ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 138

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 4 місяці тому +31

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ያምራል የጎደላቹ ወይም ማስተካከልብቻ የቀራቹ የዋና ገዳዉ ለሴቶች ለብቻ። ብታዘጋጁ ወድና ሴት። አድላይ ባይሆን በተረፈ👍❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 4 місяці тому +5

    በጣም ደስ የሚል ስፍራ ነው እንዲህ ወጣ ወጣ እያረጋችሁ አሳዩን በንጹህ አይምሮ ዘና እሚባልበት ስፍራ ነው።

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 місяці тому +6

    በጣም ደስ የሚል ሪዞርት ነው🥰🥰 በተለይ መጠጥ አልክሆል ነክ ነገር ያለ መኖሩ ደስስስስስስስ ይላል

    • @balehtedeset2447
      @balehtedeset2447 4 місяці тому

      ድርጅቱ አያቀርብም አያበረታታም እንጂ ክልክል ነው አላለም::

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 4 місяці тому +2

    ደስ ይላል ቦታው ያምራል በዛላይ መጠጥ መከልከሉ አሪፍ ነው እኔ ስራሃት ያለው ነገር ደስ ይላል እኔ ተፈጥሮ ነገር ይመቸኛል ባለቤቱን በጣም አድናቂ ነኝ ለትውልድ በማሰብ ለየት ባለ መገድ መክፈቱ እኔም ከውች ስመጣ አርፋለው

  • @Manyazwal
    @Manyazwal 4 місяці тому +29

    የዋጋ ዝርዝርና ስልክ ቁጥሩን ብታሳዉቁን መልካም ነበር ።

    • @mensur5689
      @mensur5689 4 місяці тому +1

      ከ12ሺ ብር ጀምሮ ነው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ደስ ብሎኛል ።

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 4 місяці тому +17

    አላሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚ አላኒእመተል ሙሥሊም

  • @semerudinku1336
    @semerudinku1336 4 місяці тому +8

    ምርጥ ቢዝነስ ማን ማለት ባለቤቱ ነው አድንቅሀለው ከምር

  • @MakbilKedehaba
    @MakbilKedehaba 4 місяці тому +5

    Wow mashallah ከሁሉም ጡሀራ ነው ደስ ይላል .በርቱ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 4 місяці тому

    አዉሮፖውያንን ድሽ የያየዘ ነዉ ያልከው ተሳስተሐል ይህ ምርጥ ባህላዊ ነው ብትል ደስ ባልኝ፡ በጣም ደስ ይላል አገሪ እንዲህ መኖሩ ደስታዬ ልክ የለውም ማሻአላሕ፡

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 4 місяці тому +4

    በጣም ምርጥ ባታ ነው።

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 4 місяці тому +15

    ሴት እና ወንድ ሲሆኑ በምን መልኩ ነው የኒካ ወረቀት ትጠይቃላችሁ? ከምር አልኮንን ማስወጋዳችሁ ደስ ይላል በመቀጠል ደግሞ ርዞርቱ ከዝሙትም ነፃ መሆን አለበት

    • @balehtedeset2447
      @balehtedeset2447 4 місяці тому

      አልኮል አንሸጥም ማለት ይዞ መግባት መጠጣት ክልክል ነው ማለት አይደለም
      ባለቤቶቹ ተገነቡት ሊያተርፉበት ነው ሊባልግ የመጣን ተቆጣጥረው አይችሉም ባለጌ ባለ 3/5 ክፍል ጊቢ ምንም አያረግም

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 3 місяці тому

      ሀቅ ነው ።

  • @MekiyaYimer2345
    @MekiyaYimer2345 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይባርከልህ ገዘብህን

  • @fethim4143
    @fethim4143 4 місяці тому +7

    MashaAllah! Amazing
    I applaud you for introducing this Alcohol free resort. Long long overdue for Ethiopian Muslims both in Ethiopia and abroad.
    Hope you keep it free of all addicting substances so that your guests will enjoy fresh air during their stay
    So glad to know about your place. InshaAllah plan to visit with my extended family during my next visit to Ethiopia
    Have few recommendations
    Haven’t seen this being advertised anywhere
    Please reach out to Islamic channels within Ethiopia and Muslim community organisations abroad to advertise. I am sure there is a big demand
    Include more details on your website
    If possible consider adding an indoor pool just for women and young children . As a Muslim woman, I hope to see that in resorts like yours. InshaAllah
    And thank you Addis Walta for this information

