የ2013 ዓ.ም የደገር ጌታው ሸህየ መስጅድ መውልድ በዓል አከባበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Рік тому +4

    አትሻብኝ.አላህዩ እኔም እንደዚህ ነበር የምሆነው ስደት ባልወጣ አልሀምዱሊላህ አላህዩ ምን አይነት ዉለታ ነው.የዋልክልኝ ።መጨረሻየንም አሳምርልኝ

  • @tube1904
    @tube1904 2 роки тому +5

    አላህ ሆይ ሥፈጥረኝም ሙስሊም እንዳደረከኝ ሁሉ በሙሥሊምነቴ እና በተዉሂዴ ግደለኝ ከእንደዚህ አይነት ማሻረክ ይጠብቀን

  • @hyath5269
    @hyath5269 Рік тому +2

    ጌታ የሚለው ስም የአምላካችን የአላህ ብቻነው ጌታው አትበሉ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እውቅና ሁሉ የጌታችን የአላህ ነው

  • @ከሰለፎችመንደር
    @ከሰለፎችመንደር 4 місяці тому +1

    ሱበሀን አላህ. ያአህይ. ተባብርን ሺርክን እናጥፋ. ተውሂድን እናስተማር. ሰው በተርተርት. ጨለማበላቸው

  • @fardiyebelaylj-p4x
    @fardiyebelaylj-p4x 3 місяці тому

    አስተግፊሩላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ 🤲

  • @kaderkader4672
    @kaderkader4672 3 роки тому +6

    ያረቢ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ዳኢ ኡስታዞቻችን እዚህ ቦታላይ ዳእዋ በጣም አስፈላጊነው

  • @mariammeme9663
    @mariammeme9663 4 роки тому +14

    ጌታው ሸህየ እንደኛው ሰው መህሉቅ ናቸው እማይገባቸውን ክብር አትስጦቸው ሚስኪን እማያቀውን ህዝብ በውሸት እትነግዱባቸው እላህ ቀጥተኛውን ምንገዲ ይምራን ያረብ

  • @mariammeme9663
    @mariammeme9663 4 роки тому +7

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጀኡን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ እላህ ከሽርክ ይጠብቅን

  • @GHg-ip9dk
    @GHg-ip9dk 10 місяців тому +1

    ተበረካችሑ፡ያረብ

  • @kaderkader4672
    @kaderkader4672 3 роки тому +3

    ሀስብን አላህ ወኒያእመል ወኪል ዛሬም አልተውት አላህ ሂድያ ይስጠን ይስጣቸው

  • @ahsgajsg3898
    @ahsgajsg3898 4 роки тому +7

    የአላህ ይሄንን ቦታ ሁሉንም የሽርክ ቦታ አጥፍልን አላህ ይምራችሁ

  • @ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ
    @ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ 4 роки тому +4

    አላህ ሄዳይሰጣችሁ ያለብ ህይረ ነገረ ይዘገባል እጀ የሸረክ መዝናኛ ትዘግባላችሁ አላህ የህደሁም

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 4 роки тому

      መመዝግባቸው እደራሴ እይታ ጥሩ ነው ምክናየቴ እውቀት ያላቸው እነዚህን ስዎች አይተው እኔ እጠይቃለሁ ብለው ለማስተማሪ ያነሳሳል
      እውቀት ይድርሳቸው. እያልን ብንጮህ ይሻላል

  • @TIGISTTemasgen
    @TIGISTTemasgen Рік тому

    ሱብሃናላ አቤት😢😢😢😢😢😢

  • @Aa-mw4qs
    @Aa-mw4qs 4 роки тому +4

    መውልድ ቢደአ ነው መውልድ ሽርክ ነው

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 роки тому

    ዘጋቢዋን አትሳደቡ ይልቅ ያለብንን ችግር ይፋ መውጣቱ ጥሩ ነው ወሎ በዲን በጣም ደካማ ነን ኡስታዞች እባካችሁ በዚህ ላይ በደንብ ይሰራበት

  • @eskedar7214
    @eskedar7214 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +1

    እናተ ሚዲያዎች ሁለተኛ ይሄን የሚያሳፊር ነገር አታቅርቡ አትዘግቡ ።

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 4 роки тому +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጀኡን በቁም ሞት ነው ያረብ አላህ ያጥፍልን ይህንን ትልቅ ሽርክ ሰውየው በሂወት እንዳሉ መልካም ሰው ሊሆኑ *ይችላሉ ነገር ግን ሞተዋል አንድ ሰው ከሞተሊጠቅምም ሆነ ሊጎዳ አይችልም*

