰጥ
ፊንገር ስትይ?
ዮዮ ፍቅር።
You comments apply to hrly workers not salary workers. Public workers still the same as in Ethiopia!
❤❤❤❤❤❤10QQ
Exactly what ever you work 50 years they don't care
I'm working company one year I have 7 points but today will be 8 next they're fire me
Be hasabish Hulu esmamalehu, gin yachi be english yemitaweraw lip gin akababiwa lalu sewoch care silemitaderg lihon yichlal. Yihe demo and yemeselxen milikit new. Andand habeshoch makberin Ena firhatin leyitew ayakum. Anchim endeza kehonsh biye new. Axegebachin lale sew include madreg melmed alebin.
Thanks
🇪🇹 m demewez ykoretal
Lelaw demo dont make your company a priority. Focus on your health and self development.
Even our manager is Ethiopian you don’t wanna speak like even one word Amari
አበሻ ብቻ ሚስጥር ያለው፤ ነጮችም ሆኑ ጥቁሮቹ ግልፅ ናቸው
Oh yea working with Habesha is bad and mean