Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታምሚያለው በጣም ፍትህ ለዩናታ ዳኞች ደደቦች ብያችዋለው አዳኛ ዩናታ ነው ድምጽ የስጠው ህዝብ ለዩናታን ነው እዴት መቅደስ አሽነፍች ያማል ውስጤን አሳረራቹት
ይሄን ዘፈን በጣም በምወደው ቴድሮስ ታደስ ደጋግሜ ስለሰማሁት ወደ ቴዲ ባደላም ጥሩ እንደተጫወተው ተሰምቶኛል ለቴድየ እና ለወንድማችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ሁሌም በሰማሁት ቁጥር የሚሰማኝ ምን ያህል ህሊናችሁን እንደሸጣችሁት ነው !ግን ዮናታን ትልቅ ደረጃ ይደርሳል መቼም የእናንተንም ሴራ ግን አንረሳውም
ዮናታን ጎበዝ አይገልፅህምበርታ እንዳትዘናጋ ዳኛ ብሆን100000000000000000000000000000000000000000000000000%
ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ አልጠራጠርም። በርታ
የወደፊቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ
እንደ ሌሎች በማስመስል አለም ሳይሆን በራሱ አለም ውስጥ ሆኖ የሚዘፍን ባለፍው ዘመን የሌለ ቀጣይም የምይኖር ሪፓክ ድንቅ ዘፍኝ ነህ
ዮኒ የኔ ጎበዝ በርታ !!!!!!!
*ፋና ላምሮቶች ድምፅ ሌቦች ለነገሩ የ30 አመት ልምድ ስላላችሁ ምንም አልከብዳችሁም ዮናታን 1ኛ*
He is the first for me!!!......legend!
ትችላለህ አይገልፀውም ዋውውውውው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ዮናታን አንደኛ
ያገሬ ልጅ ይችላል
I heard his voice many times amazing voice keep going my brother 😊
መቼም የማያረጅ የማይሰለች ሰራ መቼም ሰምቼ አልጠግበውም! ቴዎድሮስ ታደሰ👏👏👏♥♥♥
ሙዚቃ ሚያቅ ሰው am after abd interview
ምርጥ ልጅ አስደማሚ ነው
ይችላል ያገሪ ልጅ
የዚህ ልጅ ዘፍን በጆሮህ ይቅር እና በቂጥህ ብትስማው ማይጠገብ ስሜቱ ጎርፍ ነው
ayimiroh leqitih qirib new
abubeker hassen Antem alehi arehi lay tegntehi metanegaw betetam fara ye geter leji
አንደኛ
ምን ልበልክ ዮናታን 👏👏👏👏👏👏👏
O M G !!!!!!100 ጊዘ ዪሆናል እየደጋገምኩ የሰማሁት!!!!!ትችላለህ!!!!!!!!!!!
አቤቱ ስወድህ
ጎበዝ ልጅ ነዉ, ዳኞችም ጎበዝ ናችሁ, to speak frankly, i eager to listen the judges more than the musicians so don't cut the judges comment.
Dagnochu medrek lay majeb new yekerachew..Yonatan great job..keep moving forward..
አንደኛዬ
አብዱ ኪያር ድጋሚ እንድንሰማው አድርጎናል ይሄን ሙዚቃ።።አንተም ምርጥ አድርገህ ተጫውተኸው ነበር ምን አልባትም ከቴዲ በማይተናነስ መልኩ።።።ይሄ እርጉም ሚዲያ ጠርቶ ይቅርታ እስካልጠየቀህ ድረስ ስጠላው እኖራለሁ አንተ ላይ በፈጸመው አይን ያወጣ ግፍ
U deserve alot ,,,Good job dear keep it up till z end we r wz u
ትልቅ ባታ እደምደርሰ አልጠረጠርም አንደኘነህ አቦ ይመችህ
ዮኒ👏👏👏👍👍👍👍👍
What an amazing performance? Thanks fana lamrot for creating a chance for such wonderful musicians
ዮኒ ሽልማቱን ባይበላዉ ምናለ በሉኝ
የእኔ መሳጭ ምርጤ
Wowwwwww yoni 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ የተረጋጋ ሙዚቀኛ ዪኒያችን
አሸናፊው የታወቀ ውድድር#፩ Yonatan
its so amazing be strong i believe it u can possible to do moreeeeeee
he looks like profetinal singer. well done.