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 4 місяці тому +1

      Are you in saudi or in Qatar. USA Europe are for moslims to collect money despite USA Europe full of alcohol

  • @ابوالبخاريوديس
    @ابوالبخاريوديس 4 місяці тому +3

    مشاءالله تبارك الله أفضل شي هنا لايوجد فيه مشروبات محرمه مثل الخمر لذلك ابشروا بنجاح في الدنيا والآخرة اتمنى ان تكتبوا العناوين اما الحديقه والفلل أجمل مارأيت مزيد من التقدم والازدهار وبارك الله فيكم وجزاكم الله خير

  • @onelove4538
    @onelove4538 4 місяці тому +3

    Weyna Le chagula shershere masha Allha Nw Mesit lefelge ❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 4 місяці тому +2

    ኢድ አድሃ ሙባረክ ወድጄው አለሁ باتوفيق

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 місяці тому

    ሀገራችንማ ለዉጥ ላይነች ማሻአላህ ዋዉ የአረብ አስታይል

  • @Noemail457
    @Noemail457 4 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ስንመጣ እናርፋበታለን እንሸአላህ

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 3 місяці тому

    የተለየ ነገር ነዉ ይበል ያስብላል

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 4 місяці тому +3

    Beautiful place no alcohol so good

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 4 місяці тому +11

    የሀበሻ ቢዝነሶች ሁሉ ማስታወቂያ ሲሰሩ ዋናውን ነጥብ - ቁጥር መጥራት የሚፈሩት ለምንድን ነው?

    • @kenfeab
      @kenfeab 4 місяці тому

      yemiyasdeneget selehon nwa, wendeme.

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 4 місяці тому

      ፍላጏት ስበዛና ስቀንስ ዋጋው ይቀያየራል

    • @kenfeab
      @kenfeab 4 місяці тому

      @@zizimoha8064 well then,p/s notify us when the demand ebbs .

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 4 місяці тому

    Enemetalen Insha Allah betam des yelal wow

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 4 місяці тому

    masha Allah keyr yasemashu ALLHAMDULLILLAH

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 4 місяці тому +9

    አሁን ገና ለሙሰሊሙ የሚመች ሪዞርት ተገኘ

    • @sabasusu6443
      @sabasusu6443 4 місяці тому +1

      😂 እንደናተ የሚጠጣ ተደብቆ መቼ አለና

    • @abdunur8211
      @abdunur8211 4 місяці тому

      ​@@sabasusu6443 muslim endih newu zumut ena mete beglts yemikawemewu. Alchu aydel enante be shermuta ena bemetet hotelun yemtmolu

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 4 місяці тому

      ​@@sabasusu6443 ኪኪኪኪ

    • @balehtedeset2447
      @balehtedeset2447 4 місяці тому

      የአልኮል አከፋፋይ ድርጅቶች ቀዝቃዛ ወይም ብዙ አልኮል የማይሸጡበትን ወር ይጠይቁ ✌🏽

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 4 місяці тому

    nice hotel i will come and see it from California 👍

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 місяці тому

    ማሻአላህ. ይቻላል. ሀላልን ብቻ መከሰብ

  • @fedilakedir838
    @fedilakedir838 4 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣም ሚያምር🌷😍 እንመጣለን

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 4 місяці тому

    MashaAllah! Good news !

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 4 місяці тому +3

    ዋጋውን በዝርዝር መናገር አለበት ከውጨ ለምንመጣ ዋጋውን ሳናቅ እዛ ድርስ መድከም ዋጋውን አሳውቅ።😢

  • @onedrop33
    @onedrop33 4 місяці тому +1

    Non alcoholic resort is an excellent idea. But Coca Cola with a lot of sugar is as bad as alcohol regarding health.

  • @onelove4538
    @onelove4538 4 місяці тому

    Masha Allha beautiful

  • @SisayGebre-k4i
    @SisayGebre-k4i 4 місяці тому

    ዋዉ በርቱ ሐሪፍ ሆቲል ነዉ

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 4 місяці тому

    Mashaalah tebareku

  • @semeonsebsibe3559
    @semeonsebsibe3559 4 місяці тому

    Good to See you Bini !

