#አድሱ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 245

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  2 роки тому +9

    ua-cam.com/video/B3KbOrz6CBk/v-deo.html ቤታችንን እየደለደልን ነው እንግባ ወይስ ግራ ገባን አድስ ቤት ከበደን ላይክ አድርጉ👍👍👍👍👍👍

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +1

      እኔ እገዛሻለሁ ህጋዌ ከሆነ??

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 2 роки тому

      እጦልዬዬዬዬዬዬዬዬ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 2 роки тому

      አሰማምሪና ግቢ ያኛውካነሰሽ ችግሩ ወግድ ውሀየለም እጅሊላው ቀለልያለነውዛህማየለም

    • @emueimrantube2357
      @emueimrantube2357 2 роки тому

      አሁን የምኖሩበትስ አሪፍፍ አይደል እደ ስፊ ይመስላል ማሻላህ

    • @ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ
      @ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ 2 роки тому

      ማሻአላህ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 роки тому +24

    ማሻአላህ ጎበዝ ባልአለሽ ቤበቤት አርጎሻል ስንቶችአሉ ተክደው የሚያለቅሱ በቤተሰብ ሳይቀር

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +18

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    🌿🌿🌿🌿

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 3 місяці тому

      Salalahu alahi wesalam❤❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 роки тому +7

    አይ ሀዩ ፍልቅልቅዋ ሳቅሺን እወደዋለሁ ሁሌም ሳቂ ኢሻ አላህ ግን አዲ ነገር እጠላብሻለሁ እሱ ምዲነዉ ቪዲዮ እየሰራሽ አትብሊ የኔ እልት ሲቀጥል በዲናቺን አይፈቀዲም ሴት ልጂ በአደባባይ መብላት

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 2 роки тому +15

    ማሽ አላህ ጀግና ባል አለሽ ወላሂ 4ቤት ቀርቶ አዱንም ቤት አይሰራልኚ የኔ ባል ማን ጫቱን ይቃምለት ያርብ አላህ መልካም ነገር ይሻልሽ ብላችሁ ዱአ አዲረጉልኚ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 роки тому +1

      አብሽሪ እህቴ

    • @ሁሉምአላፊነው
      @ሁሉምአላፊነው 2 роки тому +1

      አብሽሪእህት

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 роки тому

      አብሽሪ እህት

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht 2 роки тому

      hhhhh ማን ጫቱን

    • @sen9055
      @sen9055 2 роки тому +6

      ጫት የሚቅም ከሆነ ብር አትላኪ ያዢ ወይ የተሰራውን በቤተሰብ አስገዢ ጫት ያደነዝዛቸዋል ጓደኞቹም መጥፎነው የሚሆኑት ተጠንቀቂ

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 роки тому +14

    ሀዩቱ ማሸአላህ ጎበዝ ባልአለሽ ገንዘብ ቢኖር ምንም አያረግም ውደ እኔ ይኽው አንድ ቤት ጨርሸ አንዱ መጨረስ አልቻልኩም ብቻየን በዛላይ የደላላ እየከፍልኩነው ያሰራሁት ወላሂ የፈጀብኝ ብር ልነግርሽ አልችልም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +2

      በጣም ሱሱዬ የኔ ቢጤ ሆድ ይፍጀው አናገባ ማንን እንመን ጨርሶ ሌባነው ወንዱ አሉ🤣

    • @abibaalkmal8551
      @abibaalkmal8551 2 роки тому

      በትክክል ውዴ

    • @ሶፊውሎ
      @ሶፊውሎ 2 роки тому +1

      @@Zainab-ud3xe ተቃጠልን አለ ብቻ እንኑረ😂😂

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +1

      @@ሶፊውሎ አብሽሩ ለሁሉም ጌዜ አለው በሚለው💪💪

    • @ሶፊውሎ
      @ሶፊውሎ 2 роки тому

      እሻአላህ

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ
    @እማእወድሻለሁ-መ4የ 2 роки тому +12