Best off the best yonatan
ሁለየም ትለይ አለህ ውድድ
በርቱ
ለዮናታን ነበር ሽልማቱ እሚገባው ያማል ቅኔው
እንዴት ናቺሁልን ተወዳጂ እጪዎቺ እኛም ከዉጪ እየተከታተልናቺሁ ነዉ ቀጥሉበት በርቱ እንዲሁም ዳኞቺ በጣም አዲናቂያቺሁ ነኝ እንዳለ ቺግር ትነግሩቺዋላቺሁ እኔም እደናት እዚሁ እየዳኝሁ ነዉ
የኔ ጀግና
ምርጥ ልጂ ነው
betam yameral egziabher yerdak 1gna endemeteweta tesfa Alegn
ዮኒየ አንተ ትልቅ ተሰጥኦ ከፀባይ ጋር ፈጣሪ ሰጥቶካል ምንዓይነት ቤተሰብ አንዳሳደገህ ባሳየከው ስነምግባር አስመስክረካል ይህ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው አቤል ሲጀመር አንተን ሊለካህ ችሎታ የለውም አበበ ባንዳው ከሂሳብ ነፃ በመሆኑ አላዋቂ ሳሚ በለነዋል ዮኒየ ካንተ ጋር ጠባችን ከአቤል/ቃየል/ጋር ተደራድረክ አብረክ ከሰራክ ነው የራሱን ስም ለማደስ ሆን ብሎ ስራክን እንደሚያበላሽ አትጠራጠር
wow Gr8 man. Yonatan........
He is hero no word
ዮናታን 1ኛ ይገባል ግን ምን ይሆናል ፋና ዳኛ አጭበርባሪ ነቸው
Yonatne gobez lij nh berta y Dangila aligeta 💋💋💋
Can’t stop listening 🙏👍
Excellent
የተለየ አቅም አላየሁበትም የክለብ አዘፋፈን የተከተለ ይመስለኛል ይሄ የዘፈን ምርጫዉ ትክክልና ብዙ ዉጣዉረዶች የሉትም በተመሳሳይ ቴክኒክ የሚዘፈን ነዉ እና ከዚ የተሻለ ዘፈን ይዞ ይወዳደር
Bezignawu zefen erasun asaytowal malet aychalim kelal zefen nw gin liju yeserachewun sirawoch bemulu sitiketelew gobez nw kante balawkim ene gin lemejemeria gize begsh tilahun sisemaw jemire nw lijun yewededkut
@@jabiramza1844 ጥሩ ነገሮች እንዳሉት ተመልክቻለሁ ግን በድምፅ ቴክኒኮች ላይ የቃላት አጠቃቀም ችግር ወይም ዲክሽን የሚባል ትልቅ ነገር ላይ በጣም ደካማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ከዛ ዉጪ የስልተምት ወይም የታይም ሲግኒቸር አጠቃቀሙ ያን ያህል ነዉ ጥሩና መልካም ነገር ወደፊታ የማይ ይመስለኛል ከዚ ዉጪ የድምፁ ሬንጅ መካከለኛ ስለሆነ ትንሽ ከሌሎቹ አንፃር ሲታይ መታረም ያለበት ነገር እንዳለዉ እንደ ሙያተኛ መናገርና ማስረዳት እችላለሁ
He is absolutely wonderful .I think, he is the right truck if work hard in the future on vocal corrections.