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 4 місяці тому

    Good job

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal 4 місяці тому

    Fantastic should be flexible Ethiopians resourt some time need critical thinking any way apprcciated I will visit too inshallah

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 4 місяці тому

    Arif new gen eko yageritua uneta yemisemaw bexam kebad new lebenet hegawi sera hono texeyaqi menegest sayenor endet l vacation enemexa fexari selam yesexen

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 4 місяці тому

    ዋዉ ከምር አንደኛ ነዉ

  • @onelove4538
    @onelove4538 4 місяці тому

    A.A laye keftu please Bexam Nw Meyamerew so beautiful ❤❤❤

  • @abubekerSeid-ue8gn
    @abubekerSeid-ue8gn 4 місяці тому

    Mashallah

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 4 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እኔምለው ዋናው ለሴቶች ለብቻ አለው

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 4 місяці тому +1

    ምን ነው ብዙ አውረቶ ዋጋውን መን

  • @hermanos7255
    @hermanos7255 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዋ ሙስሊም ነሽ? ከሆንሽ ሂጃብሽን አስተካክይ መቀባባቱስ ምንድነው? ወንድ መጨበጥም አልተፈቀደም አላየሽም በውጭው አለም የሚኖሩ እንኳን ሰለጠንን ብለው እንኳን ወንድ አይጨብጡም ለዲን ኬርልስ መሆን አያስፈልግም

  • @nesrunesru-l6m
    @nesrunesru-l6m 4 місяці тому

    Wow men ale bibezalen endih aynetu ye melkam negeroch megegha becha yehone hotel

  • @NuruSayd
    @NuruSayd 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @behredinshukure6261
    @behredinshukure6261 4 місяці тому +1

    ዋናው ጨላው ነዋ --- how much it costs $ for One night.

  • @HasenIbrahim-bw3vo
    @HasenIbrahim-bw3vo 4 місяці тому

    Wow wow wow betaaaaaam des yelale yeunet erase eskimeselegn deres new yetdesetkute gen metet alemnoru teru hono sale hayemanotachen ayefkedem betel more edesetebeh neber ke alebabeseh gare yehad neber

  • @Asd-f9j
    @Asd-f9j 4 місяці тому +1

    አነደንድ ክርስትያኖች ጥለቸቹን በልክ አርጉት ሲለ ኢስልምና ገና መወቅ ስለ ምቀራቹ አንብቡ ተማሩ ተመራመሩ ጭቅለተቹን ክፍት አድርጉት ለትምህርት

  • @ketemas323
    @ketemas323 4 місяці тому

    አልኮል የማይሸጥ የመጀመሪያ ግን አይደለም ።

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 4 місяці тому +8

    አድራሻ ወይም ኢሜል ወይም ስልክ ቁጥር በጣም ያምራል ማሻ አላህ ሀገሬ ሰገባአ ባለቤተን ወስጄ ሰብራይዝ አረገዎለሁ እባካቹ አድራሻአ❤

    • @Akmelshifa01
      @Akmelshifa01 4 місяці тому +1

      debrzayt nw

    • @mariyamabrar7251
      @mariyamabrar7251 4 місяці тому +1

      @@Akmelshifa01 ሹክረን ወንድሜ እኮ ደብረዘይት ሆኖ የት አከባቢ ነው የሪዞርቱ ስም በዚህ አጋጣሚ ማሻ አላህ በጣም ነው ሚያምረው ጊዜአቹም ጉልበታቹም ገዘባቹም መስዎት ከፈላቹ እዲ ያማረ ውብ ሪዞርት ሰላበረከታቹ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሾሻል ሚዲያዎች ላይ ማስታወቂያዎች ቡታቀርቡ ብዙ ሰው ኢንፎርሜሸን ይደርሰዎል

    • @RahelAbdella
      @RahelAbdella 4 місяці тому +3

      ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ሼባ ቪሌጅ ሪዞርት

    • @mariyamabrar7251
      @mariyamabrar7251 4 місяці тому +1

      @@RahelAbdella እንሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u 4 місяці тому +2

      ባለቤትሽን ብቻ ለምን? እባክሽ አንቺ እስከምትመለሺ የሚያማግጣትን ውሽማውንም ጨምሪ::

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 місяці тому +2

    ፈጽሞ አገር ውስጥ አዬመስልም።ራሳችሁን በተገቢው ሁኔታ አላስተዋወቃችሁም።ሌላው ትንሽ ጎጆ አቁሞ አብዝቶ ይጮኸል እናንተ ግን...።ነገን አይታችሁ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጃችሁ ናችሁ። ለጴንጤዎች ይቻላል?