    ቆይ ሠንት አመት ሠርችነው ቤት እምሰራው🙉 ያውም ብቻየን አላህ አንተ የተሠተካከለውን ሰጠኝ ኡኡኡ

    • @Rያራሱልዎዳጅ
      @Rያራሱልዎዳጅ 2 роки тому

      አብሽሪ. ማማዬ. ባአለህ ታስፈ አትቁራጪ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +1

      እኔ አሳራሻለሁ የኔን ልጨርስና🤣🤣

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 роки тому +3

    ደረጃዉ አያምረም ደግሞ ጭቃዉ ተሰጥቋል አልተገረፍም ቢገረፍ ቀለም ቢቀባ ግቢዉን ፀዳ አረገሸ ነዉ መግባት

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +9

    ገና ብዙ ይቀረዋልኮ እንደት ተገቡበታላችሁ ያው ለቪዶው ብለሽ እንጅ

  • @halemahad3297
    @halemahad3297 2 роки тому +6

    በስሙ ጥሪው ፍቅር ፍቅር አትበይ ለብቻው ፍቅር በይው

  • @webnet435
    @webnet435 2 роки тому +2

    ሀዩ ማሻአላህ ባልሽ ጎበዝ ነው አደቀዋለሁ ገንዘብ ሣያታለው አላህን።ይፈራል በርታልኝ በይልኝ ኮቻ ነኝ አመጣ አይሻለሁ።ኢሻአላህ

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 2 роки тому +1

    ዎይ እደው እደኔ የዱሮሰው ሁኖ በሜዳ ፍቅር ውደ ሲሉ እደት እደሚቀፈኝ ውነት ብቻችሁን ስኮኑ እደቁልቋል ቆራጭ ፊት መዞር ነው እሚመስለኝ እኔ በክላሴ ይጠይቀኝ እጂ በሜዳ ኧረ አልልም እጃ ምችት እሚሉኝ ፍርዶስ&ናሰር በስ

  • @ራኪጓልአኽሱምፅዮን
    @ራኪጓልአኽሱምፅዮን 2 роки тому +7

    ትግራይ ነኝ በጣም ነወ የምወድሸ የኔ ሴት💊❤❤

    • @wollo1630
      @wollo1630 2 роки тому +3

      ዠኔማር እንወዳችሐለን አላሕ ሠላም ያውርድ😘

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 5 місяців тому

      እኛም እኖዳችሁለን

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 роки тому +2

    ማሻአላህ በአፈ ያ ኑሩበት ማማየ የኛልፈታችን ዱኒያ ምንአለ አላህ ኸይረሰረተንየምኔድ ያረገን

  • @sghgshs9564
    @sghgshs9564 2 роки тому +4

    ማሻአላህ፣የኔምእዛዉነዉእጤናዉጣቢያዉነዉ፣ጋርቢቴነሽኢሻአላህ፣የእምካመትፎት፣3ሺነዉየገዛሁት

  • @እሙSA
    @እሙSA 2 роки тому

    ለቤቱ አድሥነኝ ሌጀን የመሠለ ቆጅየ ልጅ አይቸነው የመጣሁት እኒንም በሠላም ከልጆቸ አነ ከቤተሠቦቸ ሠላም አገነኝቶኝ ይችን ደሥ የምትል ቤተብ አላህ ያቀላቅለኝ ያረብ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому +3

    በሡስም ከስረሻል በፈለገ ጊዜ ያወሌቅሻል ወዶች ክፋታቸው

  • @semryatefra7411
    @semryatefra7411 2 роки тому +5

    ፋቅር ፍቅር አትበይ አያምርብሽም በስሙ አቆላምጠሽ ጥሪው::

