ኑሃሚን ላይቭ ላይ የዲያቆን ሄኖክን ሀይሌን መፅሃፍ አነበበች | Meku | Abu | dn hzkiyas | Yohad | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +8

    እማምላክ ፍቅሯን ትግለፅልሽ ኖሀሚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Місяць тому +11

    ተባረኪ እህቴ እኔም አንብቤ አላውቅም ነበር እደሜ ለወንድሞች on TikTok አስተምረውናል በቤቱ ያፅናን ❤

  • @AbabuYimam
    @AbabuYimam Місяць тому +5

    የእግዚአብሔር ጸጋ ረድሄትና በረከቱ ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @MiiiMiiimiii-t2b
    @MiiiMiiimiii-t2b Місяць тому +16

    እንዴት እንደምወዳት እቺ ልጅ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen Місяць тому +7

    መረዳትሽ እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abeltafese1215
    @abeltafese1215 Місяць тому +18

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ያንቺን ልብ የከፈተ አምላክ የሌሎች እህት ወንድሞችሽም እንዲከፍት ጸልይላቸው።
    ነይ ወደ እውነኛው ብርሃን🎉❤🎉❤❤።

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq Місяць тому +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በርቺ 🙏🙏🙏

  • @TigwerkuWerku
    @TigwerkuWerku Місяць тому +3

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለህይወትንም ያሰማሽ ከዚህ የበለጠ ይግለጥልሽ አምላከ ቅድሳን ይርዳሽ

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta6035 Місяць тому +8

    ዮሐዴ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Місяць тому +6

    ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l Місяць тому +6

    የኔ ቆንጆ በርች እሽ እመቤታችን በልብሽ ሚስጢሩን ትግለፅልሽ ታዳ ፀጉርሽን ሸፈን አሪጊው እሽ ቆጅዬ

    • @meri147
      @meri147 Місяць тому +1

      Hy betkirstan wust nw enda ye alchu demo Protestant nech eko Guy's

  • @WasihunWasie
    @WasihunWasie Місяць тому +3

    Egziabher abizito yibarkish

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs Місяць тому +18

    ጴንጤዎች ለምን ትጨፍራላችሁ ሲባሉ ለእግዚሀብሄር ክብር እስከሆነ ድረስ ዳንስ ችግር የለውም ይላሉ።ነገር ግን ኦርቶዶክስ ጥበብን ሁሉ ለእግዚአብሄር ክብር ስታደርግ ግን ይቃወማሉ አዕምሯቸውን መቼ ይሆን የሚጠቀሙበት

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q Місяць тому +2

      መናፍቆችኮ በቁማቸው የሞቱ ናቸው

  • @edu-t4z
    @edu-t4z Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +11

    ዮሐድ ጀግና 💪❤🌷👍

  • @ElesabetBesrate
    @ElesabetBesrate Місяць тому +1

    Tebareki yene konjo kale hiweten yasemashi ehte betam des yilal yanebebshilen

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ❤🙏🙏🙏

  • @HayatDemeke-hq4gp
    @HayatDemeke-hq4gp Місяць тому +6

    የሚገርም ትምሕረት ነው የተሰጠው እናመሰገናለን

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq Місяць тому +3

    ይሰማል

  • @mirtalemgemechu
    @mirtalemgemechu Місяць тому +11

    የኔ ቆንጆ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ ፀሎትሽ በፈጣሪ ፊት የተሰማ ይሁን። ግን ከቻልሽ ፀጉርሽን ሸፍኚ

    • @Abate-medhanialm
      @Abate-medhanialm Місяць тому

      Belom lipsticku gagata yeh ye azazel menfes nw according to religion fathers

    • @aweke2721
      @aweke2721 Місяць тому +8

      አትቸኩሉ

    • @meri147
      @meri147 Місяць тому +1

      Orthodox adelchemi eko🙏

    • @MuluyeAyidenfu
      @MuluyeAyidenfu Місяць тому +1

      Teregagu

    • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
      @SolomonMoges-EwnetinSikeluat Місяць тому +1