ደጋገምኩት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳኛው መሐይም ነው ከዬናታ በላይ ምን አይነት ዘፋኝ ሊያመጣ ነው የሞተ ዳኛ ነው
yonatan wyyyyyyy Andegna
በመቅደስ ከተረኞቹ ከባለግዜዎቹ ቤተሠብ ትሆን ይሆን 1ኛ የወጣችው ??ሰ4 ያነሠ ችሎታ ነው ያላት፡
አዎ ከባለጊዜዎቹ ናት። መቅደስ ግርማ ሞሲሳ ትባላለች።
ውይ በቃ ተውኩት እነሞሲሳማ እንኳን ሽልማት ኮዶሚኔም እየታደሉ አይደል እንዴ
ለዛ በጣም ለዛ ያለው ዘፋኝ ጎበዝ !!!!!!!
ይችላል በደብ
ዋዉ የኔ ጀግና
Victim of judges. He had excellent performance.
ፋናዎች አስተያየት መስጠት ደከመኝ አንጀቴን አሳረራቹት
Wow yameral brother
I am so delighted to see u in ur own work prichuu!!!
Who is here after ABD interview
Blenen Afkrkuwat !
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww no word
Yoni konjo labid nwe
He performs it!! I am so eager to hear the final result < Not me only even Tedy T. >
Andenga yenga lj berta
He looks like Dawit Melesse when he was young .
i was to comment on that ..you bet me..definitely a younger Dawit melesse
100%🎉
ዩኒ#1
ዩኒ አደኛ ነህ ከምር
The only honest is Blen the others two so surprises God is great
Yonatal ejeg betam yemiyamer Kana ena leza yalew musikenga new
Wowe
yoni fiker no 1 you win
መረዋ
አሳብደህ ነው የዘፈንከው...ትችላለህ
Zefen atwkim yihe eko balageru idiol 2 zur bicha new ye hedew
@@siwadedumelyayet474 sew erasun ayashashelem balefew ategemechi ahun ene becha sayehone dagnochenem asamenual
Gifted 🙏🙏🙏
አረ ይሄ ልጅ የት ገባ ይቆችሀል አልበም ቶሎ አውጣ
Wawwww aref dems alew😍😍😍😍👍👍👍👍👍
Wooooow
ዬኔ ውዲ በኔ አዴኛዬ ብዬሀለሁ
gobez nw gin ende asheber feleke ayhonem.... yonatan leza yansewal... demtsu menketeket yibezawal
የንብረት ገላው ልጅ ነው?
እኔ ይሄ ልጅ ከሌሎቹ በምን እንደሚለይ በፍፁም አልገባኝም
ካልገባህ ልገርህ በራሱ መተማመኑ ድምፁ ግጥሙ ዜማዉ በቃ የዮናታል በጣም የሚለየዉ ይችላል ሁሉም እደሚቸል የሚመሰክርለት በምክኒያት ነዉ እሺ ።
@@ፍትህናፋቂዋ እሺ
@@Coffeeቡና እሺ ተመችቶኛል ።
የዘፈን ምርጫ ላይ ይለያል..
@@sisay7 እኔም ጎበዝ ነኝ ዘፈን ስመርጥ መዝፈን አልችልም ግን የዲጄዎች ውድድር አይደለም ደግሞ
Wow
jegna joroachen liyaref new berta yoniyaaa
Yene nigus andegna neh
ዬኒ man
አንድኛ
dawit Gudu Fela
elias kalashenefe ashatir ale malet new
ፋና ላምሮት ተጫወታችሁብን መንጋ ሌባ ቄሮ
20 ግዜ ሰማሁት መሳጭ ነው አለመሽለሙ የእግር እሳት ቢሆንብንም ግን ነገ በእራሱ ስራ እንደሚያስደምመን እርግጠኛ ነኝ ።አበጀ ይሙት
Melku dawit melesesen yimeslal..dimtsu gobez new!
👏👏👏👏
wow 1gna...
