/ቤተሰብን ፍለጋ/ "የልጄን ናፍቆት በልቤ እንደያዝኩ እንዳልሞት እርዱኝ" አሳዛኝ የማንነት ጥያቄዎች //በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 68

  • @zxy8006
    @zxy8006 15 днів тому +6

    ኢቤኤሶች። እባካችሁ የኔ ውድ ፣ይችን ሶስት ልጆች ይዛ ፣ሽራ ፣ወጥራ የምታሳድግ ልጅ እርዱ። በጣም የተበሳቆለች ነች። በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 16 днів тому +25

    ልደታ የተገኘችው ልጅ ስታሳዝን።

  • @meremahussen5431
    @meremahussen5431 15 днів тому +3

    አይዞሽ ፍሬህይወት በአዲስ ምእራፍ ብታቀርቧት ዮኒየ ብንረዳት አይዞሽ እህቴ ወደ ፊት የተሻለ ህይወት ይገጥምሻል ለበጎ ነው የኔ እህት

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 16 днів тому +26

    አይዞኝ እሕት ሁሉም ለበጎ ነው። እኔም እንዳንቺ ለውርስ ብለው ልጅ እንዳልሆንኩ እሕቶቼ ባልኳቸው ቅያሪ ሳልይዝ ተወረወርኩኝ ገና 15 ዓመቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ትዳር መስርቼ ከነልጆቼ መኖር ይዣለሁ እስከምቀበለው ብዙ ወጋ ከፍዬበታለሁ። ስሜቱ ከባድ ቢሆንም ጥንካሬ ያስፈልገዋል ጠንክሪ። ፈጣሪ ይርዳሽ።አንቺ ስትጠነክሪ በተስፋ ትልቂያለሽ❤

    • @azebgera8601
      @azebgera8601 16 днів тому

      ሁሉ በየቤቱ ችግር አለው😢😢

    • @FasikaFafa
      @FasikaFafa 16 днів тому

      ካሳደጉ ቅፅ ላይ ካለሸ እንዴት ይሆናል ልጅ እኮ ነሸ ውይ ንብረት

    • @Joellemaamari1962
      @Joellemaamari1962 11 днів тому

      Sew bitlm exabher ayitlm.tilk abat alesh

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 16 днів тому +7

    ልደታ የተጣልችው ልጅ ስልክዋን ብናገኝ የአቅማችንን ብንርዳት ጥሩ ነው ።እህትዋ ግን ትክክል አይደለችም መወለድ ቋንቅዋ ነእ።አብራት አድጋ ሜዳ ላይ ጣለቻት ።ሰባዊነት የጎደላት ናት እህትዋ

    • @RyVc-eg3ri
      @RyVc-eg3ri 10 днів тому

      ተናግራ እንደጨረሰች አለልሽ እመሀል ላይ

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 16 днів тому +13

    ያረቢ የተጠፋፉትን በሰላም አገናኛቸው

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 16 днів тому +10

    የዛሬው ይለያል የማደንቀው ምርጥ አባት ዘሩ መለስ ምርጥ ልጅ ይተካል ተፈላጊዋ ሞተች ትሉን መስሎኝ አለች ስትሉ የጮኩትን ደስታ አላውቀውም

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 16 днів тому +1

      እንግዲያስ እኔ እንዴት ጨሄ ሰው እንዳስደገጥ ኩ እኔነ ኝ እማቀው 😭

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 16 днів тому

      በጣም እኔም ደግሞ የከምከም ልጅ ነኝ ስትል እናትየው የእናቴን ሀገር አስታወሰችኝ እብናት ❤❤❤❤

  • @sdra1932
    @sdra1932 16 днів тому +11

    ኤብኤሶች ብታግዙዋት ጥሩ ነበር

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 16 днів тому +10

    እሶ ልደታ ታገናኝሽ አይዞሽ

  • @tigib6790
    @tigib6790 16 днів тому +2

    ውይ የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳሽ እና እናትሽን ያገናኝሽ ዘንድሮ እንደሆነ እናትም ጨካኝ ሆናለች ሲኖርሽነው እንጂ ማንም አይፈልግሽም ደሀ ከሆንሽ ግን በዝህ ምክኒያት ጌታ የባዳ ዘመድ የሚረዳሽ ሰው ያዘጋጅልሽ