  • @dy4076
    @dy4076 2 роки тому +2

    መሸአላሀያትየ እኔምአስባለወ ቦታለመግዛት አላህያሠካልኝያርብ🤲

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +6

    እኛማ በስአት ገዝቸ ሰርቻለሁ አሁን ላይ ከባድ ነው እናንተ ጋ ቀላል ነው300 ሺ ቦታ ከተገኘ

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 2 роки тому +2

      እር እህት ረመዳን ላይ 250ካሬ 555ሽ ነው የገዛሁት ግን ቅርብ ነው ማዶ ነው ህጋዊ ነው

    • @taibah3242
      @taibah3242 2 роки тому

      @@youtobe6437 ቤቱን ነው ቦታውን

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 2 роки тому

      @@youtobe6437 የት አከባቢ

  • @ሞሚና-ረ4መ
    @ሞሚና-ረ4መ 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ደስይላል የደስታ የፍቅር ቤትያርግላችሁእህት

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 роки тому +4

    አንቱ አዛኝ
    አንቱ የሁሉ በላጭ
    አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    አንቱ የድሆች አባት
    አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    አንቱ የአላህ ወዳጅ
    አንቱ የአላህ መልክተኝ
    አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬይሁን ያረብ
    يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقولوا قَولًا سَديدًا الأحزاب ﴿إِنَّ اللهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾
    «اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى وَالتُّقَى وَالعَفَافَ وَالغِنَى» ውድ የሀገሬ ልጅች ሰወዲችሁ ኑ ደማሩኝ በቅነንት አላህ ይጠብቅችሁ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ሀዩ ጎረቢቴ ነሸ ከዉጭ ሥመለሥ ቡና አፍልተሸ እድጠብቂኝ❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 роки тому +1

    መሸአላሕ ሐዩዬ የአፊያ የጤና የርግላችሑ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 роки тому

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻአላህ ጎበዝ በአሁን ሰአት ቤት መሬት ነዉ መግዛት ያለብን ብንሸጠዉም ትርፍ እንጅ ኪሳራ የለዉም

  • @Mስደተኛዋወሎዬ
    @Mስደተኛዋወሎዬ 2 роки тому

    ሀዩየ ማር እንደት ነሽ አይይይ የኔ ቤት ተገትሮ ቀረ እረ ስድሽ ወድሜ የኔ ውድ በጣም አሳከኝ በብር ነው እሚተነፈሰው አልክ እረ ስደት መሮናል ኡፍፍፍፍ አሁንስ

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመተላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ👍👍✍️ግን አሁን ላይ በጣም ውድ ነው ሁሉም ነገር 😭አላህ ያቅልልን እጅ ደህና ገዝሻል ውዴ

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 2 роки тому +2

    አይ ስው ቤት ብቻ ነው የሚስበው ወደፈት የሚበላ እህል አይገኝም የገበሬውን መረት የቀሞ ቤት ብቻ

  • @ፍሮዶስየቦረናልጅ
    @ፍሮዶስየቦረናልጅ 2 роки тому +1

    ይህማ ዩኔቤት ትልቅነዉ 75ቆርቆሮነዉ ነዉቤት ግን ትንሺ መስሎኝነበር ሀያት ጂብሰን ስትብርነዉ እኔምገና ሊበጃጅነዉ እኔምዴከመኝ እህህህ