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 4 роки тому

      ይሄን ስለማያቁ እኮ ነው. በዱአም እውቀትም በማድረስ እንደረስላቸው. እኛ ተጠያቄ ነን

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 роки тому

      አሚን

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 3 роки тому

    አኡዙቢላህ ጉሪት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hdhdhhhshshsh6807
    @hdhdhhhshshsh6807 4 роки тому +1

    አላህ ያጥፋልን ይኸንንሸርክ ያረብ አኡዙቢላህ ላሀውላ ወላቅወተቢላህ ሡበሀንአላህ ኒፋቅ ሽርክ አላህየዋ አጥፋልን ኡኡኡኡኡኡወዳተ

  • @lubabahussen8313
    @lubabahussen8313 4 роки тому +4

    አላህ ሒዳያ ይስጣችሁ ያረብ
    ሡብሐን አላህ ይላሉ ደሞ

  • @EbrahemAdem-y8g
    @EbrahemAdem-y8g Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 4 роки тому

    ስቶቻችን ዛሬ ደውለን ቤተቦቻችን ከዚህ እዲቀሩ ምክር ለግሰናል.
    እኔ ተጠያቂ ነኚ እናተስ
    እነዚህ ሰዎች እውቀቱ አልደረሳቸውም
    አላህም በቁርአኑ አዋቂና አላዋቂ አድናቸውን ብሎ ይጠይቀናል
    ስላላውቁ እናሳውቅ ሁላችንም በትዕግስት ብዙ ሊሏችሁ ይችላሉ ቶሎ ላይመለሱ ይችላሉ ግን ሳንሰለች እንምከራቸው እውቀት እናድረስ

  • @esan7557
    @esan7557 Рік тому

    እዚህያላችሁ ልጆች ቤተሠባችሁን መልሡ ከዚህ ጉድ አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው ቱቱቱቱቱቱቱቱ ሽርክን ከደገር ያጥፋልን

  • @rosaosman3937
    @rosaosman3937 Рік тому

    👏👏👏👏🤲🤲🤲😍😍😍😍🙏🙏

  • @Hibafellahtube
    @Hibafellahtube 4 роки тому +11

    ያኢላሂ
    ሂዲያህን አመላክታቸው!
    ይኼ ደገር የሚባል ቦታ ለእኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!

  • @ኢነሏሀማዓሧቢሩንኡሙቀመር

    አላህ ታገራችን ሺርክን አጥፋልን ያረብ ወይኔ መታወር ደሞ ወጣቱነው የሚጨፍሩት አላህይምራቸው ተተኑበት አላህያቃቸው ድራማ እየሠሩ ነው የሚመሥለው ያረቢ ሺርክን ተአለም ላይ አጥፋልን እኛንም እሥቲቃማውንይሥጠን እህት ወድሞቸ በቻላችሁት ያክል ቤተሠቦቻችንን ማሥተማር አለብን እንቃ

    • @kadramohammed9936
      @kadramohammed9936 3 роки тому

      አንቺን ይቅር ይበልሽ አሁን ለፀፍሽው ምድር ጅዋናሞች

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 роки тому +1

    ወላሂ የሱና ኡስታዞች ተሰባስበው እዛ ቦታ ላይ ማስተማረ አለባቸው እኛ ሀገረ ነው
    ወላሂ ወደዛ ለመሂድ ያለው ወረፋ አይሻ ነው አኡዙ ቢላህ
    አንድ ሁሉት ሰው ቢመክራቸው አይሰሙም የሚገረመው ሸህ ተብልለውኮ ወደዛ ቦታ አይሂዳሉ
    የበለጥ አመመኝ አሁን አላላህ ያጥፋው አባቲ እዳንሂድ ይቆን ነበረ አልሀምዱሊላህ

    • @KasinaS-tx6nm
      @KasinaS-tx6nm 5 місяців тому

      ሲጀመር አድ ስው ሁለት ስው ቢሆን እሽ ሁሉም ደጋፊ ነው ተቃዋሚ የለም እነሙሀመድ ስኢድ ሁሉ ይናገራሉ ከላላ መስጅድ ሽርክ ነው
      ግን ላ ተቀባዮቹ በቁጥር ናቸው