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 16 днів тому +3

    እማዬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ያብስራችሁ በህይወት እድትገናኙ የእግዚአብሄር መልካም ሁሉ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 16 днів тому +3

    😢😢😢😢😢😢 አላህ ያስገኝልሺ የማንነትጥያቄ ከባድ ነው ግን ባይጥሉ ከተወለደ እደምን ቢያሳድጉ አይ አጀቴን በላችኝ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 16 днів тому +3

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ. ሁላችሁንም

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 16 днів тому +4

    ሁላችሁንም አላህ በሰላም ያገናኘችሁ ያረብ

  • @Anumma572
    @Anumma572 16 днів тому +4

    እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ

  • @user-mh6hc6jd4g
    @user-mh6hc6jd4g 16 днів тому +6

    አላህ አገራችን ሰላም አድርግል

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 14 днів тому +1

    ኡፍፍፍ የአለሀ የመንነት ጥየቄ ከበዲ አይይ ዱንያ አይዞሺ ፍሬዬ

  • @orithailu4856
    @orithailu4856 16 днів тому +5

    እባካችሁ ኢቢኤሶች እናቴ ጋ ለመሄድ አቅም አጥቼ ነዉ ያለችዉን ልጅ ቁጥር ብትትተባበሩኝ መሳሪያ ባግዛት እኔም በተመሳሳይ ችግር ዉስጥ ስላለፍኩ ነዉ

    • @RyVc-eg3ri
      @RyVc-eg3ri 10 днів тому

      መጨረሻላይ ተከታተይ

  • @b.6015
    @b.6015 16 днів тому +3

    😢😢😢😢😢😢 ስን ት አጀት የሚበላታሪክ አለ የአላህ አተው ጠብቀኝ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 16 днів тому +3

    ለሁላችሁም ፣ ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ

  • @RomanmickyabMicky
    @RomanmickyabMicky 15 днів тому +1

    እኔም አምስተኛ ነው የተገኘውት ይሄን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ከሰማቹ ከቤተሰቦቻቹ ጠቁሙኝ ኢቤስ ላይ የመቅረብ እድሉን ስላላገኘው ነው እባካቹን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 16 днів тому +3

    ይችን እህት ቤት እንድታገኝ እንርዳት እባካችሁ

  • @TGBerhe
    @TGBerhe 15 днів тому

    በጣም ነው ሳይሸ ያዘንኩት ፍርዬ የሰፈራችን ልጅ አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ መልካም ነገር ያሰማሸ❤❤❤

  • @حموديالكنك-ف4ظ
    @حموديالكنك-ف4ظ 16 днів тому +3

    ኢቢስ ግን የተመዘገበ በስንት ግዜ ነው የሚደርሰው አቶ ሳህሉ ደጀኔ ሽበሺ አቶ ደሳለው ደጀኔ ሽበሺ ታከለ ደጀኔ ሽበሺ ተመስገን ደጀኔ መልኩ ደጀኔ ሽበሺ ግዛው 6 ስሙን አላወኩትም የእናት ስም የኔነሽ መጎቢያ ፈላጊ የወንድማቸው ልጅ ያባቴ ወንድሞች ናቸው የትውልድ ቦታ ወሎ አማራ ሳይንት ልዩ ቦታው አጅባር አፋልጉኝ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 16 днів тому +2

    መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳችሁ❤

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 15 днів тому +1

    መሳፈሪያ ሊረዷት የሚፈልጉ አሉ ለምን ስልኳን አታስቀምጡም?????

