#ዴዚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @butuamenu
    @butuamenu Місяць тому +13

    ስረአትሽን ያዥ ማነች ዴዚ አላለችም አንቺ እራስሽ ማነሽ? አርቴፊሻን ዝናብ ሲነካሽ የምትፈርሺ ሁሉ ከዴዚጋ ትወራረጃለሽ አጠገቧ አትደርሱም ስነምግባሯ ብቻ ይበቃል A&D👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому +23

    ማናት ደዚ አላለችም አች ማነሽ 😂😂😂😂😂

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому +4

      ድፍረቷ😂😂

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw Місяць тому +16

    አያ ጅባ እራሱ ቆንጆ ቆንጆ ሴት ይልክልሀል ሊዎዘግብህ ለሁሉም ልጅቱን እንዳትጎዳት ሁሉም ያምርሀል ሙዳችሁን እዛው በምን ቀን ተለከፈች አይ ዴዜ ፈጣሬ የማይበጅሸን ያርቅልሸ የኔ ምሰኪን

    • @heavennebay995
      @heavennebay995 Місяць тому +4

      መች ጤነኛ ሆነ አያ ጆቦ ራሱ

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +8

      ​​@@heavennebay995 አዎ ልጅትዋንም ያስገባው እሱ ነው, በትግሪኛ ለአሌክስ አሪፍ ልጅ ናት ፎሎው ተደራረጉ ብሎት በአማርኛ አውቆ እየሳቀ ነግሬሀለሁ እኔ አጐትዋ ነኝ ምንም እንዳትጎዳት እያለ የውሸቱን ይናገራል 😌 በጣም ቀፋፊ ድራማ ነው ሚሰሩት ወደዛ ወደመጣችበት , በሄደች እዚህ የነዚህ መቀለጃ ከመሆን , 🥺!!!

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому

      @@heavennebay995 ጅቦ ነው ያስገባት መሰለኝ የበሰበሰ ሰካራም ሽማግሌ ዴዚን ቢፋታት ጥሩ ነው ዴዚ እኮ ሰው ስለማትንቅ ነው የቀረበችው ማን ይቀርበዋል እስስት

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      ከዚህቀደምምዲዜአሊክስታቀዉአለህብላስጠይቀዉ,እሱአይሁንምሲላት,ሊላሰዉጠየቀች

    • @mekedasawlaw
      @mekedasawlaw Місяць тому

      ማለት የናቴ ፍቅርኛ ነው ብላለች ትልቅ ሠው ነው

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg Місяць тому +21

    ማናት ደዚ አላለችም አችማነሽ እራስሸ

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ Місяць тому +4

    አስበሽዋል ግን ልጅ ብንወልድ ሊል ሲል አቋረጠ😂😂😂 አየ አሌክስ ዴዚ ደግሞ ብዙም አታብዢው ቅናቱን አሌክስ ፍቅር ይሁን ስሜት የያዘው ግራ አጋብቶኛል ልጅቷን እንዳይጎዳት ብቻ🥺

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw Місяць тому +5

    ልጅቶ ተልካ ነው የመጣችው አሊክሰ አልገባውም ለሁሉም እናቶ ኮሜት ብታይ ጥሩ ነበር እንደ ሀሳብ ይጠቅማት ነበር እና ባለሙያ ቢያት ጥሩ ነው አማካሬ ያሰፈልጋታል እንዴት እንደምወዳት እኮ የኔም ልብ አብሮ ግራ ገባው😢😢😢😢😢😢

  • @SenduBagsw
    @SenduBagsw Місяць тому +10

    የማነች፡ፈጣጣ፡አሥወጣትና፡ዴዚን፡አሥገባት፡በናትህ።

  • @SavanaNegasi
    @SavanaNegasi Місяць тому +1

    I wish to see Daisy soon
    I like to watch the conversation between Daisy and Alex
    They the most lovely brother and sister lol
    Hope your brother and sister relationship grow strong and and you get the best out of it, meaning you both passion grow to more in entertainment industry
    Let’s know how we can help! Best wishes 🙏

