#አስደንጋጭ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 593

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +82

    ረመዷን 38 ቀን ቀርቶታል።
    ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።

  • @zeinabkassaw8642
    @zeinabkassaw8642 3 роки тому +40

    እስኪ ሁሉንም ችግራችንን ና ብሶታችንን ወደፈጣሪ እናቅረብ ያህዋት መፈቲሁ ሁሉ ከሱ ነው ና አላህ ይዘንልን።

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 роки тому +34

    አገጠር ሄደሽ እንደዙህ ከምትጨመላለቂ እጅሽን ተለቅልቀሽ ሚዲያ ላይ የምትነፈርቂው ምን እናርግሽ እኛ ወረኛ እኛ አሁን ብዙ ሀዘን አለብን ወገኖቻችን እያለቁ ነው አንቺ ወሬ አለብሽ ውሸታም

  • @shukryaz7318
    @shukryaz7318 3 роки тому +74

    ሁሉ ነገረ በሚድያ ሆነ አይ ጊዜ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 3 роки тому +15

    አይዞሽ እቃምከጠፋ ልጆቹም ከጠፋ መጀመሪያ እኛላይ ነዉ የሚጮሁት አላህ ትግስቱን ይስጠን

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ አላህ ካንች ጋር ይሁን አታልቅሺ እንኳን ተገኘች ጠፍታ ብትቀር ብዙ ችግር ነበር 😥😥😥😥😥😥

    • @Tube-ve2dx
      @Tube-ve2dx 3 роки тому

      አቢሺሪ ማማ ለከይሪ ነው

  • @weynshettubetube3918
    @weynshettubetube3918 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህታችን ያልፍል እስኪ ያልፍ ያለፍል ሰው ማለት እባብ ነው ሲገጥመንከጥሩ ይግጠመን አብሽሪ እራስሽን ጠብቂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑረ😘😘😘😘😘

  • @fይሁንለበጎነው
    @fይሁንለበጎነው 3 роки тому +7

    የኔማርር የኔቢጤነሽ አኔለራሡ ትንሽ ከተናገሩኝ ካላለቀሥኩኝ አይወጣልኝም አይዞሽ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 3 роки тому +7

    አቦ በጣም አሳዘሽኝ አይዞሽ ሀዩ አብሽሪ እነሱ እኮ ይሆን ናቸው ሁሉንም እኛ ላይ ነው የሚጥሉት

  • @user-tz3gg6im5m
    @user-tz3gg6im5m 3 роки тому +1

    ያ ገልቢ አብሺሪ ሁሉ እሚሆነው ለኸይር ነው የምን ማልቀስ ነው ተያቸው ሁሉም በቤቱ እየያዘው እንጂ ሁሉም ጋ እንዲሁ ነው ግን እራስሺኝ ጠብቂ አታልቅሺ ስራስሺን ያምሻል የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ለሁሉም ነገር ዱአ አድርጊ እነሱ እንዲህ ናቸው

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህት እነሱ እንደዝህ ናቸው ለሌላውግዜ ተጠቀቂ የአርብልጅ ተመጠበቅ በግ ማገድ ይሻላል አይዞ ሽ ማሬ አታልቅሽ ዋናው መገኘቶነው

  • @كميلهوسين
    @كميلهوسين 3 роки тому +1

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር ሱበሀንአላሂ ወቢሀምድሂ ሱበሀንአላሂ ለአጢም አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይና ሙሀመድ አብሽሪ ያልፋል የማያልፍ የለም አልምዱሊላህ እኳንም ተገኘች ልጅቷወላሂ እድህናቸው አረቦች አብሽሪ

  • @rozayoutube7351
    @rozayoutube7351 3 роки тому +2

    ከፈተና ሁሉ እዲጠብቅሽ ዱአ አርጊ ምክንያቱም ፈጣሪን ብዙ ነገር አሳዝነሻዋል ስለዚህ በዚህ ምሮሻል የባሰ ሳከተልሽ ወደ እምታመልኪው አምላክ ተመለሽ ሀዩቲ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 3 роки тому +15

    አረብ አረብ ነው የሰው ሰው እፍፍፍ እንደሰው እኮ አያስቡም አይ የኛ ነገር አላህ ለኛም ይስጠን እና ይገላግለን

  • @ahmedtube5670
    @ahmedtube5670 3 роки тому +3

    ሊቭ ላይ እየወጡ ማልቀስ በጣም ስህተት ነው ምን ይሉታል? ለሚፈጠረው ነገር ሁሉ በአላህ መመካትና ጥንቃቄና ማድረግ ብቻነው!