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 16 днів тому +1

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤😢😢

  • @RomanmickyabMicky
    @RomanmickyabMicky 15 днів тому

    የኔም ታሪክ እንደሷ ነው እግዜር ይርዳሽ

  • @azebg328
    @azebg328 16 днів тому

    አይዞሽ እናት እናት ነች አይዞሽ ፈልጊያቸዉ ያላችሁ ትራንስፓርት ችግር ያለባት ትመሰላለች አምላኬ ያገናኝሽ ከዚህ አስመራ ይሻልሻል ግቢ ሐገርሽ

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 15 днів тому

    እባካቻሁ የልጅቱን አድራሻ አስቀምጡ account number አስቀምጡልን አሁን ይህንን ጠይቁ ማስቀመጥ ምን ይገብዳል

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 16 днів тому

    Egzabher Yerdase Ehta Ayezoes

  • @MedinaAli-f1j
    @MedinaAli-f1j 16 днів тому +1

    ዛሬ አምተኛነኝ❤🎉

  • @b.6015
    @b.6015 16 днів тому +1

    ባለቤትሺስ የሶስት ልጆችሺ አባት

  • @MollaGetachew
    @MollaGetachew 16 днів тому

    አይዞሽ

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 16 днів тому

    ቁጥር አስቀምጡ ትረዳ ምስኪን😢😢😢😢😢

  • @mulukenmekonen3191
    @mulukenmekonen3191 16 днів тому

    Yonas gen ymtlu ĺijoech lay batsera melkam new because Ahun betam. Lijoech Eyttalu new pelece.

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 16 днів тому +1

    መልካም ናስር

  • @almazalmaz7773
    @almazalmaz7773 16 днів тому +1

    የፍሪህወት ስልክ ቁጥር የላትም የኒ ቁጥራን አስቀምጡ

  • @targettube4968
    @targettube4968 16 днів тому

    ባል ሲገባ ሚስት ሲገባ ቤተሰብ እንዴት አይጠየቅም

  • @HalimaHalimaaman
    @HalimaHalimaaman 16 днів тому +2

    😢😢😢😢

  • @bute5158
    @bute5158 16 днів тому

    Can youu help her to tojje councler like walta neguse

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 16 днів тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoidta255
    @yoidta255 15 днів тому

    ወርስ የሜባል ነገር ወይይይ

  • @astermequanent5648
    @astermequanent5648 16 днів тому +1

    😭😭😭😭

  • @MbalentleMaku
    @MbalentleMaku 15 днів тому

    Ye frehiwot mulu endit Hon ye Ethiopia hizb btsalot enmatsan. Fatar teyakehan yemalsal

  • @gezahegnmetaferia9100
    @gezahegnmetaferia9100 16 днів тому

    የጣለችሽ ሴት አሁን እናት ትሆነኛለች ብለሽ ባትፈልጊ ጥሩ ነው::

  • @SaadaMohammad-ds3fx
    @SaadaMohammad-ds3fx 16 днів тому +1

    ጠጊየዩኒምሪጥሠው

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 16 днів тому

      ፀጊ እና ዮኒ ምርጥ ሰው እንደዚህ ፃፊ የማይነበ ብ ባትፅፉ ይመረጣል

  • @yalemtsehaybirhanie
    @yalemtsehaybirhanie 16 днів тому

    Aye ye Ethiopia enatochi ahuninm ataferum tetelalachihu

  • @selamnatihulefrie
    @selamnatihulefrie 16 днів тому

    የዶክተር አሰፋዋ ነሽ????

  • @ZeliYa-dp6bb
    @ZeliYa-dp6bb 9 днів тому

    Ethiopia yet alachu ayet ayet

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 16 днів тому

    😢😢😢

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 16 днів тому

    ❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 16 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 16 днів тому

    🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @askask4815
    @askask4815 16 днів тому +2

    ቤተስብማገናኘቱከተዋችላይክአናረግም

  • @GameelaSaed
    @GameelaSaed 16 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰😭

  • @wegf6367
    @wegf6367 11 днів тому

    የ ebs ቁጥር ስጡኝ ለ እኔ የምታውቁ