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 4 місяці тому

    ናሺፍ❤

  • @sala3850
    @sala3850 4 місяці тому +1

    ስሙ ማን ይባላል የሪዞርቱ

  • @onelove4538
    @onelove4538 4 місяці тому

    Le chagula Arife Nw

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 4 місяці тому +2

    ትክክለኛ ታሪክ ለመስማት ስለታሪኩ በደንብ የሚያቅ ሰው አቅርቡ አባባ የተናገሩት ስለ ነብዩላህ እብራሂም የተናገሩት ሙሉ ትክክል አይደለም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 місяці тому

      የዓይን ታማኝ እየፈለግን ነን ፤ አንተ ዉሐቢ መጤ ለቤክ ብለናል ተነቃቅተናል

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 4 місяці тому

      @@ዋሰ ወሀቢ ምን ማለት ነው ??

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 місяці тому

      @@Manyazwal
      አባቴ ሱልጣን በሸርያ እኔ የወሐቢን ትርጉም ብነግርህ ወሐቢዉ ትክክል አይደለም ሰለሚለኝ እሱ እንዳለዉ በነብዬ ግዜ የነበረ የዓይን ምሰክር እየፈለግሀ ነዉ ወሐቢዉን ለማሳመን፤
      እኛ ሳፊ መሰሊምን ነን ወሐቢ አይደለንም አንሰማቹሁም ደህና ክረምልኝ

    • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
      @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 4 місяці тому

      ቂል እኮናችሁ ወሀብ የአላህ ስም ነው ​@@ዋሰ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 4 місяці тому

      አውቀህ ሙተሀል እሺ ውሀ ብይ ማለት ምንማለት ነው? እባክህ የኛ ጭቃ ብያ

  • @Danadama123
    @Danadama123 4 місяці тому

    የህቴሉ ባለቤት አቶ መሓሙድ ስለሆኑ ነው።

  • @BeyeneErago
    @BeyeneErago 4 місяці тому

    Is Muslim only?

  • @a.z9309
    @a.z9309 4 місяці тому

    በዚህ 5 አመት ግዜ ውስጥ ለአንዳዶቹ ሰዎች እንደዚህ ሲከናወንለት አንዲንዶቹ ሰዎች ደግሞ በማንነታቸው በቀን በቀን እየታረዱ የሚኖርበት የአብይ አህመድ ጌዜ ይባላል
    የማይልገውን ይገላል ሌላውን ደግሞ እንዲህ ቦታ እየሰጠ ያኖራል😂

  • @Saada-m1r
    @Saada-m1r 4 місяці тому +1

    ምነው ተቃተላችሁ ለዝሙትና ለመስከር አልመቺ አላችሁ ?

  • @abduresultan9322
    @abduresultan9322 4 місяці тому

    የእስላም ነው የክርስቲያን ነው ጥብሱ?

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds 4 місяці тому +3

    How many innocent Oromo farmers forced from their farms to build the business?

    • @WiseWisdom94
      @WiseWisdom94 4 місяці тому

      No farmer was harmed.
      People sell land and people buy land.

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 4 місяці тому

      what a moron ?