  • @aminegnbintbaba6943
    @aminegnbintbaba6943 3 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ በቃ ይህ ነዉ ያአረቦች መጨረሻ ማሰብ የሚባል ነገር አልተፈጠረባቸዉም

  • @Nነኝወሎየዋ
    @Nነኝወሎየዋ 3 роки тому

    አብሺሪ ሀዩቲ አላህ የቀደረው ነገር አይቀርም ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ በይ ለበጉነው አንዳንድ ግዜ በሚመጡብሺ ፈተና አልሀምዱሊላሂ በይ ሁቢ ለበጉ ነው

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 3 роки тому +1

    ይሂው ሥድብ ይናፍቃችሆል መሠል እኛ ሤቶች ጥጋብ ነውእሚሥለቅሠል ሁሉ አካል መልቶን ተርፈን ጪራሽ በሠማየ እንደ አሞራ ታልበረን ብለን ማለቅሥ ቀረን ኢና ሊላሒ

    • @okok8293
      @okok8293 2 роки тому

      ሳህ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @agfdsa4876
    @agfdsa4876 3 роки тому +2

    አይ ሀዩ የኔ ውድ እነሱኮ ምንም ቢቆዩባቼው የሆነ ስተት ካዩ አይጣል ነው ብቻ አላህ ይጠብቀን አታልቅሽ ውዴ

  • @mነኝሥደተኛዋ
    @mነኝሥደተኛዋ 3 роки тому +7

    አይዞሽ እህት

  • @إِنَّمَاأَشْكوبثيوَحوزْنيإِلَل

    ሀዩቲ የኔእህት አይዛሽ ለነሱ ይህ አይገባቸዉም አቦ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😪ያረብ

  • @ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት

    ሀዳ አቺ ምን አስለቀሰሺ አረ ወላሂ አሁንስ አላህን የሚያ መሰግ ማነዉ አይ የሰዉ ልጂ ማልቀስ አምሮሺ ነዉ መሰል ወለስ ቯዶ እመስረበት አጣሺ

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ

    አይዞሽ አላህ አግዞሻል እንኳን ይሄን ያክልአግኝተው ትንሽ ይበቃቸዋል አልሀምዲበይ ሀዩየ ሀራም አታልቅሽ

  • @ahamdeulilahalhamdeulilah69
    @ahamdeulilahalhamdeulilah69 3 роки тому +1

    አብሽሪ የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል አንድ ቀን😭😭😭

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ሰ4ቐ

    ጥንዶችነን ሠብሥክራይብ በማድረግ አበረታቱን

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    ሀዩ አብሸሪ እድህነው የሰውቤት
    አላህ በቃይበለን የሰውቤት
    አብሸሪ ማሬ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    አይዞሽእህቴሁሉምነገርያልፋልበተስፋበሰውሀገርስንኖርብዙነገርነውየሚደርስብንብቻአላህዬጠብቀንንንአንችምአታልቅሽንፁህልብምንግዜምአሸናፊናት

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 роки тому

    የኔ ዉድ አብሽሪልኝ አረቦች የራሳቸዉ ጥፍት አይታያቸዉም እኝን ነዉ የሚወቅሱት አሏህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ አይዞሽ ማሚ አታልቅሺ

  • @f2271
    @f2271 3 роки тому

    _ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ ያጋጥማል አረቦች እኮ ቆይታለች እኛ ጋር ብለው መቼ ይላሉ ሱብሃ አላህ ከባድ ነው ሁሉንም አንች ላይ ጫኑብሽ_ እኔም ትንሽ ይበቃኛል ይከፋኛል ሲናገሩኝ እንባየ ቁም ብለውም አይቆምም