  • @ሰአዳወልየዋ-ኰ8ፈ
    @ሰአዳወልየዋ-ኰ8ፈ Місяць тому +6

    እህቴ ተላይ እምለጥፊውን ነገር አስተካክዪ ጥሩ አደለም ሌላ እርእስ ብሰጪው ምናለበት

  • @makizewdu6486
    @makizewdu6486 Місяць тому +3

    ማታ በጣም አሳዘነኝ ሴቶቹናቸው ያስቸገሩት እሱምን ያርግ

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 Місяць тому +1

      ልጁ መሀል ቤት ተጉላላ....አይ ቆንጆ መሆን ችግር ነው

  • @yaredwelday6792
    @yaredwelday6792 Місяць тому +6

    ለምን ሁሌ ኣሌክስን የምትሰድቡት አሱ ምን ያርግ ሆ 🙄

  • @jerrychekol
    @jerrychekol Місяць тому +3

    ሴቶች ግን ባል አጠዎል መሰል ኒናም አሌክስን ጆፌዎን ጣለች 😂😂😂

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @SenduBagsw
    @SenduBagsw Місяць тому +7

    አባራት፡እባክህ፡እቺን፡ፈጣጣ፡ማነው፡የላካት፡አትወጣም፡እንዴ።

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Місяць тому +5

    የማትረቢ እሷ አይደለችም እረፉ ልጅቷን ተዋት

  • @LawaysheMekurya
    @LawaysheMekurya Місяць тому +2

    በጣምቅናት ሲበዛያስጠላልዲዚምእህቲልታምኁውይይገባል🎉ቅናትሲበዛ🎉መለያየትያመጣል🎉ለናተአስቢነው🎉ይቅርታ🎉አሊክሶወድሚየ🎉አይዞህብርታ🎉በርግጥስለምትወድህነው🎉ግንሲበዛያስጠላል🎉

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому

      @@LawaysheMekurya የዴዚ አካውት እና የfan አካውት ለይተሽ ታውቂያለሽ🤔🤔

    • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
      @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE Місяць тому +2

      @@LawaysheMekurya daisy wasn’t there her account is closed she don’t have any access to comment it’s a fake account please there is no kenat Daisy is not jealous

  • @tube3507
    @tube3507 Місяць тому +5

    ዴዚዬ ይጫወት እባክሽ ቅናት ያለ ቢሆንም አንች እመኝው❤መተማመን ነው ለፍቅር መሰረቱ ለትዳርም ምሰሶው❤
    ሺ ቆንጆ ቢደረደር ለነሱ ቦታ የለውምና ❤ለአንች እጂ ያለው❤እግዲህ እሱ ምን ያርግ ሴቶቹ ፈጣጦች ናቸው።

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r Місяць тому +4

      እደት አወቅሺ ለሷ ቦታ እዳለው እህቴ ናት ብሏል

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +7

      አሌክስ አቌምም ያለው አይመስለኝም 🤨 ቀና ቀጥ ብሎ እንደ ጉዋደኛው አቤል የልቡን ወይም የሚያምንበትን ረገጥ አድርጎ መናገር ልምድም ችሎታም ያለው አይመስለኝም, ሌላ ሰው ለሱ አንደበት እንዲሆንለት ይጠብቃል "የእሱ ትልቁ ችሎታው ሴቶችን ሲያገኝ መሽኮርመምና , መቅለስለስ ነው" 'አለቀ !!!

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому

      @@tube3507 ኮመት የፃፈችው ዴዚ አይደለችም fan አካውንት ነው

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 Місяць тому +1

      ​@@belugebruተመቸሽኝ👌😂

    • @tube3507
      @tube3507 Місяць тому

      ​@@AyshaOmar-h1r ልጆች ስለሆኑ ህዝብ እዲያውቅ አይፈልጉም ሁለቱም ይፋቀራሉ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 15 днів тому