  • @ዑስሚቲዩብ
    @ዑስሚቲዩብ 4 роки тому +2

    መስጅድ እያላችሁ አታመካኙበት

  • @abu10012
    @abu10012 Рік тому +1

    መውሊድ ማውጣቱን ነው ሽርክ የምትሉት ወይንስ ከሸህ ሸረፈዲን ነው ፀባችሁ? መውሊዱን እኮ ዝንጀሮ ጠባቂው ፕሬዝዳንታችሁ አህመድ ቱፋ ከቡድናቸው ጋር አብረው መውሊድን የፈለገ ያክብር ብለው ተናግረዋል። ዋናው አስትማሪያችሁ አህመድ ኢብኑ ትይምያም መውሊድ ማክበር ከአላህ አጅር ያስገኛል ብሏል እኮ። ውሀቢዮች የሱ ተማሪ እንደመሆናችሁ ለምን እሱ አስተማሪያችሁ መውሊድ ይፈቀዳል አጅር አለው ያላችሁን አትቀበሉም?

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 місяці тому

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ
    @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ 4 роки тому +5

    ቦታውን በሳት ነበር ማቃጠል

    • @hmnd4773
      @hmnd4773 4 роки тому

      ነበር ምን ይደረጋል

    • @لاشيءيدومعلىحال
      @لاشيءيدومعلىحال 3 роки тому +1

      ነይ እኛ ሀገረ ነው አሳይሻለሁ አላህ በራሱ ሂክማ ያቃጥለው እድምኑ ደግሞኮ የማይመጣ ሰው የለም እዛ ቦታ አኡዙ ቢላህ

  • @line4371
    @line4371 4 роки тому

    እኛእውጭ ያለነው ማሥቆምአለብን ወላ ሂ ይሄንንጉድ ማንም ሽፈአሊሆንአይችልም ኢላረሡል

  • @IbnuMuhe
    @IbnuMuhe 7 днів тому

    ከላላ መቼ ነው ሚሰለጥኑት

  • @صالحاليامي-ش1ي4ق
    @صالحاليامي-ش1ي4ق 3 роки тому

    AO and the rest 😪 I have a few other friends and family 👪

  • @ወሎላይጠብቀኝ
    @ወሎላይጠብቀኝ 4 роки тому

    አኡዞቢላህ እደትነው ጨፈራው

  • @KasinaS-tx6nm
    @KasinaS-tx6nm 5 місяців тому

    ባገር ስው የቀረ አይመስልም የስው ብዛት ከሽርክ አላህ ይጠብቀን
    ደሞ ያስመስልላቸዋል የሄደው ሁላ ያላቸውን አሟጠው ይሰጣሉ ከዛም ቡሀላ የሱ ዘር የሆነ ተቆጦሮ ይከፋፈሉታል እረከቦታቸውን ይዘው ቁጭ ነው አይሰሩም ጌታው ሸህየ ያመጣዋል ነው እሚሉት

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 3 роки тому

    ዘድሮም ደርሰይህንቦታበሳት አቃጥሉትእባካችሁ

  • @ffentaw9679
    @ffentaw9679 3 роки тому

    አኡዙቢላ ላኢላሀኢለላህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 роки тому +2

    እኒህን ባለጋ ነበር አንዳደየ ቢስነኩቸው ቁጪ ይላሉ

  • @Samerah-g1t
    @Samerah-g1t 6 місяців тому

    ይሆነገር ከድሮውም ከዬትመጣውርስነው ጉድ ሾይጣንእኮነው እንደዚህ ልባቸውዝቅእስከሚል የሚጨፍሩት

  • @ekramawol7102
    @ekramawol7102 2 роки тому

    ቆይ ባይወጣ የሚያጎሩት ምን አለ ያረብ

  • @sikosilo-lr2zl
    @sikosilo-lr2zl 5 місяців тому

    ላሀውላወላቅወተኢላቢላህ😂በጅራፍነበር፣ሸይጦን፣ስራህንሰራህ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 роки тому