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 3 роки тому

    አይዞሽ ውዴ አታልቅሽ አረቦች ውሻ ናቸው ።እኔ እራሱ የተባልኩትን ልገራችሁ ብቻ ከባድ ነው እኛ ኢትዮጲያኖች ኮስታራ ቁጥብ መሆናችንን ጠንቅቀው ያውቃሉ እናም ምን ሆነብኝ መሰላችሁ የልጃቸውን ሚስት በጣም ነው የሚጠሏት ልጃቸው ወዷት እነሱ ሳይወዷት ነው ያገባት ማለቴ ዘመዳቸው አይደለችም እሩቅ ናት። እናም በጣም ስለሚጠሏት ሚስኪን በጣም ታሳዝነኛለች እኔጋር ግን እደእህትና እህት ነው የምንተያየው በጣም ነው የምንዋደደው እና ሰወቼ በቅናት ሰከሩ እኔን መጠርጠር ጀመሩ ምናልባት ሲህር /ድግምት አርጋባት ነው አሉኝ እንግድህ በነሱ አባባል እኔ ሲህር አርጌባት ማለት ነው አደለም ሲህር ማድረግ ቀርቶ ቃሉን እራሱ ከነሱ አፍ ነው የሰማሁት ይገርማችሃል ወላሂ ሲህር ምን እደሆነ አላውቅም ነበር በዛውም ለራሴ እድጠነቀቅ ረዱኝ እናም በምን ነው በእደዚህ ተግባር የጠረጠራችሁኝ አልኳት አይ የባሌ እናት ሸቃላ ነበረቻት እናም ሲህር እደምታደርጉና ስለሲህር ስለነገረችኝ ነው አለችኝ ከዛም ሰውየው የናቴ ሰራተኛ እኮ ጋና ናት ኢትዮጲያ አይደለችም ሲላት እደት እዳፈረች ኢትዮጲያን ንጹህ አላህን የሚፈሩ ናቸው ብሎ ልክ ልኳን ነገራት ከዛም እደት ቀና ብላ ትየኝ እፍረቷ እናም እኔ ልቤ ተሰበረ አይይይይ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ይሏችሃል ይህ ነው ብቻ ባየሃቸው ቁጥር ልጆቿን እና ሴትዮይቱ ደሜ ነው የሚፈላው እህህህህህ ብቻ አልሀምዱሊላህ ።ደግሞ እህቶቼ አረቦች ስለክርስቲያን እህቶቻችን ይጠይቃሉ እነሱ የእስልምና እምነት ስለማይከተሉ ድግምት/ሲህር ይሰሩብናል እያሉ ይጠይቁኛል ብዙ ጊዜ እናም እናንተንም ከጠየቋችሁ እኛ ኢትዮጱያኖች ሙስሊም እህቶቼም ክርስቲያን እህቶቼም እናውቃለን ይሄ ነገር አገራችን እደለለ አያችሁ ሴትዮይቱ የባሌ እናት ሰራተኛ ናት የነገረችን አለች እናም መጥፎ ነገር ስለ ሀገራችን ባናወራ ጥሩ ነው አረቦች አንድ ሰው ጥፋት ቢያጠፋ ሁላችንንም ነው በአንድ አይነት አይን ነው የሚያዩት እናም ብዙ ነገር ከማውራት እንቆጠብ አረቦች የወደዱ መስለው የሆድሽን አስወርተው መልሰው አንችኑ ነው የሚጠረጥሩሽ እናም እናስብ ገምና ቅን እንሁን እኚህ ጅሎች አያጃጅሉን ከነሱም ወዳ ጅል የሷ ቤት ይቀራል እጅ ስለ ሀገሬ መጥፎ ነገር አልነግራትም ጥሩ ነገርጅ። አገራችሁ ያስፈራል ለጉብኝት ሲሄዱ በጩቤ ያስፈራራሉ ይሉኛል እኔም ገምና ነኝ እናንተስ የስራተኛ ብር ትቀሙ የለደ ስላቸው ዝም ይላሉ ወላሂ ጩቤ ቃል በጩቤ ቃል ነው የምመልስላቸው እኚህ ደነዞች።።

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ

    አይዞሽ አታልቅሽ ወላሂ ሳቅሽ ነው የሚምርብሽ
    ወላሂ. ስው ሲያለቅስ አልወድም. አብሽሪ አንዳንድ ግዜ ያጋጥማል.