ጎጃም ምን ጠፍቶ ይሄም አለ
ልክ ነው 😍
ምኑን ከምኑ አገናኘሽዉ እናት
ታምሚያለው በጣም ፍትህ ለዩናታ ዳኞች ደደቦች ብያችዋለው አዳኛ ዩናታ ነው ድምጽ የስጠው ህዝብ ለዩናታን ነው እዴት መቅደስ አሽነፍች ያማል ውስጤን አሳረራቹት
ይሄን ዘፈን በጣም በምወደው ቴድሮስ ታደስ ደጋግሜ ስለሰማሁት ወደ ቴዲ ባደላም ጥሩ እንደተጫወተው ተሰምቶኛል ለቴድየ እና ለወንድማችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ሁሌም በሰማሁት ቁጥር የሚሰማኝ ምን ያህል ህሊናችሁን እንደሸጣችሁት ነው !ግን ዮናታን ትልቅ ደረጃ ይደርሳል መቼም የእናንተንም ሴራ ግን አንረሳውም
ዮናታን ጎበዝ አይገልፅህም
በርታ እንዳትዘናጋ
ዳኛ ብሆን
100000000000000000000000000000000000000000000000000%
ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ አልጠራጠርም። በርታ
የወደፊቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ
እንደ ሌሎች በማስመስል አለም ሳይሆን በራሱ አለም ውስጥ ሆኖ የሚዘፍን ባለፍው ዘመን የሌለ ቀጣይም የምይኖር ሪፓክ ድንቅ ዘፍኝ ነህ
ዮኒ የኔ ጎበዝ በርታ !!!!!!!
*ፋና ላምሮቶች ድምፅ ሌቦች ለነገሩ የ30 አመት ልምድ ስላላችሁ ምንም አልከብዳችሁም ዮናታን 1ኛ*
He is the first for me!!!......legend!
ትችላለህ አይገልፀውም ዋውውውውው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ዮናታን አንደኛ
ያገሬ ልጅ ይችላል
I heard his voice many times amazing voice keep going my brother 😊
መቼም የማያረጅ የማይሰለች ሰራ መቼም ሰምቼ አልጠግበውም! ቴዎድሮስ ታደሰ👏👏👏♥♥♥
ሙዚቃ ሚያቅ ሰው am after abd interview
ምርጥ ልጅ አስደማሚ ነው
ይችላል ያገሪ ልጅ
የዚህ ልጅ ዘፍን በጆሮህ ይቅር እና በቂጥህ ብትስማው ማይጠገብ ስሜቱ ጎርፍ ነው
ayimiroh leqitih qirib new
abubeker hassen Antem alehi arehi lay tegntehi metanegaw betetam fara ye geter leji
አንደኛ
ምን ልበልክ ዮናታን 👏👏👏👏👏👏👏
O M G !!!!!!100 ጊዘ ዪሆናል እየደጋገምኩ የሰማሁት!!!!!ትችላለህ!!!!!!!!!!!
አቤቱ ስወድህ
ጎበዝ ልጅ ነዉ, ዳኞችም ጎበዝ ናችሁ, to speak frankly, i eager to listen the judges more than the musicians so don't cut the judges comment.
Dagnochu medrek lay majeb new yekerachew..
Yonatan great job..keep moving forward..
አንደኛዬ
አብዱ ኪያር ድጋሚ እንድንሰማው አድርጎናል ይሄን ሙዚቃ።።አንተም ምርጥ አድርገህ ተጫውተኸው ነበር ምን አልባትም ከቴዲ በማይተናነስ መልኩ።።።ይሄ እርጉም ሚዲያ ጠርቶ ይቅርታ እስካልጠየቀህ ድረስ ስጠላው እኖራለሁ አንተ ላይ በፈጸመው አይን ያወጣ ግፍ
U deserve alot ,,,Good job dear keep it up till z end we r wz u
ትልቅ ባታ እደምደርሰ አልጠረጠርም አንደኘነህ አቦ ይመችህ
ዮኒ👏👏👏👍👍👍👍👍
What an amazing performance? Thanks fana lamrot for creating a chance for such wonderful musicians
ዮኒ ሽልማቱን ባይበላዉ ምናለ በሉኝ
የእኔ መሳጭ
ምርጤ
Wowwwwww yoni 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ የተረጋጋ ሙዚቀኛ ዪኒያችን
አሸናፊው የታወቀ ውድድር
#፩ Yonatan
its so amazing be strong i believe it u can possible to do moreeeeeee
he looks like profetinal singer. well done.