  • @n.a.m3852
    @n.a.m3852 2 роки тому

    ወግደ እህቴአለች ግን ሐጀ አላዉቅም

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 2 роки тому +1

    በጣም ርካሽ ነው እኔ የቡታጅራ ልጅ ነኝ ህገኛ ከሆነ 800,000 ባዶ መሬት

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 роки тому

      ቡታጅራ ህጋዊ 800ሺ አለ ከተማ ውስጥ እኔ እፈልጋለው የለም ነው ያሉኝ

    • @sen9055
      @sen9055 2 роки тому +1

      ያረቢ ወሎ ኑ ሙሉ ያለቀ በ8 ታገኛላቺሁ ደግሞ እንወዳቺሀለን

    • @munthautbe7653
      @munthautbe7653 2 роки тому

      @@ሰኪና-ኘ1ፈ ኧረ የለም በጣም ውድ ነው

  • @emanmhmed6998
    @emanmhmed6998 Рік тому

    የእኔም ፋርድቤቱ አካባቢነው አይሻለሁ ተአንድ ወር ቡሀላ

  • @سعادهحسن-ث5و
    @سعادهحسن-ث5و 3 місяці тому

    አረ መጀመሪያ ስገቢ ነበር አሠላሙ ዋለይኩም ማለት ያለብሽ እራሷን ታበጃጃለችደ

  • @youtuber6089
    @youtuber6089 2 роки тому

    ማሻአላህ ሀዩ ያገሬልጅ ጠክሩ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 2 роки тому

    *የለመድሽው ቦታ ይሻላል ሀዩ የተማላ ነገር ካለው አትውጪ በተለይ መሰረታዊ ነገር ደምሩኝ አህባብ ፊላህ ስወዳቹ*

  • @ሳሊሀትየወግድዋyoutube-c5q

    ማሻአላህ የኔም እዛው ሰፈር ነው ጎረቢት ነንግቡበት

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 роки тому

    እስኪ ወግዲ ዎች ሰብ አድርጉኝ እኔም በቅርብ እሄዳለሁ ከለሚ በር እስከ ጎረጂ አስጎበኛችኀለሁ።

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 2 місяці тому

    ማሻአሏህ አወ የራሳችን በይክክክክክ እኔም ባሌም አለን ወግድ 6አመትበለጠዉ ከተሰራ እባሌቤትነዉ የኖርኩት በጡጊመሰመርነዉ እደሲላ ወይኔ አታፍሪም ፍቅር ብላአረፈችክክክእኔ በፁሁፍም አፍራለሁ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln День тому

      ፋቅርምችግራለው😅

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w День тому

      @@YouTbe-qr7ln ክክክእኔአፁሁፍምአላለዉክክ

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 2 роки тому +2

    ህጋዊየትአለኮቻ 5መቶሺያልሺውልጅ የለም እህት ባዶቦታ ከ1ነጥብበላይነው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    ወይ ጉድ ትንሺ ስሪ አለ ያያየ ነው እሚያቀው የስደትን ነገር

  • @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ
    @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ 2 роки тому +1

    ዋአሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማም በጣም ደስ ይላል

  • @zemzemtube9715
    @zemzemtube9715 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ሀዩ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @FhadSalm
    @FhadSalm Місяць тому

    እህት መሀል ከተማ ቦታ ስት ይገኛል

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 роки тому

    መሽአላህ ጎበዝ ነሽ መች መች ሰርተሽነው ስታመትነው የኖርሽውሳኡድ ቦታውንምገዝተሽነው ያሰራሽው ያረብ ገናበሀሳብያላችሁ የኔቢጢወች አላህ ያሳካልን ሳስበውድክምይለኛን ያረብ ተወከለን

  • @seideahamade416
    @seideahamade416 2 роки тому +1

    ግቤማንከለከለሽ፣አሁን፣እምታቀሪቤውአጣሽ፣አሁንባሌአሁንም፣ባሌ፣ባልብሮቐ፣የቤትሽንአሪቱኩሪስአጣጭ፣

  • @toyba4162
    @toyba4162 2 роки тому +1

    ወይኔ ሀዩ ወግድነሽደ እኔምኮ ቀርሣነኝ አይ እሥከዜሬ ኦሮሞ ነበር የምትመሥሊኝ አድቀንኮን ላይክ አርጌሽ አላቅም እሠድብሽነበር በሠው ቢድዮ ሥሠሪባቸው ።አይ የሠፈሬሠው

    • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
      @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 2 роки тому +1