    Sitotachew mejen muhabachew mejen

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 4 роки тому +5

    መወሊድ ቤድአነው
    የድገሩ ሸህ እድኝው ሰውናችው መስጥትም መሳትም አይችሉም

  • @ወሎላይጠብቀኝ
    @ወሎላይጠብቀኝ 4 роки тому

    ምንእቀራነው ያአላህ

  • @ተስሊምይቱብቅድሚያለተውሂ

    ጌታው ሸህየ ሙቶ ለራሱ አኡዙቢላ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 місяці тому

    ሾጣን እዝኽ ሰፈረ አልፍለታ🤔🤔🤔🤔🤔 😢😢😢

  • @FhhrTyt
    @FhhrTyt 29 днів тому

    ዝበል በሉት ዘመዲ እዳለው

  • @lubabamuzafar3182
    @lubabamuzafar3182 2 місяці тому

    መቸም ሸሆች አርጉ አይሉም የነዚህ የበተሰብ ችግር ነው

  • @sikosilo-lr2zl
    @sikosilo-lr2zl 5 місяців тому

    ጥገብ፣እህልነውኮ፣እሚያዘላቸው

  • @amhara733
    @amhara733 4 роки тому

    ገደል ግቡ የማትሰለጥኑ ደደቦች ወል ኢያዑዙቢላህ!

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 роки тому

      ተይ እህት ዱአ ይሻላል ወገኖቸን።ገደል ግቡ አትበይ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ነው የሚባለው

    • @kaderkader4672
      @kaderkader4672 3 роки тому

      ክክክክክክ አላህ ይምራቸው ውድ እህት

    • @kaderkader4672
      @kaderkader4672 3 роки тому

      @@rahemt7625 አላህ ይምራቸው ግን ዛሬም ህያው ናቸው ሱበሀን አላህ ይህ ኢላ ዳእዋ ባለበት ሰአት ያሳዝናል

  • @ዜድወሎየዋየኡሚናፍቂ

    ምነውዜድስደውይህንድህናነገርየመስልታቀርቢለሺአላህሂዳይስጣቸውአላህይህንሺርክቦታያጥፍልንያረብ

  • @anshahussien2721
    @anshahussien2721 3 роки тому

    m በማታቀው ነገር አትግቢ ወይም አትግባ አቃለሁ ባይ

  • @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ

    ❌❌❌❌❌❌❌❌ አውዙቢላህ እኛ ጌታችን አላህነው እሱ አይደለም እደው አሚሮ ያለው ሰው መህሉቅን ጌታ ይላል አላህ ሂዳያ ይሰጣችሁ የእሳት ይሆን የጀነት ለራለሱ የማያቅ ጌታ ቆይ እሰቲ ካፊሮች ነብዩላህ ኢሳን ጌታ በመለታቸው አይደል ካፊሮች የተባሉት እግደህ ነብዩላህ ኢሳ አላህ ዘድ ያላቸው ደረጃ ሁላችንም እናቀዋለን ታዳያ ማንነቱ የማይታወቅ ፈጡር ጌታ ሲባል አላህ ይሱቱና ይህንን ሸር ያረጋችሁ አላህን አፈሩን አታሰተነትኑም ግን

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 Рік тому

    እሳቸው መጀን

  • @m..7684
    @m..7684 4 роки тому +1

    መውሊዲ. ዲነልኢስላምአያቀውም. ወይዘሪት. ጋዜጠኛዋ

  • @imaniman338
    @imaniman338 4 роки тому +2

    ጋዝ ነሥንሦ ክብሪትነበር መለኮሥ

  • @lubabamuzafar3182
    @lubabamuzafar3182 2 місяці тому

    ተው ግን የሰው አይብ አትከታተሉ ይሄማ አኡዙ ቢላህ

  • @seidahmed3096
    @seidahmed3096 4 роки тому +2

    እቤት ቲቪ የለሽም እንዴ እባክሽ መጀመሪያ እስኪ ከፈት አርገሽ ስሚ እባክሽ
    የሆንሽ ቆረቆንዳ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክ ኧረ በሣቅ ቆረቆንዳ

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 4 роки тому +1

    ውላሂ ዘፈን እና ዳስነው

  • @sayedahmada6844
    @sayedahmada6844 4 роки тому

    አላህንፍሩ

  • @llll7126
    @llll7126 Рік тому

    😂በጣም ነው የምያመው አለህ ሂድያ ይስጣችሁ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 роки тому

    እንደ ጡሩ ነገር ይሄን ትለቃላችሁ

    • @kadramohammed9936
      @kadramohammed9936 3 роки тому

      ምን አገባሽ አንቺ ብሎ ሙስሊም ቀፋፊ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 3 роки тому