    አቤ ልን ጠበቅ አርጊው ሊናየ

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw Місяць тому +13

    አሊክሰ አያ ጅቦ ማለት ልክ ለዴዜ እንደአባቶ ነው ተጠቀቅ እያሳሰቀ ሲጠይቅህ ነበር በውሰጥም ቢሆን እውነቱን ንገርው ቤተሠብ ነው አያ ጅቦ እህቴ ናት አልከው ለምን እንደቤተሠብ እየቀለድክባት ይመሰላቸዎል ተው አሊክሰ ኤኔ ሰለምወዳችሁ ነው

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis Місяць тому +4

      አረ ምኗም አይደለም ውዴ እሱ ትግሬ ነው ልጅነቷን ስለሚረዳ እንዳያጠቋት ነው

    • @GffvvoUghj
      @GffvvoUghj Місяць тому

      የናቲቱ ባል ነው አሉ😂😂😂

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis Місяць тому +2

      @@GffvvoUghj አጎቷ ነው አያጅቦ ይላሉ 😂😂😂😂😂😂 እነሱ አጋቢ አፍቺ

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +1

      "አያ ጅቦ " እራሱ አስመሳይ, ተንኮለኛ ነው , አሁን እንኳን በአማርኛና በትግሪኛ የሚናገረው የተለያየ ነው , በአማርኛ, ነግሬሀለው አጎትዋ ነኝ , ይላል ልጅትዋንም አሌክስን ፎሎው እንዳታደርጊው አላት, 😙 ሲጀምር የሚያውቃትም ያስገባትም እራሱ አያ ጅቦ ነው, 😏
      በትግሪኛ ደግሞ አዲስዋን ልጅ "ምርጥ ልጅ ናት ፎሎው አርጋት" የምትፈልገው ነገር ካለ እኔ አለሁ ሲል ነበር , በጣም ያሳፍራል በሰው ስሜት መጫወት አንተ ጅብ የተባልከው ሰውዬ ለስሙ ትልቅ ነህ ስራህ ግን የዘቀጠ 😡👎👎👎👎👎👎👺

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому

      ምኗም አይደለም በልጅቷ ተጠቃሚ እስስት ነው አስቀያሚ ሽማግሌ አዲስ ሴት እያስገባ ድራማ ሚሰራው እሱ ነው አተራማሽ አዛውንት

  • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
    @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE Місяць тому +3

    KD tube what kind of titleis it is?

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i Місяць тому +12

    እቺ የቻይና አሻጉሊት ደሞ ኬት መጣች

    • @ሦፊ
      @ሦፊ Місяць тому +1

      ክክክክክክ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Місяць тому

      እናንተ በጣም ያስጠላል እንደ ህፃን እትሁኑ ብቅ ቀልዱን ሁለቱም አልወደዱት ሉምን የራሴችሁን አታወሪም ብሽብቅ ይመስላል ተውአት

  • @BeletechEjegu
    @BeletechEjegu Місяць тому +1

    መንጋ ቅቅናምማለት ነው ከዴዝጋር እክውል ተከርበች

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p Місяць тому +2

    እረ ተይ እኛ እዛዉ ነበርን እጪ ጪራሺ የልም

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن Місяць тому +2

    ትልቅ እኮ ናት አይመጣጠኑም እንደደደደ

  • @GullMama-ow1ed
    @GullMama-ow1ed Місяць тому

    ንምንታይ ትሕሱ አሌክስ ???