Best off the best yonatan
ሁለየም ትለይ አለህ ውድድ
በርቱ
ለዮናታን ነበር ሽልማቱ እሚገባው ያማል ቅኔው
እንዴት ናቺሁልን ተወዳጂ እጪዎቺ
እኛም ከዉጪ እየተከታተልናቺሁ ነዉ ቀጥሉበት በርቱ እንዲሁም ዳኞቺ በጣም አዲናቂያቺሁ ነኝ እንዳለ ቺግር ትነግሩቺዋላቺሁ እኔም እደናት እዚሁ እየዳኝሁ ነዉ
የኔ ጀግና
ምርጥ ልጂ ነው
betam yameral egziabher yerdak 1gna endemeteweta tesfa Alegn
ዮኒየ አንተ ትልቅ ተሰጥኦ ከፀባይ ጋር ፈጣሪ ሰጥቶካል ምንዓይነት ቤተሰብ አንዳሳደገህ ባሳየከው ስነምግባር አስመስክረካል ይህ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው አቤል ሲጀመር አንተን ሊለካህ ችሎታ የለውም አበበ ባንዳው ከሂሳብ ነፃ በመሆኑ አላዋቂ ሳሚ በለነዋል ዮኒየ ካንተ ጋር ጠባችን ከአቤል/ቃየል/ጋር ተደራድረክ አብረክ ከሰራክ ነው የራሱን ስም ለማደስ ሆን ብሎ ስራክን እንደሚያበላሽ አትጠራጠር
wow Gr8 man. Yonatan........
He is hero no word
ዮናታን 1ኛ ይገባል ግን ምን ይሆናል ፋና ዳኛ አጭበርባሪ ነቸው
Yonatne gobez lij nh berta y Dangila aligeta 💋💋💋
Can’t stop listening 🙏👍
Excellent
የተለየ አቅም አላየሁበትም የክለብ አዘፋፈን የተከተለ ይመስለኛል ይሄ የዘፈን ምርጫዉ ትክክልና ብዙ ዉጣዉረዶች የሉትም በተመሳሳይ ቴክኒክ የሚዘፈን ነዉ እና ከዚ የተሻለ ዘፈን ይዞ ይወዳደር
Bezignawu zefen erasun asaytowal malet aychalim kelal zefen nw gin liju yeserachewun sirawoch bemulu sitiketelew gobez nw kante balawkim ene gin lemejemeria gize begsh tilahun sisemaw jemire nw lijun yewededkut
@@jabiramza1844 ጥሩ ነገሮች እንዳሉት ተመልክቻለሁ ግን በድምፅ ቴክኒኮች ላይ የቃላት አጠቃቀም ችግር ወይም ዲክሽን የሚባል ትልቅ ነገር ላይ በጣም ደካማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ከዛ ዉጪ የስልተምት ወይም የታይም ሲግኒቸር አጠቃቀሙ ያን ያህል ነዉ ጥሩና መልካም ነገር ወደፊታ የማይ ይመስለኛል ከዚ ዉጪ የድምፁ ሬንጅ መካከለኛ ስለሆነ ትንሽ ከሌሎቹ አንፃር ሲታይ መታረም ያለበት ነገር እንዳለዉ እንደ ሙያተኛ መናገርና ማስረዳት እችላለሁ
He is absolutely wonderful .I think, he is the right truck if work hard in the future on vocal corrections.