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አይዞሽ ሀያቴ እንኳን ተገኘች አስለቀሽኝ የምር😭😭

  • @rabiabintbaba9159
    @rabiabintbaba9159 3 роки тому +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ያልፋል ሁሉም ነገር አይዞሽ እኔ ለራሱ መዳሜ አናዳ ልደፋኝ ነው ግን መቻል ነው

    • @ፊፊደሴወዋ
      @ፊፊደሴወዋ 3 роки тому

      💝💝 💝💝
      💝🍡🍡💝🍡🍡💝
      💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
      💝 Miss you! 💝
      💝🍡🍡🍡💝
      💝🍡💝
      💝
      ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
      ☕Good morning☕
      ☕ ☀👦 ☕
      ☕ 👋👕🍎 ☕
      ☕ 👖 ☕
      ☕ 👟👟 ☕
      ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

    • @najeebanajoob4960
      @najeebanajoob4960 3 роки тому

      አብሽር ያልፋሊ

  • @zemzemendris8376
    @zemzemendris8376 3 роки тому

    ሁሉምነገርለበጎነውሀዩአብሽሪ

  • @1110-t4j
    @1110-t4j 3 роки тому +3

    አፈር የብሉ አህያዎቾ ናቸው አረቦቺ እካን አምስት አመት ሰባት አመት ሰርቼ ምስጋና አላገኙሁም አብሽሪ የኔ እኸት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  3 роки тому

      በጣም ማሬ

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 роки тому +1

      20 አመትም ብትሰሪ ከብቶች ናቸው አስተሳሰባቸው ጠባብ ነው

    • @hawaahwa8967
      @hawaahwa8967 3 роки тому

      በጣም

  • @ranna8611
    @ranna8611 3 роки тому

    አበሽሪ ሁቢ አለህ ምፈትነሽ ወዶሽ ነዉ አለሀምዱሊለህ እኳን ተጋኜች በትጋኘ ለልተረፍሽም አለህን አመሰግኚ አተልቅሺ ማማዬ

  • @seidendris706
    @seidendris706 2 роки тому +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ እህት

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 3 роки тому

    አብሺሪ ዉደ እኔም የዚህ ተመሳሳይ ገጥሞኝ ያዉቃል አረበች ሠዉነታቸዉ ቢቆሺሺ አንች ነሺ ያቆሸሺኝ ማለት ነዉ የቀራቸዉ ያ ኢላሂ የሥራቸዉን ይሥጣቸዉ እኔም እዳችዉ አልቅሸ ነዉ የወጣልኝ እነሱ እንኳን ሠዉ ጠፍቷቸዉ ፡የማይጠቀሙበት እቃ ቢጠፋ ይቀዉጡታል

  • @እግዛብሄርይመሥገን-ደ6ገ

    ሀዩ አብሽር አላህ ካች ይሁን ተረጋጊ ሡብሀን የኛነገር ይሄነው አይዞሽ በጣም ከባዲ ነው

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 3 роки тому

    እስዋ ለሁላችን ትምህርት ነው የምትናገረው ተጠንቀቁ ማለትዋ ነው ያረብ ልጅ ማረፊያ የለውም ስቶች እንደዝህ አይነት ችግር የደረሰባቸው አሉ አብሽሪ እህት አታልቅሽይ ሁሉም ያልፍል አስለቀሽኝ

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    የኔ ማር አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @toybamohammed2254
    @toybamohammed2254 3 роки тому

    ቆይግን አንችልጅ ስታለቅሽ ያምርብሻል ተብለሻልዴ ካለቀሽ ወዴዴዴዴዴ አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላህ ብቻ እና ወደሚድያ አትነፋረቂ እባክሽ

