Ethiopia - ካይሮ የመሸጉት የታጣቂ ጌቶች | ጠቅላዩና ፕሬዝዳንቱ በጁባ ፈልገው ያጧቸው መሪዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @hamidoandjemalo435
    @hamidoandjemalo435 Рік тому +5

    ኢትዮጲያ እናት አለም ጠላቶችሽ ይፈሩ አንቺ ሁሌም ቀና በይልኝ

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 Рік тому +1

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🙏🙏🙏

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +1

    የአረብ ሊግ ለ ኢትዮጵያ ጸር ናቸው

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +1

    አገሬ ሰለሚሺ

  • @daveethio8158
    @daveethio8158 Рік тому +1

    ፈጣሪ መልካሙን ያምጣልን

  • @BLUE-kj7hy
    @BLUE-kj7hy Рік тому

    ደረቅ አባቢው ።የንባብ ስታይልክን ቀይር አባቴ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Рік тому

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀነቁ ኦሆዲዲ ሀገሬቱን አስደፈሩ መከራም አበዛ😱😱😱😱

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Рік тому

    በጣም ጥሩ አዘጋገብ ነው ምንጭና ባለቤት የሆነ አካል ብታክልበት ከፈታ ከሆነ ሀሳብ እና ምንጩ ማለት ፓለቲካዊ አካሄዳቸው

  • @mesfinabebe4925
    @mesfinabebe4925 Рік тому

    ታጣቂዎቹ በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎችን መግደላቸው ከፋ እንጂ የዜጎች በልቶ የማደር ተስፋ በጨለመበት የህግ የበላይነት ባልተረጋገጠበት ዜጎች በሚኖሩበት ስፍራ ከሚደርስባቸው የግድያ እና ስደት ሰቆቃ በስተቀር በሰላም እና በነፃነት ሰርተው እና ሃብት አፍርተው የመኖርና በህይወት የመቆየት የህልውና ዋስትና በታጣበት በዚህ ተስፋ አስቆራጭ በሆነው የመንግሥት ኢፍትሃዊ የአስተዳደር ሥርአት ሀገሬ! ሀገሬ! ማለቱ ምንም ፋይዳ የለውም ፡፡

  • @danak2367
    @danak2367 Рік тому +1

    ምድረ ተከፉይ ኤፍሬም ስንት ተከፍሎሁ ነው??

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Рік тому

    ሲጀምር የኛ መንግስት ያሉይንም የቁርጥ ቀን ልጆች እያሳደደ ነው የውጭዎች እጅ ላይ ሊጥሉን ተማምለዋል ግን ያልገባቸው እምናልቀው አብረን ነው ኢትዮጵያ ጎዳሁ ብሎ እራሱን ነው እያጠፋ ያለው ይልቅ የእርስ በእርሱን ግጭት ትቶ ሀገር ቢያተርፍ ጥሩ ነበር

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Рік тому

    አማራም ከካይሮ ጋር ስትራቴጂካል የትግል አካል ማድረግ አለበት ከመጥፋት ለመዳን ባለፈ ታሪክ ከመቆዘም ማንነትን ለማጥፋት የመጣውን ሀይል ፍለፊት መጋፈጥ ብቻ ነው መፍትሄው።

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 Рік тому +1

    በጎሣ: የከፋፈሉን: ለዚህ: ዓላማ: መሆኑ: ግልፅ: ነው:: ግልፅ: ከሆነ: 48 ዓመት; ሆኖት: የለም: እንዴ?? ይልቅ: አዲስ: ወሬ: እምጣ::

  • @merhawidebesaymerhawidebes9285

    Kubur president issias afowerki jegna meri nachaw le amerikawyan yemayberekeki jigna meri egzabher ybarikachew