      ዘር እያመረጣችሁ ዘር እየመረጣችሁ መሳደብ ኧረ ተዉ ሁሉም የአዳም ና ህይዋን ዘር ነው

    • @ሶፊውሎ
      @ሶፊውሎ 2 роки тому

      @@ወሎብለህጥራኝ 😂😂😂😂😂ተይ

  • @እሞሀቢብ
    @እሞሀቢብ 2 роки тому

    ሀያት 😍 ለ ቤትሽ ማሻአላህ ብያለሁ ሀይቲ ወላሂ እፈልግሽ ነበር ያገርሽ ልጅ መርሳ ነው ሀገሬ አሁን ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት ስልክሺን የት ላግኘው🥰🥰

  • @FhadSalm
    @FhadSalm Місяць тому

    እህት መሀል ከተማ ቦታ ስት ይገኛል 25:12

  • @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር

    ብር የሚፍጀው ከአሁን ቦሀላ ነው እኮ ቤት ቢበዛ ማፊ ፍኢዳ ሀላሳመሮት ግርግዳው መቶ ሺብር የቆማል ሴሚቶ ሺ አንድ መቶ ግብቶ ከአሁን ቦሀላ ነው ብር የሚፍጀው

    • @ከሚላወሎየዋ
      @ከሚላወሎየዋ 2 роки тому

      በጣም እህቴ እኔም ሁለቤት እያስገረፍኩ ነው ኩታል1200ነው ስሚቶው ከምንም በላይ ወጩ ብዙነው ግርግዳ ማቆሙ ቀላል ነው

    • @zeharaseid7490
      @zeharaseid7490 2 роки тому

      ሳህ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 роки тому

    ማሻአላህ ሀዩቴ በጤና ኑረበት እህት

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    እውነት ሁልግዜም አይሞላ

  • @ፋጡም-ኈ4ሐ
    @ፋጡም-ኈ4ሐ 2 роки тому

    እንመጠለን ሀዩቲ ማሽላ ወደበርች

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 роки тому

    የክፍላገር ቤት ደሞ አዲሳባ አንድ ክላስ ቢሰጠኝ ክፍላገርማ አልፈልግም

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 3 місяці тому

    አሰለሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩእንዴትነሽ የማወራሽነበረኝ እህት ከቻልሽ

  • @ጥሩሰውዘመዴ
    @ጥሩሰውዘመዴ 2 роки тому +1

    ተይ ሀዮ የኔንም ቤት አሳይኝ

  • @ወሎየነኝከቆንጆቹሰፈር

    ሀዩ ጥርስሽ ለምን ፍንጭት አወጣ ማሬ ሳውድ እያለሽ ፍንጭት አላየሁብሽም ብየ ነው

  • @ramahhassan1750
    @ramahhassan1750 4 місяці тому

    ዋጋውን እጠየቅሽ

  • @emuabukitube2427
    @emuabukitube2427 2 роки тому

    ማሻአላህ ሀዩ ደግ ባለሁለትቤትነሽ እኔ አዱም አላልቅልኝ ብሏል ሆሆሆሆክክክክክክ

  • @zedusman
    @zedusman 2 роки тому +1

    አረ ሀዩቲ ሌላዉ። ቀርቶብሽ ኩሽና ዩንርሽ

  • @ramahhassan1750
    @ramahhassan1750 4 місяці тому

    እህትእባክሽየትሠፈርነሽ

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 3 місяці тому

    ሀዩ በአላህመልሽልኝ ቤቱየውነትይሸጣልወይ ከተሸጠመልሽልኝኝኝኝ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 2 роки тому +3