  • @መልካምዪቲብ
    @መልካምዪቲብ 3 роки тому +2

    አረቦች ከባድ ናቸዉ ዉዴ አይዞች

  • @aizizanowroaiziza3097
    @aizizanowroaiziza3097 3 роки тому +4

    በቃ ይቱቡች ለሰብስክራይም እያላችሁ ገበናችሁን ሚድያ ላይ መዘርገፋ ነው በቃ ይህ ወሪ ለኛ ምን ይጠቅመናል

  • @shoshoalshrif8402
    @shoshoalshrif8402 3 роки тому

    አይዞሽ ማሬ አረቦቺ ም ንአብረሽ ብትቆይ ያዉ ናቸዉ ያረብ ደህነኛ የለም ዝምበያቸዉ አታልቅሽ

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 3 роки тому

    ሀዩቲየ አብሺሪ አታልቅሺ ይሄ ቀን ያልፋል ከነዚህ ስበብ አድርገው ከሚያሥጨንቁ ሰወች ጋ ወተሺ ሌላ ስራ ፈልጊና ግቢ በሆነ ባልሆነው በአንች ስበብ ከሚያደርጉብሺ

  • @bdjjdjjd9982
    @bdjjdjjd9982 3 роки тому +1

    አኡዙቢላህ ሁሉ ነገር ወዲሚዳያ ያረብ ለአላህ ብታልቅሱ አላህ ፈዋሺ ነው አይናችንን ተኳኩለን ለቅሱ እረ ተውውው እስኪ አላህ ን እንፍራ መመጀመሪያ ሴቶ እንደወድ በሆነበት ስአት ዲረስንን አላህ ሆይ መጨረሻይን አንተ አሳምርልኝ ያረብብብ

  • @زينبحسين-ل7م
    @زينبحسين-ل7م 3 роки тому

    የአላህ አይዛሽልኝ የኔ እህት ወላሂ አልቅሠሽ አስለቀስሽኝ

  • @jarsomaryami391
    @jarsomaryami391 3 роки тому

    Be strong Sisiter they are not your blood so,this can happen any time Allhamidulilh they found her and You get big lesson so be strong my sweet sister

  • @እሙኢማንነኝየአልኢማንተማ

    አታልቅሽ የኔቆጅ አረብ አትመኑ እኮን ልጅ ከነውርቁ ጠፈቶ ባቸው አርቴፍሻል ቀለቤት ሰጠፋ እደትነው የሚረጋቸው

  • @sofiaoumer1474
    @sofiaoumer1474 3 роки тому

    እሄዳለሁ በያቸው እነሱ ሙክ የላቸውም አንድ ቀን ልጇ ላይተር አለ ቤታቸው ውስጥ የበቃላ እቃ አንድ ክላስ ነበር ላይተሩንም ከዛው አስቶ ለኮሰው እኛ ተኝተናል ቤቱ ጭስ በጭስ ሆነ ሙከየፉ በሙሉ ፈነዳ 13አመት ልጂ ሚስኪን ሶፍያ ሲል አባትየው ሶፍያ እዝሊ ሲለኝ አበያ አለበስኩ ነፍስ አውጭኝ ብየ ወጣን የሳት አደጋ መቶ በስት መከራ ጠፋ የዛን ቀን ሳይቆጡት በማግስቱ ሶፋውን ለኮሰው መልሶ ነይ አለችኝ ስሬስ ሁና እኔ ምን አገባኝ ትናትና ሳቃጥለው ሳትናገሪ ዛሬ እኔን መናገር መብት የለሽም አልኩዋት ድግጥ አለች አቅምሻቸው

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 роки тому

    አይዞሽ የእኔ ማር !!!አስለቀሽኝ። ወደ ፈጣሪሽ አልቅሽ። የሻንጣው ቀለም እወቂ እና ንገራቸው ምን አይነት ይዛ እንደ ሔደች!!!

