Sheger FM Mekoya - Patrice Lumumba የአፍሪካ ህብረት ማለት ምን ማለት ነው? መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #AU #ShegerFM #Mekoya #patricelumumba
    Sheger FM Mekoya - Patrice Lumumba የአፍሪካ ህብረት ማለት ምን ማለት ነው? መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 67

  • @TesfayeDiressie
    @TesfayeDiressie Рік тому +7

    ተማሪዎች ስለ አፍሪካ ታሪክ ሲማሩ ይህና ይህን መሰል ዩቲዩቦች ቢታዘዙላቸው ጥሩ ነው። ሉሙምባ ለብዙ አመታት ጮኸዋል! ድምጻቸው ተለመደና ምሁራኑ እንቅልፍ ማምጫ ያደረጓቸው ይመስለኛል። አንተ ጎበዝ - መተርጎምህን ቀጥልልን!

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Рік тому +14

    ፕሮፌሰሩን የመሰሉ መሪዎችን ይስጠን አፍሪካዬ አንድ ቀን ልጆሽ በቃን ይሉና ከፍ ያረጉሻል

    • @habtamutadesse9109
      @habtamutadesse9109 Рік тому

      መነሳቱን አንተ ጀምረው ሁላችንም ጀማሪዎች ነን

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Рік тому +5

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን 🙏❤
    መቆያን ቶሎ ቶሎ ቶሎ ፖስት ብታደርጉ❤🙏

  • @hailukebede2108
    @hailukebede2108 Рік тому +2

    እሸቴ ያንተን ትረካ ስሰማ ደስ ይለኛል በርታ ጉበዝ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Рік тому +3

    The Prof. is speaking the truth, Thanks Mr. Eshete 🙏

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 Рік тому +3

    በጣም እናመሠግናለን 🙏በርቱ ወንድሞቼ 🙏

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Рік тому +8

    Thanks Eshe❤ I have been waiting for it and it’s worthy.
    It’s really touching and I hope we come together

  • @tola9132
    @tola9132 Рік тому +3

    እግዚአብሔር የሳምንቱ ሰው ያድርገን

  • @user-miko12
    @user-miko12 Рік тому +2

    ደስ የሚለኝ ዝግጅት ነው

  • @aleyasmekonnen852
    @aleyasmekonnen852 Рік тому

    እሸቴ ግን ምን አይነት አፈጣጠር ነው ያለህ ሰው ለማጣፈጥ እንዴት ይፈጠራል አንተን ሳልሰማ መዋል እየከበደኝ ነው እድሜህን ያርዝምልኝ

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Рік тому

    Eshete 💚 💛 ❤
    Hulem kidame keseat mekoya ye radio programme adimachih nagn

  • @feve680
    @feve680 Рік тому

    ሃዘን ,ቁጭት ,እልህ እየተመላለሱብኝ አዳመጥኩ .ከዛም የፕሮፌሰሩ ሃሳብ እና ህልም እውን የሚሆንበት ግዜ ይመጣ ይሆን ብዬ አሰብኩ ተመኘሁ ግን ተስፋ ለማድረግ አሁን አፍሪካችን ያለችበትን ሁኔታ ,አብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገራት እንደ ሃገር እንኳን በውስጣችን ያለብንን ችግር ለመፍታት ቋንቋችን ተደበላልቆብን let alone to think of African’s as One ብዬ ሳስብ የ Nelson Mandela “Long Walk To Freedom “ የሚለው መፅሃፍ ርዕሱ ታወሰኝና 🤔yes it seems that we have a long way to go but somehow somewhere sometime we have to start the walk .Thanks አቶ እሸቴ 🙏

  • @khalidahmed9214
    @khalidahmed9214 Рік тому

    The son of mama Africa Professor Lubumba

  • @itisme1909
    @itisme1909 Рік тому

    እናመሰገን አለን በኛ ዘመንም ባይሆን የ ዓለም ስርዓት መዞሩ አይቀሬ ነው ብዙም አትጭሱ አትቆጩ አፍሪካ ግዜ ወቶላት ዐለምን ምትዘውርበት ግዜ ይመጣል በኔ ዘመን ካልሆነ አይሁነኝ የሚለውን አስተሳሰብ ትተን ምንችለውን ብቻ እያደረግን እንለፍ

  • @bereketgebe3783
    @bereketgebe3783 Рік тому

    በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም እኛ ኤርትራውያን ይህን የቤት ሰረተንዋለ ደል ለመላው አፍሪካ ሕዝብ national unity and then African unity we love AFrica .

  • @tizitawmuluneh4170
    @tizitawmuluneh4170 Рік тому

    Thank you Esheta.

  • @henokrussom9529
    @henokrussom9529 Рік тому +1

    በጣም እናመስግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ በርቱ አንድቀን አፍሪቃ ትልቅ ትሆናለች ተገፍተን አንቀርም❤

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Рік тому +1

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ በጣም እናመሰግናለን። ምናለ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የአንተን ፕሮግራም እየተከታተለ ቢማር?! ተባረክ።

  • @zekariaszewdu
    @zekariaszewdu Рік тому +1

    እሸቴ አሰፋ መምህሬ❤❤❤

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 Рік тому

    ሸገር ኤፍ ኤም እናመሠግናለን ፣ እሸቴ አስፋ ምርጡ ጋዜጠኛ።

  • @wizsami3667
    @wizsami3667 Рік тому

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asihamid8
    @asihamid8 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @kasahunwasyihunbeteamir6149
    @kasahunwasyihunbeteamir6149 4 місяці тому

    እሼቴ ድንቅ ነህ

  • @fuadarbaaguguu
    @fuadarbaaguguu Рік тому +1

    Thank you

  • @misikiryigezu
    @misikiryigezu 9 місяців тому

    Amazing narration!!