    እስከዛሬ የተቀመሺበት ቤት የኪራይ ነዉዴ ሀዩ
    አኗርየ ሳሚልኝ

  • @ramahhassan1750
    @ramahhassan1750 4 місяці тому

    ቦታአቅርቢልን

  • @ramahhassan1750
    @ramahhassan1750 4 місяці тому

    ወግዲቦታናቤትየሚቀርብየለም

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 2 роки тому

    ሀያቲ እንደትነሽ ማማየ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 роки тому +6

    ቤት በወንድ ስም ብቻ አታድርጉ ሴቶች ለፍታችሁ የሰራችሁትን ቤት በራሳችህ ስም ወይም በጋራ አድርጉ ወንድ ወንድ ነው ለምን አስር ልጅ አይኖራችጁም ደሞ በሙስሊም ሁለት ሶስት ማግባት ስለሚፈቀድ ነገ ምን እንደሚያደርጉ አይታወቅም መጠንቀቅ አይከፋም ክፉ ሳትናገሩ በዘዴ ማዞር ነው በርግጥ ህጋዊ ፊርማ ካለ በማንም ስም ቢሆን የጋራ ነው 😂😂😂😂

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 роки тому +1

    ماشاءالله تبارك الله

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 роки тому

    አሁንስ ዘጋሽኝ ባሌ ባሌ እጭ

  • @zedtube5602
    @zedtube5602 Рік тому

    እዳ ምንድን ነው ፍቅር ፍቅር😏😏

  • @ሞሚና-ረ4መ
    @ሞሚና-ረ4መ 2 роки тому

    የሀዩበተሰቦች ኑእስኪ በቅንነት በተሰብ እንሁን

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 2 роки тому

    ኡኡኡ ሶስት መቶ ሽ ገጠር አይደል እዴ

  • @سعيدخخخ
    @سعيدخخخ 2 роки тому

    በአላህ ሀዩ ህጋዊ 300ሺ ካለ አስማሚኝ በአላህ

  • @fafiwolloywatube5405
    @fafiwolloywatube5405 2 роки тому

    ሀያት በአሏህ ቁጥርሽን ላኪልኝ ቦታ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን አስቀምጪ

  • @ቀመርቲዩብ-ጰ4ሐ
    @ቀመርቲዩብ-ጰ4ሐ 2 роки тому +1

    ውይ አቺ ዴሞ እንኩርኩር ብለሽ አረፍሽው ሀገር ተገባሽ ምን ሁነሽ ነው በፊትኮ ወሬሽ ይጣፍጥ ነበር

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 2 роки тому

      እዳውም አገር ከባች ቁምነገረኛ የሆነችው

  • @tube-xk5xh
    @tube-xk5xh 2 роки тому

    ሀዩ ኧረ ለኔ ፈልጊልኝ ውዴ ለሚ ወይም ወግዲ ሮቢቴ እና ሮቢቴ ነኝ

  • @Rነኝየአቡጄወረያተማረ

    እኔም ልስራደ ወግድ ቦታ አለኝ ግን የቆርቆረው ነገርስ ክክ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 роки тому

    ሀዬ መሻላህ እቤትሸ ያምራል ጉበዝ በርቼ ለኛ ድኣ አርጌልኝ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    አራቱም የተለያየ ቦታ ነው ያለው

  • @ummfarahtube5487
    @ummfarahtube5487 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ በርች

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 2 роки тому

    የት አገር ነዉ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 2 роки тому

    ያለ ፕላን ነው የተሰሩት

  • @asmab2161
    @asmab2161 2 роки тому +1

    ሠፈሩማሺአላህደሥይላልሀዩአሣምረሺጊቢ

  • @mmmojjdaawnndn7254
    @mmmojjdaawnndn7254 2 роки тому

    ምነው መልክሽ ተቀረ ሀዩ

  • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ

    አይ ዞብራ ኮኔ መስመር እዛላይ ልትሰቀይ ገበያአ እራሱ ለመሄድ በባጃጂ ደሞወ ቤትሽን አቀዋለሁ ህገወጥ ነው በዛላይ በጣም እሩቅ ነው ለከተማው እነ ጌታቸው ውሴን ቤት ዘድ ነው አቀዋለሁ አትበጥረቂይ እሩቅ ነው ባይሆን ለኮኔ ላባትሽ ቤት ቅርብ ሆነልሽ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ሀዩቲ ገበዝ ነሽ በጃዛ ቤት ብርሃን ሳታጠፊ