  • @fidleytube
    @fidleytube Місяць тому +2

    KD አሌክስ ዩቱብ ይከፍታሉ አስተዋዊቅላቸው

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  Місяць тому +2

      እሽ የኔ እናት nage amexlow

    • @fidleytube
      @fidleytube Місяць тому +1

      @Hayimi124 🥰

    • @Hayat_sexy
      @Hayat_sexy Місяць тому

      @@Hayimi124 why did you mute me? በውሸት ስላልነገድሽ ነው🤔🤔

  • @Rahema-q2q
    @Rahema-q2q Місяць тому +2

    አቺዉጪ😂😊😊

  • @madinamadina4722
    @madinamadina4722 Місяць тому +3

    እንዳቤል እሚያስጠላኝ ሰው የለም

    • @ربيعه120
      @ربيعه120 Місяць тому +1

      እኔም

    • @FatumaAssen-d2b
      @FatumaAssen-d2b Місяць тому +1

      እኔ እራሱ ሲያስጠላኝ

    • @AlemMulugeta-sx9ul
      @AlemMulugeta-sx9ul Місяць тому +2

      እኔም የጎደኛ ምቀኛ

    • @AlemMulugeta-sx9ul
      @AlemMulugeta-sx9ul Місяць тому +2

      በስሞ በዴዚ መነገድ ይፈልጋል ምቀኛ

    • @madinamadina4722
      @madinamadina4722 Місяць тому +2

      @@AlemMulugeta-sx9ul በጣም ምቀኛ አይገልፀውም ስጠላው የወንድ አስመሳይ

  • @MoBile-x7r
    @MoBile-x7r 19 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @LawaysheMekurya
    @LawaysheMekurya Місяць тому +1

    ለምድነውልጅንኮፊደስአሳጣችሁትጭራሽሲትአታውራነውምትሉት🎉ሁሉምነገርስላወራህሚሆነገርየለም🎉

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 20 днів тому

      @@LawaysheMekurya ቀናት ሁሉም ሴቱች ወንድች ላይ አለ ነገር ግን የዴዜዬ ፊትለፊት ግልጽ ሰለሆነ ነው ሌላው ቅጥል ድብን እይለ ይችለዋል አሌክስ ችግር አለበት ለመጫወት ጊም ሌላም ሴቶች ውበት አድናቆት አላስፈላጊ ጥይቄ ልክ እሷ እንደፈለጋቸው ነገር የሚሆነው ለምንድነው?? እንደማንኛውም ወንድ ጌም ተጫውቷ አይወጣም ዴዚ ምን ታድርግ

  • @HiDd-ec5rq
    @HiDd-ec5rq Місяць тому +5

    የሴቶቹ ፈጣጣነት ሢገርሙ

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ Місяць тому +1

    የመቸነው

  • @trezayosef6008
    @trezayosef6008 Місяць тому

    Manat Dayzy new yalshew ere bakesh anch manesh molale 🤣

  • @obselove1156
    @obselove1156 Місяць тому

    Welcome wude

  • @TirhasAbrha-u5y
    @TirhasAbrha-u5y Місяць тому +1

    feligaw new inde?ere abyel borishat

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 15 днів тому

    ክክክክክክክአሞራ እያጣብስክነዉ

  • @MoBile-x7r
    @MoBile-x7r 19 днів тому

    Kifkuni😂

  • @TirhasAbrha-u5y
    @TirhasAbrha-u5y Місяць тому +1

    oo lekek lekek

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 15 днів тому

    አሞራው ውጣላቸው

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 15 днів тому

    ውጭ አንች ቆንጆ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Місяць тому +3

    አረ በፈጠራችሁ እሷ አይደለችም አትቀባጥሩ እንዴ

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis Місяць тому +1

      ራሷን ነች ማርያምን

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 Місяць тому +1

      ​​@@MeberitAddisአዎ ነበረች ለአያ ጅቦ ተናዳ ኮሜንት ስትፅፍ ነበር እሷ ናት አካውንቷ ውስጥ ገብቼ አይቼዋለሁ...የፌክ አካዉንቱም አለ

    • @RAMAHAali-h4l
      @RAMAHAali-h4l Місяць тому +2

      የምር እራሷናት

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm Місяць тому +1

      ምን ብላ ጽፋ ነዉ

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +4

      ​​@@selamayele1070 ብትፅፍለትም እውነቷን ነው , አዲሷን ልጅ አስገብቶ ለአሌክስ ለማስተዋወቅ የጣረው እሱ እራሱ ያልታወቀበት ክፉ ሰው ነው , 😡በአማሪኛ ሲናገር ዋ እንዳትጎዳት አጎትዋ ነኝ ይላል 😢 በትግሪኛ አሪፍ ልጅ ናት በደንብ ቅረባት ይለዋል አዲስዋን ልጅ😒 እንዲህ አይነት ክፋት ምንድነው አልገባኝም ?? ምን እንደታሰበ??ለምንድነው የአሌክስና ዴዚ መቀራረብ ያልተፈለገው ?? ስላልገባኝ ነው የእውነት 😌🥵🫤😡

