የአረጋህኝ ወራሽ ልጅ አይደለሁም...ታናሽ ወንድሙ ነኝ... የዜማ ደራሲና ድምፃዊው አንተነህ ወራሽ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @henoksolomon7151
    @henoksolomon7151 Рік тому +6

    በስማም ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል respect Antish

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 Рік тому +15

    ሳናውቀው ይሄን ሁሉ ስራ ሰርቷል ጀግና ነህ ራስክን ደብቀህ ልታይ ልታይ ያላልክ አሉ እንጅ በአንዲት ሙዚቃ ሀገር አይብቃን ያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Рік тому +7

    በጣም ጎበዝ ልጅ ከስርአት ጋር

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +21

    በጣም ሚገርም ስራዎች ሰርተሃል እዳተ አይነቱን እደዚህ እያቀረባችሁ ብናቃቸዉ ጥሩ ነዉ በርታ ስላወኩህ ደስ ብሎኛ ያረጌ ወድም❤❤❤

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Рік тому +15

    ፍትህ.ለመስጅድ.ፍትህ.ለወንድሞቻችን.ደማቸው.የአላግባብ.የሚፈሰው😭😭😭💔💔

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +77

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በሙስሊም ወንድሞቸ ላይ እየሆነ ያለውን እቃወማለሁ ፍትህ ለእመነት ቦታወች ?ቤቴክርስቲያን ና መስኪድ በማፍረስ አገር አይገነባም!

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Рік тому +2

      እናመሰግን አለ የኔ መልካም

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

      እናመሰግናለን የኔ ቅን❤❤❤

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Рік тому

      እናመሰግናለን የኔ መልካም

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi Рік тому +2

      እናመሰግናለን እምነት ሊያጠፋ ነው የመጣው ሰውየው

    • @yakovisrael5000
      @yakovisrael5000 Рік тому

      ለምን ታሽቃብጣላችው ሙስሊሞች ቤተክርስቲያን ስቃጠል ሕዝብ ሲጨፈጨፍ መቸነው ድምፅ የሆኑት ለአዛብ በዚህ ልክ ማሽቃበጥ ይገርማል ለወገኖቻችን ድምፅ ብንሆን አውንም ክርስቲያኖች እየሞቱ ነው ጌታ ሆይ ተሎ ና

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому +6

    ጎበዝ ልጆችህን ስለምትወድ በርታ

  • @mvab3252
    @mvab3252 Рік тому +5

    የመጨረሻ #ትሁት ልጅ ነው :: #Bigrespect 👏❤️

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +5

    ዋውውውውውው አደዚህ አልጠበኩምም ነበር እሽ ተባረክ እሽ በርታ

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому +5

    አንተነህ ወራሽ በጣም ጎበዝ ዜማ ዋውውው ነው ዋው የዘመኑ አበበ ብርሃኔ

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 Рік тому +5

    He’s so humble ❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Рік тому +1

    ሰይፍ ኑርልን የምትሰራው ስራ ለትውልድ የሚተላለለፍ ነውና እድሜና ጤና ከነ ሞላቤተሰብህ ይስጥልን።የአረጋኸኝ ወንድ ምን ለመጀመሪያ ግዜ ያወኩት አንተ በሬዲዮ ዘፈኑን ስትለቀው ነው ያወኩት ትክክል ብሎአል በስራው እንጂ በስሙ አይታወቅም ይሄ ነው ሰው ማለትለሰራኸው ሁሉ እናመሰግናለን

  • @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e
    @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e Рік тому +1

    በጣም ሚገርም ስራዎች ሰርተሃል እዳተ አይነቱን እደዚህ እያቀረባችሁ ብናቃቸዉ ጥሩ ነዉ በርታ ስላወኩህ ደስ ብሎኛ ያረጌ ወድም tichilalem emeyen!!!!!!!!!!!