  • @ራኪጓልአኽሱምፅዮን

    ቆረቆሮ ሰንት ነወ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ሽጠሽ አንዱን አሰማምሪ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 роки тому

    ማሽአላህ ተባረከልራህማንእህት

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 роки тому

    ሀያቲ እስኪ ምክር ነገር ለግሺኝ እባክሽ ቤት ገዝቼ በራፍ ምናምን ተገጥሟል ተለስኗል እኔ ደከመኝ ሀገሬ መግባት ፈለኩ ገና ግርፍ አለ ኡፍ ደከመኝ

    • @jooojalabdouli674
      @jooojalabdouli674 2 роки тому

      አይዞሽ ዉዴ ጭክን በይ ዱአ አርጊ አላሕ ያበርታን

    • @ሰአዲቢንትአደም
      @ሰአዲቢንትአደም 2 роки тому

      @@jooojalabdouli674 እረ ወላሂ ደከመኝ እህቶቼ ያአላህ እገዘኝ

    • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
      @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 роки тому +1

      ወላ ልክነሺ እህት እኔምእዳችነኝእኔእካሠርቸነዉ ግንአላልቅአለኝየምር ሥደትምሠለቸኝ

    • @jooojalabdouli674
      @jooojalabdouli674 2 роки тому

      አይዞሽ ሑላችንም ደክመናል አገራችንን ሠላም ያርግልን

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht 2 роки тому

      ከደክመሽ ግቢ ትንሽ እምስራበት ካለሽ ግቢ ዱኒያ አትሞላም ውዴ ባለሽ ተብቃቅተሽ መኖር ነው እኔ እራሱ እዳች ነኝ እኔ ግን ወስኛለሁ 2023 ላይ ለመግባት አላህያሳካልሽ በይኝ ምነባቱንስ ይኖራል እባክሽ በስው ሀገራ እስክመቸ

  • @saada8859
    @saada8859 2 роки тому +2

    እሥኪ መልሽ የት ነው ቦታ መግዛት እፈልጋለሁ

    • @dardar1895
      @dardar1895 2 роки тому +1

      ወግድ ናችዉ እህቴ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому

    እኛግ 5 አይገኝም ቦታ እንጣ እዴ

  • @Fatmah-ug8mh
    @Fatmah-ug8mh 2 роки тому

    እሽ አንድግርፍተገርፎልስንትይበቃኛል

  • @emanmhmed6998
    @emanmhmed6998 Рік тому

    ውድ የአገሬ ልጆች ፎቶየን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጉ ውዶቸ

  • @fወለየዋ-e8s
    @fወለየዋ-e8s 2 роки тому

    ውይ ይሄኮ በጣም እሩቅ ነው ለደሴ የሚቀርብ ቦታ አለ እዛ ከመግዛትስ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому

    ገጠርነዉ እዴ ያለሺዉ

  • @Shjoon-is4lc
    @Shjoon-is4lc 2 роки тому

    ማሻአላ አደቀዋለው

  • @ramahhassan1750
    @ramahhassan1750 4 місяці тому

    ብዙምየቲውበርስለለነውመሠለኚ

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 роки тому

    የምትሰሪውን ቪድዮው እባክሽ አስተካክይ ቤትሽን ደግሞ አትሺጪ

  • @አባቴእናቴለኔህይወቴ

    ሀዩዬ ውግዲ ስመጣ አይሻለሁ

  • @alemtube7007
    @alemtube7007 2 роки тому +5

    1ሚሌን ያልሽው ልጅ ሃሃሃሃ ገና ብዙ ይቀርው የለ