  • @MoBile-x7r
    @MoBile-x7r 19 днів тому

    Alesu. Arfshi. Taqmci

  • @GullMama-ow1ed
    @GullMama-ow1ed Місяць тому

    አሌክስ በቋንቋካ ተዛረብ ተጠቀመሉ ቋንቋካ???

  • @fffff1230
    @fffff1230 Місяць тому +2

    ኧረተይ

  • @Sumia-f4h
    @Sumia-f4h Місяць тому

    yene mara

  • @temesgenbekalu7623
    @temesgenbekalu7623 Місяць тому +1

    er yidfash ete wuch tolo seyitan

  • @ghbfvb9716
    @ghbfvb9716 Місяць тому

    ከዴዝውጭወደውጭይ

  • @محمدعلي-و7ن9ظ
    @محمدعلي-و7ن9ظ Місяць тому

    መችተጀነ ኤጭ ዘጊሁላ

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 Місяць тому +3

    የዛሬውስ ጉድ ነው😂😂😂😂

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Місяць тому +1

      እሱ ወንድሞቸ ከምትላቸው ወንዶች ለይቷታል😢 ማንም ጓድኛ የላትም😢

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 Місяць тому +3

      @MaslatMaslat አሌክስ እኮ ዛሬ ደህና ነው ኮስተር ብሎ ነው እያወራ ያለው

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Місяць тому +1

      ​@@MaslatMaslatአረ አልለያትም ደግሞ አሌክስ ዛሬ ምንም አላለም

  • @RabiyaWerki
    @RabiyaWerki 18 днів тому

    አረበናትሽ ስታሥጠሊ

  • @የኪዩ
    @የኪዩ Місяць тому +1

    ጁቡ የሚመችዉ😂😂

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 Місяць тому +2

    በነገራቹ ላይ ዴዚ ነበረች commentun ስትፅፍ ነበር

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +3

      ዴዚ አይደለችም , እሷ ምንም አላለችም እያየቻቸው ይሆናል, ላይቭ እንጂ ኮሜንት አልፃፈችም 🤤

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +2

      ዴዚ አይደለችም በስምዋ የተከፈተ ፌክ አካውንት ነው 🤨

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 Місяць тому +1

      @@belugebru በቃ አላሁም በይ እህቴ አስረግጬ ልንገረሽ ነበረች

    • @nardosdebere3811
      @nardosdebere3811 Місяць тому

      What is your problem, did you hear what she said it is a fake account. Why you keep saying it is Daisy you are so annoying!!!!​@@selamayele1070

    • @ربيعه120
      @ربيعه120 Місяць тому

      ​@selamayele1070 አይደለችም

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂አያጅቦ ያሥቃል

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +5

      አያስቅም አስመሳይ ክፉ ነው , ምን አደረገችው ያቺ ትንሽ ልጅ አጎቴ ብላ ስለምትቀርበው?? አሱ ትልቅ ሰው አይደለም እንዴ ?? ለምን ሊያናድዳት ፈለገ?? አዲስዋን ልጅ እንድትገባ የጋበዘው ኢኸው አያ ጅቦ ነው , በትግሪኛም ለአሌክስ ተቀራረቡ አሪፍ ልጅ ናት ሲለው ሰምቻለሁ, እሱ ብቻ አራዳ በሱ ቤት ,🤨 በአማርኛ ደግሞ ዋ ነግሬሀለው ይለላ ህዝብ ጥሩ ሰው ነው እንዲለው , በፍፁም ትክክል አይደለም የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ያስጠላል .በሰው ስሜት መቀለድ ትክክል አይደለም ነውር ነው😡😡

  • @የኪዩ
    @የኪዩ Місяць тому +2

    ጁቡ የሚመችዉ😂😂