      @@kadramohammed9936 kkkkkkkk 👏👏👏👏Alhamdulillah
      Tewuhid temari (r) temesadeb kefafiwu be Allah yemiyashark new

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 роки тому

    አኡዙቢላህ

  • @mariammeme9663
    @mariammeme9663 4 роки тому +1

    ጂቡ ጭርስ እረገው አረ በሳቅ ክክክክክ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 роки тому

    ዜድ ምነው የምትዘግቢዎ አጣሽ ይሄን የምታስተላልፊው አላህ ይሄን የሽርክ ቦታ የጥፋልን

  • @Gg-op3gd
    @Gg-op3gd Рік тому

    ምን ጉድ መጣብን🤣

  • @amhara733
    @amhara733 4 роки тому

    ኤጭ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 роки тому

    ያኢላሂ አላህ ህድያ ስጥልን

  • @rukiyayesuf7563
    @rukiyayesuf7563 Рік тому

    ሰይጣን ቦታዉን አግኝቶል

    • @abu10012
      @abu10012 Рік тому

      ዋናው ሰይጣን በሀዲስም ከሂጃዝ(ከሪያድ አካባቢ) ይነሳል ያሉን ነብያችን የነገሩን መሀመድ ኢብን አብዱል ወሀብ ነው

    • @rosaosman3937
      @rosaosman3937 Рік тому

      አስመሳይ 😏😏😏

  • @jemalseid7690
    @jemalseid7690 3 місяці тому

    It is not the real thought of Islam.

  • @ወሎየነኝአማራነቴእማይቀየ

    ይሄጭፈራ።አይደልላይነበርመወዳደርአርጉድችሎታ

  • @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ
    @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ 4 роки тому +1

    አች ጋዜጠኛ ተብየይቱ ይሄን ምኑን ትዘግቢዋለሽ ካላህ መንገድ ያስወጣል
    አዋቂ አድራጊው ፈጣሪው አድ አላህ ብቻነው አሏህ አክበር

    • @kelalaworedacommunication8211
      @kelalaworedacommunication8211  4 роки тому +2

      መዘገቡላያ አይደለም ችግሩ ችግሩን እያዩ እቦታው የሚገኘው ሰው ነው ከቻልሽ ሰሚር ያለወቀውን ወገንሽን ለማሳወቅ መጣር የተሸለ ይመስለኛል

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 4 роки тому

    አላህ ሂዳ ይስጣቹህ
    በጣም ነው እምታስጠሉት ስደልቁ ሴቶቹ ከምር

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 3 роки тому

    Kkkkkkkkአረ አትጃጃሉ አጪ ቢደአ ነው

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 4 роки тому

    አረፉን አስመሰሉት
    ደሞም የድንሳሉ

  • @jemalseid7690
    @jemalseid7690 3 місяці тому

    False false false.

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ፀ1ቈ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ፀ1ቈ 4 роки тому

    ክክክክክክክክ መስጅድ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 4 роки тому

    እምዘግቢው አጣሽ ልበል አሳፋሪ. እዚህ የማይባል የሰይጣን ስራ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 роки тому

      በስድብ ሳይሆን በምክር አይሻልምደ እህት ስድብምኮ ሀራም ነው

  • @seidahmed3096
    @seidahmed3096 4 роки тому

    አፈር ብሉ ምድረ እንኩሮ

    • @kadramohammed9936
      @kadramohammed9936 3 роки тому

      አንችን አፈር ግቢይ ጁዋናም

    • @seidahmed3096
      @seidahmed3096 3 роки тому

      @@kadramohammed9936
      ሂጅ ዚፍጥ

    • @kadramohammed9936
      @kadramohammed9936 3 роки тому

      @@seidahmed3096 ምድር ካጅወች በልታቹ በልታቹህ ትክዳላቹህ

    • @seidahmed3096
      @seidahmed3096 3 роки тому

      @@kadramohammed9936
      ኤጭ የሆንሽ ዝርክርክ አህያ

    • @kadramohammed9936
      @kadramohammed9936 3 роки тому

      @@seidahmed3096 ለማንኛውም ከማውራትሽ በፊት አስቢይ እሽይ ጠሱዉ ላንችይ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ

    አኡዙቢላህ