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 4 місяці тому

    Yet new

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 4 місяці тому

    ሰውየው አረብ ነው ወይስ ኢትዮጵያዊ ። ቶብ እና ቁድራ ማድረግ እኮ የሙስሊምን ጸዓል አያመላክትም ። የአረብ ባህል እየንፀባረቀ መሆኑን ማወቅ አለበት። ሀገራችን በሃያላን አረቦች ባህል አረባይዜሽን እየተደረገች መሆኑንን ማሳያ ነው። እኛ ማደግ ከለብን በራሳችን ባህል ኢትዮጵያዊ ሙስሊም መሆን ይጠበቅብናል። ባህል፣ትውፊት ፣እሴት ፣ቋንቋ ያለን ድንቅ ህዝብ ነን። እምናፍርብት ካለ ድህነት፣መቁሽሽ ፣መገዳደል ፣ጦርንት ብቻ ነው። ደብረዘይት ላይ ይህ መስራቱ እጅግ በጣም እሚደነቅ ነው

    • @abdunur8211
      @abdunur8211 4 місяці тому +1

      Smh yemuslim newu lezawum yenebyu sim jelebia ena sharp yenebiyu suna mehonun atawukimna newu

  • @a.z9309
    @a.z9309 4 місяці тому

    ሙስሊም ብቻ ነው መግባት የሚቻለው???

  • @liyuworklorenso
    @liyuworklorenso 4 місяці тому

    Muslimoche tenchachachu sa hoooo

  • @MekonnenJeju-z4r
    @MekonnenJeju-z4r 4 місяці тому

    ፌክ እስላም።

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 4 місяці тому +2

    በርጫስ የለም

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ገረዲ

    • @sala3850
      @sala3850 4 місяці тому

      ጀላ ይበራጨጨብህ ኩናሳም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 місяці тому

    🔴 መከላከያው ንጹሃን ልጃገረዶችን ይደፍራል... 9ሚሊየን ህጻናት ኣይማሩም የመንግስት ሰራተኛ ቤት ኪራይ መክፈል ኣቅቶት ጎዳና እያደረ ነው...Apartide አብይ ኣህመድና ጥቂት አጫፋሪ ጴንጤዎች ስለ አልቤርጎ ሪዞርት ያወራሉ ጌታ ሆይ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ደፊረሽ ቆማጥቲ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ቁምጨ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +2

      አንቸን ምናመጣሽ ታዳ ለማዳመጥ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ቆሻሻ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ፋዶ ምን እየሰራ ነው

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 місяці тому +3

    አማርኛ ነው ወይስ እንግሊዝኛ 😅😅😅 room, secured , accommodate, fill, extended 😅😅 enjoy, luxurious ከማለት ምቹ ማለት አይቻልም 😂😂 lock, barbeque, request, produced 😅😅recreation , package 😅😅😅living room, fully, materials 😂😂😂 microwave 😅😅😅 restaurant 😅

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 4 місяці тому

    በርጫ ግድ ይላል ለእሽቅ የሚመች ሎጅ ነው።

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 4 місяці тому +4

      በርጫ. እና መጠተጥ ያለበት ፈልጎ መሂድ ናዋ ሁሉንም ቦታ መነጀስ ይደብራል

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 4 місяці тому

      @@hannanabdul7143 የሶሻል ሚዲያ ጨዋ ምን አልሽ?

    • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
      @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 4 місяці тому

