If you really have a feeling for her tell her in private she understand. Obviously you both have feelings to each other tell her not publicly after that you two decide to come out and tell the Public you are together! And let everyone to respect your relationship, in that way no boys or girls stop jenjena both of you.
ቀስ እያሉ እንደዚህ ተረጋግተው ካወሩ ይግባባሉ መንፈስ ቅዱስ ይግባላቸው ❤❤
Amen ❤❤❤
Amen amen amen
እንደ አልየክስ ያለ አስተዋይ ወንድ አታገኝም ❤❤❤❤
አሌክስ ትክክል ነው ማለት ለትዳር ካሰበ ረጋ ሰከን ብሎ ማሰብ ማስተዋል ጥሩ ነው ግን የእኔ አስተያየት ልጅቷን ቀርበህ ማውራት ማለት ቀን በቀን ማውጣት ለምን ከማውራት ከመቀራረብ የተነሳ ትክክለኛ ባህሪዋን ማወቅ ይቻላል
yes❤
@@Dagimanyegeberallij ሳህ
አው
በጣም ይዋደዳሉ ኣይናቸው ይታያል ግን ባለ መነጋገራቸው እንዳይከሳሰሩ😰
የኔ አስተዋይ ይመችህ የምር❤❤❤❤
አይ ፍቅር እኔ የምለዉ ነገር ቢኖር በዉስጥ በደምብ የዉረት ከዛ እያተግባቡ ይመጠሉ ለሱም ለመነጋገር ይቀለወል በደምብ የዉረት የስብባት ቦሀለ ይቀየረል
አሌክስ፡ፍቅር፡አየስተብይም፡ፍቅር፡ድብቅነት፡ያለውም፡ፍቅር፡ግልፅ፡ነው፡ፈጠሪ፡ንፁህ፡ልባም፡ሴትን፡ስቶሃል፡አትግፋ፡ፈጠሪ፡በፍቅር፡ቀልድ፡አያቅምና፡አሌክስ፡በጠም፡አስብበት፡ብቻህን፡💯💯💯💯💯💯👍👍👍ፍቅር፡የማንነትህ፡መጋለጨ፡እንጂ፡አሁን፡ትዳር፡ውስጥ፡ግባ፡የለህ፡የለም፡ብሗላ፡እንደትፀፀት፡ንፁህ፡ሴት፡ከመለጠች፡አመለጠች፡ነው፡አትመለሥም፡ብሗላ፡💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍
@@henaa3965 ትክክል ነው አንዳንዴ መልካም ሰዎች በህወታችን መተው ይሄዳሉ ሳናስተውል
ዴቭ፡ወንድሜ፡በጠም፡ነው፡እማከብርህ፡እማመስግንህ፡በጠም፡ጥሩ፡አስተዋይ፡ጀግና፡ወንድ፡ነህ፡ለሁለቱም፡በጠም፡ትጨነቀለህ፡፡ቃላት፡አይጋልፅህም፡ወንድሜ፡ፍቅር፡አያስተብይም፡ፍቅር፡ድብቅነት፡ያለውም፡ፍቅር፡ግልፅ፡ነው፡👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯አይ፡አለክስ፡እድሜ፡ይስጠን፡ለሁላችን፡እናየዋለን፡ብሗላ፡ፀፀቱ፡በጠም፡ከበድ፡ነው፡አሌክስ፡የዋህ፡ሴት፡ከመለጠች፡አመለጠች፡ነው፡ዴዚ፡ማለት፡ከሁሉም፡ፅድት፡ንፁህ፡ተንኮል፡የለሌላት፡ልበ፡ንፁህ፡ናት፡ሁለቱም፡የዋህ፡ናቸው፡ፈጠሪ፡መጨርሽውን፡ያስምርው፡አሜን፡💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌼🌺🌼🌺🌼🍇🌺🍇🌼🌺
ደዚየ አችኮ በጣም ጀግናነሽ የኔ ዉድ እህት❤
Wey gud enzeh ljoch sus honbeg eko❤❤❤❤❤❤
ስወዳችውውው🎉🎉🎉🎉🥰🥰❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድልጅ ተወልዶ ካልሆነ እዳባቱ ቀሚሱን አልብሱት ይሁን እደናቱ ይባላል።
አሌክስ ቆፍጠን ያለ ወድ ሁን ፍቅርክን ግለፅላት በቃ ።
ያበጠዉ ይፈዳ