  • @Epyemimo
    @Epyemimo Рік тому +2

    ዛሬ ነው ያወኩህ በጣም ጥሩ ስራ ሰርተሀል

  • @Godisgreat-z6p
    @Godisgreat-z6p Рік тому

    ጎበዝ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Рік тому +1

    አንትዬ አንደኛ መልካም እና የጥበብ ሰው ይቅናህ ወንድሜ አልበምህ ገራሚና ለትውልድ የሚተላለፍ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +4

    አረግዬ የእኔ ጨዋ እኮ አልጠግበውም❤

  • @appleus5071
    @appleus5071 Рік тому

    😮አረ ጎበዝ ነዉ ሲገርም እስካሁን አላቀዉም ነበር

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +9

    ይሔንን ሑሉ ስራ ሰርቶ አላቀውም ነበር ዋው በርታ ከዚህ በላይ ለመሥራት እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏

  • @Godisgreat-z6p
    @Godisgreat-z6p Рік тому

    Very polite

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Рік тому +18

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ለሞቱት ወድሞቻን ለቆሰሉት ፍትህ ያአላህ በዳዩችን ያተቁጣ ይውረድባቸው አሚን

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 Рік тому

    በጣም የምወደው ዘፍኝ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому +2

    ሲናገር ሲዘፍን እራሱን ወንድሙን አረጋሃኝን ቁጭ አይደል!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    They are my Golden Time Ethiopian music 🎶 like thm

  • @emutitube9694
    @emutitube9694 Рік тому +1

    ለወንድምህም ስራለት በጣም ቆንጆ ስራ ናቸው፡፡

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +2

    ❤❤❤❤ጀግና ነህ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @walelinghealemayougebeyoue7148

    በርታ ውይ የወንድምህ አድናቅ ነኝ በርታ❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +10

    አንዳንድ ሰዎች አንድ ነጠላ ከለቀቁ ሚዲያውን ያጨናንቃሉ አንዳንዱ ሰው ደሞ ሳናውቀው ስራዎቻቸውን ብቻ እናውቃለን ልክ እንዲህ እስከ ቅርብ ጊዜ በስም ነበር የማውቅህ

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Рік тому +1

    ስነስርዓትህ በጣም ደስ ይላል:: መድሃኒአለም ያለምከውን ያሳካልህ::

  • @WondimuMohammed-fh7cc
    @WondimuMohammed-fh7cc Рік тому +4

    ልጁ ትቲነው ይጋርማል🥰

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +10

    ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ❤ ስንቱ ነው እዚች ወንበር ላይ ተቀምጦ በፊት የወለድኳቸው ልጆቼ ብሎ ለመናገር ሚያፍር የኢሳያስ አይነቱ ሰው😢

  • @walelinghealemayougebeyoue7148

    በርታ ውይ የወንድምህ አድናቅ ነኝ በርታ

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Рік тому

    Seifu ON ebs ❤️❤️❤️🙏💯🎈

  • @Binidreams-ht1tr
    @Binidreams-ht1tr Рік тому

    Respect

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +1

    አንተነህዬ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል

  • @leeab4256
    @leeab4256 Рік тому

    በጣም የምወደው ዘፋኝ ነዉ ግን ብዙ ሰው አያውቀዉም

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y Рік тому +1

    ጎበዝነህአመሰግንሀለሁከልቤ

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Рік тому +10

    Hi አንተነህ ወራሽ በጣም ተቀይረሀል ከአንተነህ ጋር አብረን ተምረናል ጂሲኤ አብዬት ቅርስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @gobezebelete
    @gobezebelete Рік тому +5

    በ ሙሉቀን መለሰ ዘፈን አሰታወሰሀለሁ የፈነዳንበት

  • @warkamedia
    @warkamedia Рік тому +2

    አረጋኽኝ ሳይወርስ የሚለው ተመችቶኛል😂😂😂😂🎉😅😅😅

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +3

    ድምፃቸው በጣም ይመሳሰላል ካረጌ ጋር

  • @thomasyohannies
    @thomasyohannies Рік тому

    This interview literally save my life.

  • @user-tigist
    @user-tigist Рік тому +2

    ወይኔ ትህትናው

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Рік тому +3

    የሰይፋ ጨዋታና ቀልድ አይጠገብ ኢትዮጵያ ስመጣ አንድ ቀን ባገኝህና ብንስቅ ደስ ይለኛል አድናቂዎችህ ከቺካጎ

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Рік тому

      ምን ያህል ታስቃላችው እኔ መሳቅ እምሮኛል እስኪ እስቁኝ😂

  • @fvv1680
    @fvv1680 Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ ደስ ይላል ልጅ በልጅነት❤❤❤❤