  • @lubabamusa750
    @lubabamusa750 3 роки тому

    አይዞሽ ያልፋል እኔም ዛሬ ምይዛት ልጅ ተሰብራብኝ በጣም ደንግጨ ነው የመሸሁት አልሀዱሊላህ የእኔ መዳሜ ቤት ሰለሆነችና ከእርሷው ጎርፋ ሰለወደቀች እኔን አልተናገሩኝም

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 роки тому

    አይዞሽማ ለበጎ ነው እራስሽን ጠብቂ

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 3 роки тому +1

    እደ አረቦች እኮ መርዝ ናቸው እናቴ በቀደም እኔ ስንጣላ እድህ ነው ያረገችኝ ተናድጀ እራሱ ልብሴን እዳለ እደት እዳሸኩእ አላቅም መልሳ እደገና እኔ እኮ ታቁኝ ምናምን ግን ልጁ ሀማም ነበር እና ልጀን አች አደከምሽበትም ብላ ውይ እና ጅል አትሁኑ እኔ መዳሜን. እናቴ አትበይ ብየም ተጣልተን ነበር እናት ገልቱ በያቸው አታልቅሽ እረ አላለቅስም እኳ ተገኘች ዞፈኛ

  • @shddxgff7078
    @shddxgff7078 3 роки тому

    አማነ የላቸዉም እና ነዉ ሀዩየ ግን ሥራዉን በጥለሺ መዉጣት አለብሺ ምን ያስለትስሻል አታልቅሺ የኔዉዲ ሁሉም ያልፋል አብሺሪ

  • @እሙማሂርቱዩብ
    @እሙማሂርቱዩብ 3 роки тому +1

    ይዞሽየኔእህት ያልፋል እዳለቀሥንአንኖርም

  • @እናቴየጀነትበሬ
    @እናቴየጀነትበሬ 3 роки тому +3

    እኔ አንድ ጊዚ እንግዳ መጣ እና የቤታችን ሰውዬዉ ሲጋራ ሱሰኛ ነው እና 300ብር ከሻንጣ ወሰደ ቤት ወስጥ እኔ ና አሮጊት ነን አንቺ ነሽ የዉሰድሽ ተባልኩ ወላሂ አልውሰድኩም የዛን ቀን ያለቀስኩት

  • @TUbe-eb2pm
    @TUbe-eb2pm 3 роки тому

    አይዞሺ ሀዩ አላህ የሚወደዉን የፈትናል የኔወድ

  • @samphone1015
    @samphone1015 3 роки тому +1

    አይዞሺውደለበጎነው

  • @zahartube928
    @zahartube928 3 роки тому +1

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሀዩዬ እይዛሽ ሁሉም ለበጎ ነው ሀቢ

    • @GhGh-tt9hs
      @GhGh-tt9hs 3 роки тому

      አይዛሽማሚየነሱነገርይዳፈን

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому

    አይዞሽ አብሽሪማማየ

  • @zebibaali7368
    @zebibaali7368 3 роки тому

    አታልቅሺየኔዉድእህት አብሺሪሁሉምለበጎነዉ አላህሆይ ለሥደተኞችቀንአዉጣልንያረብ

  • @አልሐምዱሊላሕለሑሉምነገር

    አየሥደት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🇪🇹😭😭🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭ያረብረምንይሻለን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    የአረብ ቁጠ ደግሞ ማድነቅ ጀምረችሁ ሰው ስንት ነገር ይደርስበታል እግዚአብሔር አመስግኑ

  • @rahelchanal4951
    @rahelchanal4951 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እነሱ እንዲህ ናቸው አንድ ነገር ሲፈጠር ግልብጥ ነው የሚሉት ዋናው ልጅቷ መገኘአቷ ነው አይዞሽ

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 3 роки тому +2

    አይ ግዜ አይ ዘመን

  • @zaharamohammed3141
    @zaharamohammed3141 3 роки тому +1

    የኔ ወድ አይዞሽ እህት

  • @rfsb11
    @rfsb11 3 роки тому

    እሜዳያለይ እየወጡ ማፎቃፎቅ ምድነዉ ዱአ አድርጌ ሦብር ይኑርሽ ሠዉኮ ከችግርሽ አያድንሽም ሠበብጂ የሚሆንሽ አላህግን አያልነወ እኮን ነግረሽዉዐ የወሥጥሽየሚቅ ፈጣሪሽነወ