      ገና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አልሆነችም አትቸኩይ።

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T Місяць тому +1

    ልጅት ሁሉ መልካም ነው።ልብሽን ፈጣሪ ቢያውቅም አለባበስሽንና ፀጉርሽን በአግባቡ ቢሸፈኑ መልካም ይመስላኛል።

    • @WoseneYiheyis
      @WoseneYiheyis Місяць тому

      ልጅቷ ቤጤ እኮ ናት ለምን ለመተቸት ትቸኩላለችሁ😊

    • @Kidusk.T
      @Kidusk.T Місяць тому

      @WoseneYiheyis ይቅርታ እሺ በናንተ ይፈቀዳል ለካ።

  • @TadeseTeshome-ke6do
    @TadeseTeshome-ke6do Місяць тому +1

    Kalewihot yasemash ehite!

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke Місяць тому +18

    የቅዱስ መርቀሪያዎስ ስእልን ታእምር ማየት እምትፈልጉ ኑ እኔ አለሁ እዛው ነኝ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉❤

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د Місяць тому +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Місяць тому +1

    💞💞💞💞

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 Місяць тому +3

    Waaaw HENOK YEGETACHEN SETOTA...NEH LEUL EGZIABEHER....Erjem Edmena Tenawen Yesteleen ....AMEEEEN ❤

  • @MillionLemi
    @MillionLemi 27 днів тому

    የስእሉ ባለቤትም እኮ ስግደት እይገባቸዉም
    ደግሞስ እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ማን ሳለዉ?
    ጌታ በግልጽ የተቃወመዉን ልትደግፉ ነዉ
    ሄኖክ የተባልከዉ ሰውን አታሳስት ትልቁን የኢየሱስን ሞት ማውራት አትወድም ኮተት ማውራት ላይ ግን ትተጋለህ
    እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ የሚያመልኩትም በእውነት በመንፈስ ይሰግዱለታል ነዉ የተባለው
    ኑሃሚን "ጠያቂዋ " ምነው እግዚአብሔር ሰውን ሳለው ስትባይ ዝም አልሽ?
    ሰውን በመልኩ ፈጠረ እንጅ አልሳለም:
    መስቀል ብለሽ ያጸደቅሽላቸዉም የመስቀል ቅርጽ እንኳን የለውም
    ቻሌንጅ አደርጋለሁ ምትይዉ ምን ይሆን?
    ይሉኝታ ወጥመድ ነዉ ይላል አይደል
    ይቅርታ ለአባባሉ እያሽኮረመሙ እንዳይገሉሽ !
    ልቡ የተከፈተ የሚባለው ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ዘግቶና አዘግቷ ተረት የሚያስነብብ ነው?
    ከኢየሱስ ስም ወደ " ስእል ታአምር"?
    ቃሉ ላይ ጽኚ !

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Місяць тому +4

    የአድዋ ጦርነት የሚለውን ሥዕል ብሔራዊ ሙዚየም ሄዳችሁ ተመልከቱት:: ጣልያኖችና ኢትዮጵያውያኖች ፀ ፊት ለፊት ሲዋጉ ታይዋቸዋለችሁ የኢትዮጵያውያን ፊት ለሁለቱም አይን ሲታይ የጣልያኖቹ አንድ ዓይን ብቻ ነው ይሄ ስዕል አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲም በአፍሪካን አሜሪካን ሙዚየም ውስስጥ ይገኛል

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 15 днів тому

    ጅራፍ እራሱን ገርፎ እራሱ ይጮሀል

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 Місяць тому

    YESEMAAL KETYEE

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 Місяць тому +2

    አለባበሷን ብታስተካክል ጥሩ ነበር መምህራን ፊት እንዲ አይለበስም

    • @teddytilahun3490
      @teddytilahun3490 Місяць тому

      እንደ ዝንብ ቆሻሻ ቆሻሻውን ብቻ አትፈልግ 18:31

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 Місяць тому

      እሷ እኮ ኦርቶዶክስ አይደለችም ለዛ ነዉ።

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 Місяць тому

    ዲ/ን ይቅርታ ይደረግልኝና ቅዱሳት ስዕላት ነው ወይስ ቅዱሳን ስዕላት? ለመጥቀስ ያክል ነው ፤ ለትችት አይደለም!

    • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
      @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል Місяць тому +2

      ቅዱሳት እና ቅዱሳን ምን ልዩነት አለው ያው ነው ሁለቱም

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 Місяць тому

      የቅዱሳን ስዕላት

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 Місяць тому

      @@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል በቤተክርስቲያን ትውፊት ትልቅ ቦታ አለው። "ምን ችግር አለው? ምን ልዩነት አለው?" አይባልም። የሚባለው "እንደቤተክርስቲያን አስተምህሮ ወይም ትውፊት ትክክለኛው ..." ተብሎ ነው መገለጽ ያለበት። አንድ ክርስቲያን በድጋፍ ወይም በተቃውሞ ስሜት ሐሳቡን መግለጽ የለበትም!

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 Місяць тому +1

      @@UnicornUnicorn1991 አመሰግናለሁ!

  • @arabqatari
    @arabqatari Місяць тому +3

    Beyans shash eseri kahen balebet endi atgelalechi betans lipistiku bekeres

    • @abyalewbirhanu475
      @abyalewbirhanu475 Місяць тому

      She is Protestant eko

    • @TadeleAbera-q2c
      @TadeleAbera-q2c Місяць тому +3

      አንችን/ተን ብሎ መካሪ እሄኔ በኦርቶዶክስ ስም በየ TikTok ሙልጭ ያልሽ/ህ ተሳዳቢ ትሆኛለሽ/ህ እሷ ኦርቶ ሳትሆን ልቧን ከፍታ እየተማረች ነው እሽ ለቀቅ አድርጊያት።

    • @ShiferawNegash-p9w
      @ShiferawNegash-p9w Місяць тому

      Orthodox Christian ኣይደለህም ኣስመሳይ ውሸታም

    • @mulugetaadamu3494
      @mulugetaadamu3494 Місяць тому +1

      tewe atfredu gena eyetemarech new

  • @EdeAshe
    @EdeAshe Місяць тому

    እች ቆንጆ ምን አለበት እስክ ልፒስትክና ውግ ባትጠቀም

  • @SebleMare
    @SebleMare Місяць тому +4

    የመፃፍ እርስ

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 Місяць тому

    አቡ የት ጠፍተህ ነዉ ?

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l Місяць тому

    ኮሜንታተሮች አሻንጉሊትና ልብ ቅርፅ አትጠቀሙ ዩቱብ አይወድም እሽ

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 Місяць тому +2

    ዮሐዴ መንግስት የሆንክ ሰው

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk Місяць тому +1

    የከንፈርሽን ቀለም አጥፊ

    • @nekutube4870
      @nekutube4870 Місяць тому +2

      teregaga gena nat eyefeegech new, mn yaschoklekal, gena krstyan sthon erasuwan tsetalech

    • @ኢትዮጵኑብያ
      @ኢትዮጵኑብያ Місяць тому +6

      እስኪ ፈሪሳዊነትን እንተው ገና እየተማረችኮ ነው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e Місяць тому +2

      ፈሪሳዊ ክርስትና የህግ አይደለም የፍቅር ነው

    • @TarekegnDeginet-og5mq
      @TarekegnDeginet-og5mq Місяць тому

      አስተውል ወንድሜ

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Місяць тому

      Mashemakek tiwedalachihu tewat beka

  • @TadeseTeshome-ke6do
    @TadeseTeshome-ke6do Місяць тому

    ❤❤