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Рік тому +1

    ፈታ ተከፋይ ነው እየተባለ ነው😡😡😡😡😡

    • @eyu.ibn.habesha
      @eyu.ibn.habesha Рік тому

      ማነው እንድህ ያለው ማነው የሚከፍለው

  • @freweynimossazghi4059
    @freweynimossazghi4059 Рік тому

    ጌታሆይ ቀርኒ ኣፍሪን ጠብቀልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😢

  • @አብደልአዚዝ
    @አብደልአዚዝ Рік тому

    ወይኔ አብይ ሀገሬን አስደፈራት ግን ትንሽ ግዜ ነው እደገቡ ይወጣሉ ሞት ለአብይ አህመድ ድል ለሀገሬ

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 Рік тому

    ጋምቤላ የኢትዮጵያ አካል ነው። ጋምቤላ የሚሆነው ሁሉ በኢትዮጵያ ላይ የሆነ ነው።

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Рік тому +3

    ኦነግ ሸኔ ያለው አ/አ አት ኪሎ ዊስጥ ሆኖ እያለ አብይ ደ/ሱዳን ሸኔን ሊዋጋ ሄድ ማለት እንዴት የሚጥም ቅልድ መስለህ

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 Рік тому

    መሪ ሀገሩን ያስከብራል በእርግጠኝኘቶ አሰከ አሁኑ እድሜዬ ድረስ ኢትዮጲያ እንዲህ ስትሆን አይቸም ሰምቼም አላውቅም በጋምቤላ አሰከ አኮቦ ድረስ በስራ አጋጣሚ ሄጃለሁ በቀደመው የመንግስቱ ሃ/ማሮያም አገዛዝ ዘመን በዚህ በጋምቤላ ክልል ቀጠናውን ይጠብቁት የነበሩት በምዕራብ እዝ የሚታዘዘው የ112ክጦር የሚታዘዘው የብሄራዊ ውትድርና ሰልጣኝ ወጣቶች ነበር ለስራ ሰትሄድ አጃቢዎችህ ከ8የማይበልጥ ወታደር ነው እነዚህ ገና ሲታዪ ያላቸው ክብር የማይነገር ነበር እንክዎን የኢትዮ ክልል ገብቶ የሀገራችን መሬት ይዞ ስም አሰከ መለወጥ የደረሱት ከእኛ የተጣመመ አለምን ያሳቀ ፖለቲካ እድሜ ለአሜሪካ አላማቸውኖ ተቀብሎ የተገበረውና አሂን ወደ አባት ሀገራቸዎ የሄድት አቦይ ሰብሃት እዚህ ደርሰናል ግን በፈጣሪ ቃል ኪዳን አይታፈርም እድሜ ይሰጠን ይህ አልፎ የማያዳግም ለትውልድ ትምህርት ሆኖ ሀገራችን ትረጋጋለቾ ውድ አዘጋጅ ምስጋና ይድረስህ ቸር እንሰንብት አሜን።

  • @timur-4894
    @timur-4894 Рік тому

    ምን አድርጉ ነው የምትሉን ?? ግድቡን ኦሮሞ እጠቀልላለው እያለ ሌላው ኢትዮጲያዊ ምን እንዲያደርግ ነው የተፈለገው ?? ግብጽ በርቺ በይው ግድቡን እጠቀልላው ብለው እአብይ ስንት አማራ መተከል ላይ በግሪደር ቀበሩ

  • @DS-tu8rp
    @DS-tu8rp Рік тому

    viva isayad

  • @mohamedwassie4149
    @mohamedwassie4149 Рік тому

    መንግስት ኢትዮጵያ ተኝቶ አገሪቱ ን በሁሉ በኲል መስመር እየከፈተ ሀገሪቱን የበታተኑት

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 Рік тому

    because of in Ethiopia no government

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 Рік тому

    በክት መንግስት!

  • @songohan7170
    @songohan7170 Рік тому +2

    ኢትዮጵያውያን በተፋጠነ እጅክ በፈጠነ ሁኔታ ከጫፍ እስከጫፍ በመተባበር ኤርትራውያንም ጭምር የእባይን የኤሌትሪክ ግድብ ማጠናቀቅ ታሪካው የሗኑትን ጠላት አደብ እንዲይዙ ታደርገዋለህ ::

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Рік тому

    Menhen bemets wagavhewn yestavhewn neber

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Рік тому

    Egibet enm seray masyaz new

  • @miftaumer
    @miftaumer Рік тому

    ke ethio 360 zor enditil enfeligalen banda

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    በራስህ ዜጋ መፈናፈኛ አጥተህ አጎራባች ከገር ላይ መበጥረቅ 😁😁😁😁

  • @miftaumer
    @miftaumer Рік тому

    ethio habtamu bileh simun endatanesa

  • @eliasalemu4233
    @eliasalemu4233 Рік тому

    Yechafafa mangist asdfron

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Рік тому

    Dear owner of this u tube .pls ..as ur scientific ally evidence,how can s,sudan attack et..despite machar and keir dispute

  • @Dani_Tikur
    @Dani_Tikur Рік тому

    Confused media

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف Рік тому +1

    ሸ ኔ ዉ አብይ ነዉ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Рік тому

    ለምን መልስ አትሰጡም? Ethio 360 ላይ በተለይም ሃብታሙ አያሌዉ ላይ ከመንግስት ተከፍሏችሁ የስም የማጥፋት ዘመቻ ልትከፍቱ ነዉ ተብላችኋል። ምንጭ Ethio 360

  • @degsewlovedegsewlove1617
    @degsewlovedegsewlove1617 Рік тому +1

    Ante gin lamin sudan yehone yalewun atinagarim hizbu yetafasenew biro yandandu 500000yetakata new alkenal

  • @hayelealemayehu-gw7ds
    @hayelealemayehu-gw7ds Рік тому

    Hihi

  • @makajav
    @makajav Рік тому

    ወረኛ ኢትዩጲያ እኮ መንግስት የላትም