  • @mahidawed8016
    @mahidawed8016 Рік тому +2

    ፍቅር በኔ ላይ በሚለው የሙሉቀን ዘፈን ነበር መጀመሪያ የማውቀው በጣም ይመቸኛል ግን ዜማ እንደሚሰራ አውቃለው

  • @admikalemu5740
    @admikalemu5740 Рік тому +1

    ፍትህ ለእምነት ቦታዎች

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk Рік тому

    ትህትና እደዚህ ያምራን 😊😊😊😊

  • @SaraSara-yc7bq
    @SaraSara-yc7bq Рік тому +1

    Yene konjo sewedew

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝምተኛው ጥበበኛ አልኩህ። ❤❤❤❤

  • @walelinghealemayougebeyoue7148

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Рік тому +1

    እምወደው ልጅ❤❤❤❤

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Рік тому

    Ante seyifu gin ke areg ras lay wured hule mud endeyazkibet min yishalhal egna betaaaaaaaaaam enwedewalen bezih edimew enkuwan dimtsu yemayiqeyer tihut sew akbari melkam sew new aregen rejim edme yistilign AMEN!!!❤❤❤

  • @hamzasefaudin9598
    @hamzasefaudin9598 Рік тому +1

    እውቀት ምንጭ ትምርትቤት ሚኒሚድያላይ ይዘፍን ነበር

  • @gelanchala9967
    @gelanchala9967 Рік тому

    አቦ ይችላለል!!!!!!!!!!!!!!

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እንኳን ሰላም መጣህ አለህ እንዴ

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 8 місяців тому

    እረ የት ነው ያለው

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Рік тому

    ሲያወራ ድምፁ ከአረጋኸኝ ድምፅ ጋር ይመሳሰላል

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Рік тому

    የ ሰፈራችን ልጅ እና እምናዉቀዉ ያረጋሀኝ ወራሽ ልጅ መሆንህን ነበር

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому

    حفظ الله مسلمه الاثيوبية may allaah save ethiopian muslima 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ummuisakisak2936
    @ummuisakisak2936 Рік тому

    የሲፉነ ቁጥ አሰቀምጡልኝ ባካቹ

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Рік тому

    Betam adinaqih negn lik ende arege tihitinah des yilal tebarek

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 Рік тому +1

    ሀጫሉ ግን 😢 ምርጥ ልጅ ነበር

    • @lilihagos8845
      @lilihagos8845 Рік тому

      ነበር ስነስርዓት ይጎድለው ነበር

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Рік тому

    Welcome

  • @BetselotBaye-m2d
    @BetselotBaye-m2d Рік тому

    Fith lebete emnetoch 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senayyohannes7632
    @senayyohannes7632 Рік тому

    Chewa lij!

  • @eshetsol4204
    @eshetsol4204 Рік тому +1

    ድምፁ እኔ ጋ ብቻ ነው እንዴ እማይሰማው

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    👏👏👏👏 ፐ በርታ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Рік тому

    Yigermal endezih wub serawochi serto gin tedbko yinoral. Migerm sera tebarek

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Рік тому +1

    የሚሰራ ሰው ፀባይና ትህትና እንዲህ ነው ለነገሩ ከነ አረጌ ቤተሰብ ወጥቶ ጨዋነትማ ግድ ነው። ጓደኞቹም እነ ታሜና ማዲ ናቸው ብቻ በጣም ጨዋነት የተላበሰ ወጣት ነው።1 ስራ ሰርታችሁ ሰማይ መሬት የምትደባልቁ ሰዎች ተረጋግጉ።አንቴ እንደዚህ ብዙ የሰራህ አልመሰለኝም ነበር ደግሞ በጣም ተወዳጅ ስራዎች ዋና ዋናዊቹን አይደል እንዴ የሰራህው በል በርታ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል

    • @Kebabfootballeditz
      @Kebabfootballeditz Рік тому

      Aregahag ewedew neber ahun gen zenb mehonun ayehut lenegeru komatoch cahadewoch mehonachewen enakalen ahun beteley ethiopa weset edenante checag koshash yelem ethio weset ahunma amargachewen enatefawalen

  • @hhc4594
    @hhc4594 Рік тому

    ገናዛሬስስማው

  • @wosengetnet
    @wosengetnet 8 місяців тому

    Be mistir kiberign yemilew muzikash andegna

  • @abikiya1257
    @abikiya1257 Рік тому

    እኔ ይኸን ልጅ የተዋወኩት ቶሮንቶ ነው በጣም የማደቀው ዘፋኝ ነው ግን ያረጋኸኘ ወራሽ ወንድም መሆኑን አላውቅም ነበር

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому +6

    ጨዋ ያሳደደገክ ልጅ ነህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    ሰይፉ ፋንታሁን እንደ አንተ አይነት መቸም አይገኝም

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +3

    ሰይፉ ፋንታሁን የሳቃችን ምንጭ ነህ 😂😂😂😂😂😂

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Рік тому

    ☝️🇪🇹☝️

  • @atiAbebe
    @atiAbebe Рік тому

    Seifu meche new yemtshashalew nigigrh ayamir saqh ayamr melkh ayamr yehonk beqa tastelaleh

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Рік тому

      ሰይፉን ነው ሰሪውን የምትወቅሽው ?