      አህባሽና ሶፍዮች ቅጠልና ድቤ ዝላይ የሌለበት እደማይወዱ እናውቃለን

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 4 місяці тому

    ጫትስ😂😂😂😂

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 4 місяці тому +1

    ማሽ አላህ😂😂😂😂😂😂
    የ ጀሃዲስት እሪሶርት😂😂😂😂😂😂
    ኢትዮጵያዊ ሳያሆን አረባዊ ባርነት የሚሰማቸው😂😂😂 እራሱ ላይ ያሰረውን ጥቁር ገመድ ትረጉሙ ምንድነው ብትለወ አያውቅም😂😂😂😂😂😂
    ጀለቢያ ቀሚሲ አረቦች የሚደርጉት አገራቸወ በርሃም ሙቀት በመሆኑ እንጂ የ እስላም ልብስ ብለወ አየደለም 😂 የ እስልምና አለበብስ ብሉ ነገር የለም😂 ይሄ ደንቆሮ የ ኢትዮጵያ እስላም አረብ ያልሆንክ ብሎ እራስን ማዋረድ😂😂😂
    አይ ድንቁርና😂😂😂😂😂
    አንተ አየደለህም ድሃ🎉 አላሙዲ የሚህል ባለ ጸጋ ሸራተን ላይ አልኮል ይሸጣል።
    አንተ ማን ሆነህ ነው ኢትዮጵያን በሸሪኢ መስተዳዳር የምትመኚ እንዳቅሚቲ አልኮል አለሸጥም ባይ😂😂😂😂😂😂
    አልኮል መጠጣት ምንም ከ እስልምና ጋር አይገናኚም, ሰው አልኮል ሲጠጣ መጠኑን ያውቃላ አንተ ማን የሚሉህ ወሳኚ ነህ???
    አልኮልን ያለ አግባብ የሚጠቀም ሰኮርም አንተ ጋር አይመጣም ስለዚህ ምን አስጨነቀህ???
    እኔ ሃይማኖት የለኚም ሆኑም ግን አልኮልን ከ ጥቂት መለኪያ እና ከ አንድ ብርጭቆ ቢራ ወይን በላይ አልጠጣም ። ጠጣም ብትለኚ አልፈልግም!!
    ጂሃዲስቱ እባህ ኢትዮጵያ ሁን, ሸሪአ ሶኡዲም ሰልችቶት እየተወችው ነው።
    ሸሪአ ሱዳንንም በታትኖት ያረፈ መጥፎ ህግ የሰውን መብት የሚረግጥ!!
    በሸሪኤ ህግ ሴት እና ወንድ በ አንድ ላይ አይዋኚም እንዲሁም ሴት አጭር ቀሚስ አትለብስም ስለዚህ ለየብቻ መዋኛ ለምን አላዘጋጀህም??😂😂😂
    ሸሪአ ኮማረህ ኢራን ሂድ😂😂😂😂

    • @Saada-m1r
      @Saada-m1r 4 місяці тому +1

      ምነው ተቃተላችሁ ለመስከርና ለዝሙት አል መች አላችሁ

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 4 місяці тому

      @@Saada-m1r
      ዝሙት ምን ማለት ነው???? ሰው ጤነኛ ሁኖ መባዳት መደስት ምን ክፍት አለወ, ስታረጂ ያቆማል ስትሞት ቆሻሻ ስለሆንክ ትጣላለህ🤓🤓 ሌላ የለም።
      ነበዩ እራሳሸወ ከ 9 አመት ለጃ ገረድ ግብጻዊት ያገኙትን ሴት ይበዱ ነበር * እምስ ጣፍጭ የደስታ እርኮታ ነው።
      ይሄን ትርኪ ምርኪህን ወሬ ይዘህ እራቅ!!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 місяці тому +2

      አይገርምህም በሀገሩ እንደፈለገ ማድረግ መብቱ ቱሪ ናፍ የሆንክ ሰካራም ዝሙተኛ እዛዉ መጠጣችሁን ይዛቹ እዛዉ እኛ ሙሰሊሞች ከመጠጥ ከራቆት ነፃ መዝናኛ እንፈልጋለን ጥፍ ከዚ ነብያችን የለበሱት ልብሰ ለኛ ዩኒፎርማችን ነዉ ምነዉ ቀናህ ገና የቀን ከቀን ልብሳችን ይሆናል ቅናተኛ መተታም ሁላ።

    • @ETAA267
      @ETAA267 4 місяці тому

      Tefi Kazeh,Sekaram,Ahunem sekresh New eyatsafsh yaleshiwu,Metet ka Feleksh Metet yalebat Moltoleshal You can go there, You Can't Deserve Here,Botan mawek new.

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 4 місяці тому

      @@reyuyenu340
      እንደ ነብያችን ብለህ ጎራዴ መዘህ አጠገብህ ያለውን እስልም ኮልሆነ ብለህ በጎራዴ ጨፍጭፍkkk😁😁😁😁
      ማሽ አላህ!
      የ ነብያችን እስታይለ የምትከተል ከሆነ በርሃ ሂደህ ዱኮን ትክል😀😀😀 እንደ ነብያችን ግመል ብዳ😇😇 እንደ ነብያችል የ ዘጠኚ አምት ህጻን ብዳ😀እንደ ነብያችን ቁርአን ከሰማይ ወረደ እስታይል አጭበርብር ልክ እንደ እየሱስ አጭበርባሪዊ😄😄😄😄😄😄😄

  • @987654321susu
    @987654321susu 4 місяці тому

    Amazing 🤩

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 4 місяці тому

    ❤❤❤