አዎ መንገር አቅቶት አይመስለኝም ግን በሚድያ ጥሩ አይደለም ስቀጥል ለሶም ስለ ሚያስብላት እንዳትጎዳ ብሎ ሚያስብ ይመስለኛል ደሞ ረጋ ብሎ ነው ጥሩ መቸኮል ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አይለያቸው❤
አዎ የምር ንገራትና እኛንም ገላገለን
በጣም
ከመነገሩ በፊት በጠም ልቀርበት ይገበል በዉስጥ
አወን የሀ ነው አብ ዪመቸሺ ወሸታም ሱለኚ ነበር የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ችግር የለውም ለኔም ስጺፉ ነበረ😅😅
@@Hayimi124ወላሂ በጣም አናደዉኚ ነው እኮ መቸ አላ ያለተባለዉን ለምን ተፀፈለሺ እያለኚ ነበር እኔ ደሞ ወሸት አለወደም ደረቅ ነኘ እጂ ሰምቸዋለሁ እደዉም መጀመራ በትግርኛ ነበር ያወሬዉ ጋደኘዉ እኔ አልሃምዱሊላህ የቋንቋ ጀገር የለበኘም እና ሁሉነም ሰምቸለዉ 😂😂😂
ምንድነው፡ያለው፡ማሬ፡አልጋበኝም❤@@Madena-c8u
Yes❤❤❤❤
ትከከልነህ ግነ እግዝበሄር አለ አይዞህ
🌹🌹🌹
Haaaaaaaaaa you are right
Yes
If you really have a feeling for her tell her in private she understand. Obviously you both have feelings to each other tell her not publicly after that you two decide to come out and tell the Public you are together! And let everyone to respect your relationship, in that way no boys or girls stop jenjena both of you.
I can't agree more.👌👌 100%
Afertute😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍👍❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️🎉🎉🎉👌👌👌🌹🌹🌹🌹
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይች አስራወቹ መጨረሻኮ ከባድ ጊዜ ነው ሰው የሚረጋጋው ሰላሳን ሲጠጋ ነው የምቶወዷቸው ስወዳቹ ሰብ አድርጉኝ
አስራዎቹን እንኳን አልፈዋል "እስዋ ሃያ እሱ ሃያሁለት "ነበር ሲሉ የነበረው የኮሌጅም ተማሪዎች ናቸው, እስዋ matured ነች በስላለች ትንሽ ልጅነት ያለው እሱ ይመስለኛል ያው ወንዶች ትንሽ ስለሚዘገዩ ለማለት ያህል ነው !!!😊
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ደስስትሉ
አው አፍርጥው
Yes defar yabetew yefanda😂😂😂😂😂
ትክክልነውልጅ
ደዚ የኔ ልባም ሴት ስውድሽኮ
የኔ ማሮች ፈጣሪ መቸርሻቹን ያስምሮ በጣም ታምርልቹ ጌታን
🥰🥰🥰
አዋ ይንገራት 🎉
❤❤
Awe.tekkl
አይባልም አሊክሰ የምን ሙቅ ውሀ ነው ከልሆነ ማቆም ነው
አዎ ንገራት
Era alxo fiker tasbo aygebam
Zew.ayblm.tkkl
ይች አስራወቹ መጨረሻኮ ከባድ ጊዜ ነው ሰው የሚረጋጋው ሰላሳን ሲጠጋ ነው የምቶወዷቸው ስወዳቹ ሰብ አድርጉኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