ደጋገምኩት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳኛው መሐይም ነው ከዬናታ በላይ ምን አይነት ዘፋኝ ሊያመጣ ነው የሞተ ዳኛ ነው
yonatan wyyyyyyy Andegna
በመቅደስ ከተረኞቹ ከባለግዜዎቹ ቤተሠብ ትሆን ይሆን 1ኛ የወጣችው ??ሰ4 ያነሠ ችሎታ ነው ያላት፡
አዎ ከባለጊዜዎቹ ናት። መቅደስ ግርማ ሞሲሳ ትባላለች።
ውይ በቃ ተውኩት
እነሞሲሳማ እንኳን ሽልማት ኮዶሚኔም እየታደሉ አይደል እንዴ
ለዛ በጣም ለዛ ያለው ዘፋኝ ጎበዝ !!!!!!!
ይችላል በደብ
ዋዉ የኔ ጀግና
Victim of judges. He had excellent performance.
ፋናዎች አስተያየት መስጠት ደከመኝ አንጀቴን አሳረራቹት
Wow yameral brother
I am so delighted to see u in ur own work prichuu!!!
Who is here after ABD interview
Blenen Afkrkuwat !
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww no word
Yoni konjo labid nwe
He performs it!! I am so eager to hear the final result < Not me only even Tedy T. >
Andenga yenga lj berta
He looks like Dawit Melesse when he was young .
i was to comment on that ..you bet me..definitely a younger Dawit melesse
100%🎉
ዩኒ#1
ዩኒ አደኛ ነህ ከምር
The only honest is Blen the others two so surprises God is great
Yonatal ejeg betam yemiyamer Kana ena leza yalew musikenga new
Wowe
yoni fiker no 1 you win
መረዋ
አሳብደህ ነው የዘፈንከው...ትችላለህ
Zefen atwkim yihe eko balageru idiol 2 zur bicha new ye hedew
@@siwadedumelyayet474 sew erasun ayashashelem balefew ategemechi ahun ene becha sayehone dagnochenem asamenual
Gifted 🙏🙏🙏
አረ ይሄ ልጅ የት ገባ ይቆችሀል አልበም ቶሎ አውጣ
Wawwww aref dems alew😍😍😍😍👍👍👍👍👍
Wooooow
ዬኔ ውዲ በኔ አዴኛዬ ብዬሀለሁ
gobez nw gin ende asheber feleke ayhonem.... yonatan leza yansewal... demtsu menketeket yibezawal
የንብረት ገላው ልጅ ነው?
እኔ ይሄ ልጅ ከሌሎቹ በምን እንደሚለይ በፍፁም አልገባኝም
ካልገባህ ልገርህ በራሱ መተማመኑ ድምፁ ግጥሙ ዜማዉ በቃ የዮናታል በጣም የሚለየዉ ይችላል ሁሉም እደሚቸል የሚመሰክርለት በምክኒያት ነዉ እሺ ።
@@ፍትህናፋቂዋ እሺ
@@Coffeeቡና እሺ ተመችቶኛል ።
የዘፈን ምርጫ ላይ ይለያል..
@@sisay7 እኔም ጎበዝ ነኝ ዘፈን ስመርጥ መዝፈን አልችልም ግን የዲጄዎች ውድድር አይደለም ደግሞ
Wow
jegna joroachen liyaref new berta yoniyaaa
Yene nigus andegna neh
ዬኒ man
አንድኛ
dawit Gudu Fela
elias kalashenefe ashatir ale malet new
ፋና ላምሮት ተጫወታችሁብን መንጋ ሌባ ቄሮ
20 ግዜ ሰማሁት መሳጭ ነው
አለመሽለሙ የእግር እሳት ቢሆንብንም ግን
ነገ በእራሱ ስራ እንደሚያስደምመን
እርግጠኛ ነኝ ።
አበጀ ይሙት