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 3 роки тому

    Ayizoshi marre haayati uffff walahyi aslaqashign Ayizoshi hulem nager yalefal le keyira now ufffff 😭😭☝

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 3 роки тому

    አብሽሪውደእኔም አንድቀን ህፃን ልጅከቤትወጥታ ጠፍታች ልገደልነበር እሷው ለቃት እኔን ልትገለኝ አላህ ተግርድና አላህ ያውጣን

    • @rabitube5961
      @rabitube5961 3 роки тому

      @@nuriyettube500 እሽነይውደ

  • @hawamohammed5391
    @hawamohammed5391 3 роки тому +3

    ጀሮዋን ይዘሺ ንገሪያት እና ቤት ቀይሪይ ሌላስንገርቢፍጠር ባንቺይ ሊያማሀኙውየቺላሉው!!

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 3 роки тому +1

    አታልቅሸ ማማየ አሰለቀሸኚ😢😢😢

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 3 роки тому

    አይዞሽ ሀዩቲ ትክ ነሽ በጣም ከባድ ነው አብሽሪ ሶብር ነው ለሁሉም ውደ

  • @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ

    ያነሱ ነጋር ዝም ማለት ነው እንጂ ኡፍፍፍ አብሽር አታልቅሽ ማር ዎለህ ግን በለዎቅሽው ነጋር ስለታነጋሩሽ ይሰመሻል ብቻ ቻይው ብቻ ኩፉ አንስራ ኢንጂ አለህ አለን

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 роки тому +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ ሀዬቲ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነዉ ዉዴ

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 роки тому +2

    ከሠው፨ሚንይጣበቀል፨ሀዩዬ፨አብሺረ፨ወለሂ፨ወለሂ፨አሢላቃሺኝ፨ወለሂ፨፨ወለሂ፨በቃ፨አብሺረ፨የኔ፨ከረታታ፨አብሺረ፨ለኾይረነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ውደ እህቴ የሰው አገር እኮ ነው ያለሺው ታዳ ምን ትጠብቃለሺ እንደዝህ አይነት ነገር ተፈጥሩ እንኮን ሰው ጠፍቶባቸው ሻረብ ቡጠፋ ደወ አንች ነው የሚቀሰሩት አይዞሺ ያልፋል ማማየ አላህ ላገራችን ያበቃናል ውደ ኢንሻ አላህ

  • @mehbubabutajira9434
    @mehbubabutajira9434 3 роки тому

    የኔ እህት በደረሰብን ነገር ለምን ደረሰብኝ አይባልም አላህ ሊፈትነን ነው ሁሉም ችግር ሚመጣው

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 3 роки тому

    አታልቅሽ ማማየ።እነሱ እንኳን ጠፍታባቸው ቀርቶ።ልጅ።ሲያለቅስ የሚያፈጡት ወደኛ።ነው

  • @seidendris706
    @seidendris706 2 роки тому +1

    ሀያትየ ሠላምሽ ይብዛልኝ ትላማታ የደመርሽኝ ከሆሽ የህዉ መልሻለሁ እሺ ግልን ሌላ ሀያት ከሆሽ ነገ መልሽልኝ እሺ በርችልኝ

  • @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
    @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 роки тому

    ለማንኛውም ሁለየ በሚድያ አታልቅሽ እዴ

  • @ዜድወሎየዋ-የ6ኘ
    @ዜድወሎየዋ-የ6ኘ 3 роки тому

    አሁን ሚዲያ እሚባል ነገር ሊስተፋኝ ደርሦ የምልፍልገዉን ነገር እያየብኝ

  • @YESSUFETHIOPIA28
    @YESSUFETHIOPIA28 2 роки тому

    አላህ ሆይ ደስ አላቸው ነገር ግን ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው ይችላሉ ነበር ይባላል ነው የተለቀቀው