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 Рік тому +5

    ሳናውቀው ይሄን ሁሉ ስራ ሰርተሀል ጉበዝ ነህ

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 Рік тому

    ወይኔ የቡዜ አጎት አንድ ናቹ። ሰይፉ ብዙዓሀም አረጋሀኸኝ የሚባል የአረጌ ልጅ አለ እሱንም አቅርበው። አንተነህ ለቡዜም ስራለት እንጂ? ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው የሱን ነው።

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    አረ ሰይፍዬ አንተ ቤለውን ምፈልግ ይመስለኛል ሰበራ ለምደሐል እዴ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому

    ሰይፉ ቀልድህ አይጠገብም😂😂😂😂

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ Рік тому +3

    ሚስቱ ታድላ ❤ፈገግታው መልኩ ቁምነገሩ ❤🎉

  • @shitayeaboye9622
    @shitayeaboye9622 Рік тому

    አብዮት ቅርስ አብረን ነበር የተማርነው ልክ አስተማሪ የለም ከተባለ ከመቼው ወጥቶ መዝፈን እንደሚጀምር ከ አብዱአዛቅ ጋር ትላንትና ነው የሚመስለው

  • @SafumogesBesha-lc2mv
    @SafumogesBesha-lc2mv Рік тому

    First person ❤❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Рік тому

    አይመሳሰሉም

  • @wendateshom8871
    @wendateshom8871 Рік тому

    ደስ የሚል ሀዘን እናት ሥትሞት ሚስት መጣች አባት ሢሞት ባል መጣ❤😂😂

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Рік тому

    ስራ ስለሰው ሲያወራ እንደዚ ነው አንበሳ

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 Рік тому

    Ante neha liben bezemah qilex sitaregegn yeneberew basim aqihalew yimech abo

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    አረገሐኝ ወራሽ መቶ አለቃ አረጋሕኝ ኤፍሬም ታምሩ ነዋይ ደበበ ቴዎድሮስ ካሳሁን ጥላሑን ገስስ ኩኩ ሰብስቤ ፀሐይ ዮሐንስ ኤሊያስ ተባባል እና ኢትዮጵያ ስቴር አወቀ ወዘተ እነኚሕን የሚተካ የለም ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጽያን ይጠብቅልን 😮 Thanks seyfu show.

  • @rabiahamid7702
    @rabiahamid7702 Рік тому +1

    ሰይፉ ሙን አንተ ለመስጂዶቻችን ለወገኖቻችን ድምፅ አትሆንም

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Рік тому

    Hi anteneh kerjim gizy behuwala ayehuh 6gna kifil zefen talemamedn nber abiso yemaresaw tsehayeee demekech yemilewn be vocale taseran nber

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Рік тому +1

    አንታነህ ዋራሽ፡ያዋህ ይማስላል ግን ንግግር ችሎታ ዬለውም አፍሮዋል ንግግር 0ነው

    • @medi-f9y
      @medi-f9y Рік тому +2

      ቅን ልብ ያለው ስው ነው ንግግሩ ያሳታውቃል

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Рік тому

    አንተነህ የአባታችሁ ልጅ እህት እንዳለችህሰ ታውቅ ይሆን አረጋኸኝን ብቻ ነው እሷ የምታውቀው እሱ ግን ፈቃደኛ አልነበረም ከቻላችሁ ብትገናኙ መልካም ነው

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Рік тому

      የምርክን ነው? ለምን በሚቀርቧቸው ሰውች አታናግሩም

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Рік тому +1

    የአማራ ሞት ይቁም

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 Рік тому

    እድሜሽ ግን ቆሷል አሀ😮😮😮

    • @onelove9263
      @onelove9263 Рік тому

      So sew neh antem balhbet atkomimi eko

  • @teyibamifa9716
    @teyibamifa9716 Рік тому

    Fitah lemesgidochachin

  • @menberegetachew8620
    @menberegetachew8620 Рік тому +2

    ምነው አንተነህ የመጀመርያ ልጅህን ተውካት የዛሬ ሀያ አመት የወለድካትን

  • @tedy536
    @tedy536 Рік тому

    እስቲ ሆድ ይፍጀው 🤭