  • @eyobtesfay
    @eyobtesfay Рік тому +1

    የሀ ሞቆያ ኣድለም ሜሄጃ እንቺ።❤

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 Рік тому

    ቪቫ ቪቫ ፕሮፌሰር ሉሙምባ።

  • @sam846
    @sam846 Рік тому

    እናመሠግናለን ታላቁ ጋዜጠኛ

  • @yekaenviro.solu.9153
    @yekaenviro.solu.9153 Рік тому +4

    I tell you my wish is to clone 100X PLO across Africa!

    • @Selamkiki
      @Selamkiki Рік тому

      Yeah that’s what we need

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Рік тому

    smart journalist and journalism

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 Рік тому

    True about African Union.Thank you for your express about AU

  • @user-gu3sp2tj7h
    @user-gu3sp2tj7h 3 місяці тому

    ሲጀመር ለጥያቄ እራሱ መቀርብ አይደለም እኮ ሠዎች ከቻልክ ሁሉንም ንግግሮቹ ተረጉመሀ አሠማን እባክህ

  • @SkyEritrea
    @SkyEritrea Рік тому

    Professor my hero

  • @antieyohannes4118
    @antieyohannes4118 Рік тому

    Thanks so much Eshetie.

  • @faithwins2423
    @faithwins2423 Рік тому

    Wow 👌 dink hasab le Africa 🌍 by professor thank you eshete ❤

  • @mahamedmusse980
    @mahamedmusse980 Рік тому

    ❤❤❤❤makoya batem yamiwadow program new batam das yamil akerarab ebakachu esheten banagir das yilanyal

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Рік тому

    ሸገር መቆያ ውስጤነች ::በተለይ በእሽቴ አሰፋ

  • @handleitit
    @handleitit Рік тому

    Africa Unite!

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Рік тому

    ሸገሮች ሰለ አፍሪቃኒዝም በደንብ አሰጩሁልን❤❤❤❤

  • @sisanonymous2366
    @sisanonymous2366 Рік тому

    ይሄን ስሰማ ለምን እናደዳለው

  • @abdul-maliksomo7466
    @abdul-maliksomo7466 Рік тому +1

    Africa must wake up

  • @Andualem2015
    @Andualem2015 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 Рік тому +1

    የኛ ችግር ዘመናዊ ትምህርትን በገጠር ቀበሌወች አለማሰፉፉታችን ነዉ! ዛሬም በየዛፉ ጥላዉ ሰር ሚማሩ ብዙ አሉ😊

  • @AbrahamBekele-hl2uz
    @AbrahamBekele-hl2uz Рік тому

    as always awakening compiled of ideas. thanks, Eshe

  • @blueart6146
    @blueart6146 Рік тому

    1 Africa

  • @abrahamasfaha5651
    @abrahamasfaha5651 Рік тому +1

    Presdent ESEIAS yemiteykut yhe new!!!

  • @melatyammi9312
    @melatyammi9312 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Рік тому +1

    🔖ቡላ ኣንጎሉ ኣብይ ኣህመድ ይህን ኦዲዮ 1አመት ሙሉ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆዱ ማዳመጥ ኣለበት

    • @shewithagos9433
      @shewithagos9433 Рік тому

      Hahahahahahhahahhaha............yes .....hahahhaha

  • @mikikebede4457
    @mikikebede4457 Рік тому

    መቼ ነው ከቅዠት ወጥትን ህልም ሚመስለው አንድነት ምናየው?

  • @abdifatahadan9152
    @abdifatahadan9152 Рік тому

    Afrika 😊😊😊😊❤

  • @rolboy6362
    @rolboy6362 Рік тому

    አሁን ተወዳጁ ጋዜጠኛችን ጥሩ ሙድ ውስጥ ገብቷል ማለት ነው

  • @princead1239
    @princead1239 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ግን ለዚህ ሁሉ ችግር ምከንያቶቹ በአብዛኛውን መሪዎቻችን ናቸው

  • @belayabegaz7046
    @belayabegaz7046 Рік тому

    በሉሙምባ ፡ ንግግር ፡ ውስጥ ፡ የIMF ምስረታ ፡ ዘመን ፡በትክክል ፡የተተረጎመ ፡ አልመሰለኝም ፡ እንዲሁም ፡ የሰውየው ፡ ንግግር ፡ በምዕራፍ ፡ በምዕራፍ ፡ ሳይሆን ፡ በመስመር ፡ በመስመር ፡በአጭርባጭሩ ፡ ቢተረክ ፡ የተሻለ ፡ ድምፀት ፡ ይኖረዋል።

  • @abrahamasfaha5651
    @abrahamasfaha5651 Рік тому +1

    Ende zare ewnet.semche alakm.!!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому

    አሁን እኝህን ፕሮፌሰር አቅርቦ ምክር ከመጠየቅ ይልቅ ለአዉሬዎች ለመሸጥ የሚሽቀዳደሙት የራሳችን የአፍሪካ ሆዳም ባንዳዎች መሆናቸዉን ስናስብ ተስፋችን ይሟጠጣል

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 Рік тому +1

    Edite በደምብ ይደረግ ቴክኒሻኖች

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Рік тому

    Megarm story

  • @fahamisicha62
    @fahamisicha62 Рік тому

    💯💯💯💯🫶🫶🫶

  • @messeretassefa-buechler9476

    Ye africa hebret malet waga yelelatchew le hod ena le set AA yemisebesebu menamentewotch natchew. EU sibal semtew AU belew alu. Silu semta doro be tchis motech.😂😂😂😂😂😂😂😂😂