  • @seadahussen9346
    @seadahussen9346 3 роки тому

    አይዞሽ። ሀያቴ። እነሱኮ። አድ ነገ። ሲጠፍ። ከኛላይ። አይወርዱም። አ

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 3 роки тому

    ዛሬ ገና ወደደድኩሽ ሃዩ አታልቅሺ በቃ ሼር ሰብ አረግሻለ የኔ ቀሽት በዚ በፊት የምሰረሪው ስራ ባያምረኝ ነበር ዛሬ ግን እንባዬ መጣ

  • @አኢሻንኝየባቲዊእናቲናፍቂ

    አብሽሪ ውዴእህቴ አይዞሽ አላህከሰወሰ ቤት በቃቹሁ ይበለን

  • @zkagui6727
    @zkagui6727 3 роки тому

    አይዞሺ እህቴ ለበጎነዉ ያልፋነ እንሱኮ የታወቁናቸዉ

  • @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ

    ዎይኔ አብሽር እህት ያምር በጣም ነው ያለቃስኩት ሰው ሰለቅስ በጣም ነው ምያሰዝነኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አብሽ ኢነሱ እኮ ዊሾች ነቻው

  • @hayuwollotube5588
    @hayuwollotube5588 3 роки тому

    እፉፉፉፉፉ ሀዩቲ አብሽሪ ሆድ ብሶኝ ነበር የባስ አባባሽኝ ዉዴ ሁሉም ጊዜዉን ጠብቆ ያልፋል ኢንሽ አላህ ኢነ አላህ ማአሶብሪን ሶብረን ጀሚል

  • @rahmarahmet6499
    @rahmarahmet6499 3 роки тому

    አረ ስንት አለ ለዚህ አታልቅሺ እንኳን ጠፍተውባቸው ካጠገባቸው ራቅ ስንል ነው እሚጨፍሩብን

  • @amainttube8180
    @amainttube8180 3 роки тому

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዛሻ እህት ሁሉም አረበ እነድሁ ናቸው እሻ ያማል እእእእ

  • @كميلهوسين
    @كميلهوسين 3 роки тому

    አታልቅሽ የኔማር እቦጣሽ ይኸሁላእባ ያልፋል የማያልፍ የለም

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 3 роки тому

    አይ አንች ልጅ ያአላህ ቁጣ ነው እደዚህ ሚያርግሽ ወደአላህ ተመለሽ በሮመዷኑ እደዚህ ከምትሆኝው በተቻለሽ መጣን እራስንሸ ጠብቂ ወላሂ እሰኪ ወደአላህ እጂሽን ዘርጊ እሺ አንደግዚ ካፍር አፍቀርኩ አንደግዚ እደዚህ ሆንኩ አትበይ አረብ አርብ ነው እዴት አረብን እደራሲ አርጊ ነው ማያቸው ትያለሽ ሺ አመት አብሻቸው ብትኖሪ ያው ነውእሺ።

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    እህት ሀያቲ ለሁሉም ነገር ሶብር አርጊ ወደአላህ ያረብ በይ በሆነ ነገር ሙስባ ይመጣል ያኔ ሶብር አርጊ አጅር አለዉ ከባድ ነዉ አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 3 роки тому +1

    በሀገራችንላይመላይፍጠርልን

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 роки тому

    አይዞሽ ሀዩ እንኳንም ተገኜች አረቦች እዲህ ናቸው እሷ ሄጃለሁ ብላ አትደውልም ለአክስቷ ጥፋቱ የልጅቷ ነው

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 3 роки тому

    አይዞሸ ጠንከር በይ አትፍሬያቸው

  • @emuabukitube2427
    @emuabukitube2427 2 роки тому

    ሚዳላይ እየወጣችሁ አታልቅሱ ለፈጣሪያችሁ አማክሩ ምክኒያቱም ብዙ ምቀኛ ይኖራል እኛሲከፈን የሚደሰት

  • @HawaTube3609
    @HawaTube3609 3 роки тому +3

    ሀዩ አብሽሪ ውዴ አታልቅሽ እን እኮ አውሬ ናቸው አትመኛቸው ዋናው መገኝቷን ያዥልኝ አንቺ አብሽሪ ውዴ ያልፋል