ምን አይነት መንፈስ ነው በዘማሪዋ ላይ ያለው !!ዘማሪ ሃይማኖት ሙርጋ/singet haymahot murga/Reformation Army church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 530

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 Рік тому +15

    ምነው በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ምን አይነት መንፈስ ነው መባል የለበትም ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 Рік тому +13

    ልጅ ሆና ሳርስ መሠረት ክርስቶስ ስዘምር አዉቃታለሁ እጅግ ተወዳጅ ልጅ ነች ተባረኪ ሀይሚ

  • @samimulugeta9790
    @samimulugeta9790 2 роки тому +33

    ዕርሱ ምንደነዉ እኛ ለዕርሱ በለን አይደለም መዝሙሩን ምሰማዉ እባካቹሁን ዕርሱን አቁሙ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ አሜን

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 2 роки тому +1

      ማርያም እራሷ እርሱን ስሙት ብላ የለም እንዴ ምን ችህር አለው እርሱን የተባለው ኢየሱስ መሆኑን ካወቀን

    • @mimo4537
      @mimo4537 Рік тому +1

      @@fekadutadesse6682 altegbabachuhm she means the Title "erisu"

  • @IyIsusyadnal1
    @IyIsusyadnal1 2 роки тому +55

    ከዘላለም ሞት በእየሱስ በማመን አምልጠናል
    የመዳን መንገድ ከአብ የተሰጠ አንድ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን!!

  • @BehailuNigussie-z3t
    @BehailuNigussie-z3t 11 місяців тому +3

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ የበለጠ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому +11

    ጠላት አያገኘኝም ሰልፉ የእግዝያብሄር ነው።ሀሌሉያያያያያያያያያያ።😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ያመለጠ እኔ ነኝ ያመለጠ።

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 2 роки тому +26

    ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ።ሌላ መንፈስማ እየሱስ ጌታ ነው ለማለት አይችልም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ።

    • @-greathope-official
      @-greathope-official Рік тому +1

      1ኛ ዮሐ 4: 1 መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ እንጂ ይላል። “አጋንንትም ደግሞ፦ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር፤ ገሠጻቸውም ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።”
      - ሉቃስ 4፥41

    • @-greathope-official
      @-greathope-official Рік тому

      ታዲያ ሰይጣን የየሱስን ስም እየጠራ ነው እንጂ የሚመጣው የራሱን እየጠራ ቢመጣ ማን ይሰማዋል?

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 Рік тому

      @@-greathope-official1ኛ ዪሀንስ 4: 15 አንብብ

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 роки тому +297

    እባካችሁ መዝሙሮችን እንሰማለን እናም እንባረክበታለን ግን የመዝሙሩን ርዕስ እንደ ድራማ አይነት ስም አትስጡት ምክንያቱም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር🙌❤️ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 роки тому +17

    አሜንንን ተባረኪልኝ ሁላችሁም ተባረኩ ዘምናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z Рік тому +9

    ሃይሜዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልሽ ዝማሬሽን የሰማ ሁሉ እስራቱ ይበጣጠስ ጥያቄው ይመለስላቸው ተባረኪ❤❤

  • @yenuwakeyo4412
    @yenuwakeyo4412 2 роки тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ፓስተሩን ሳይ እኔ እከሳለሁ ምን አይነት ምንፈስ ነዉ ያገኘዉ መታደል ነዉ!!!!!!!!!!

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 Рік тому +4

    ጌታ ይባርክሽ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ የጌታ እየሱስ ቅባት ከላይሸ አይወሰድብሽ እስከፍፃሜ እግዝአብሔር ሞገስሽ ይሁን !!!

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 Рік тому +10

    ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ጸጋዉን ያብዛልሽ ❤❤

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 Місяць тому

    Yabate berukan tsegaw yebezalachehu ye churchu masetawekiya betam yefetenal beza lay tsehufu dekak new kef betaregulen melekam new tsega yebzalachehu yasefachehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Рік тому +2

    የተወደድሽ ዘማሪ ሀይማኖት ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይጨምርልሽ ብርክርክ በይ የኢየሱስ እሳት ይጨምርልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 6 місяців тому +3

    ሻሎም ቅዱሳን 🤝
    ዕርሱን ስትጽፉ አስታካክሉ ምን አይናት መንፋስ ነው ማለት አያስፋልግም የእግዚአብሔር መንፋስ ስጣቃማት ነበር ጌታ ይባርካት ማላት ይቻላል ከእግዚአብሔር መንፋስ በቃር ሕዝቡን የምባርክ መንፋስ የለም
    ተባረኪ እህቴ አሜንንን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @SamuelSherefa
    @SamuelSherefa 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ክንድሽ ያበርታው ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ፍሬሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ያሳድግሽ !!! አንድ ይሁን አለ ሆነ!!

  • @ethiopianpastorbikalewadem6119
    @ethiopianpastorbikalewadem6119 2 роки тому +1

    በተለይ ፓስተር በጣም ነው ምወድህ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ። የትውልድ አባት እድሜ እና ጠና ይስጥህ አርባምንጭ እንድትመጣ ፈልጋለው።

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 9 місяців тому

    ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @tesfayeabera5063
    @tesfayeabera5063 2 роки тому +8

    አትሳቱ የእግዚአብሔር መንፈስ አንድ ነዉ ። በስሙ የተጠራን ሁላችን ከአንዱ መንፈስ ጠጥተናል አገልግሎት ልዩ ልዩ ነዉ መንፈስ ግን አንድ ነዉ ።

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm 2 роки тому +28

    “የኖኅ ትውልድ እንዲህ ነው። ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ፤ ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ።”
    - ዘፍጥረት 6፥9

  • @user-fiqirii
    @user-fiqirii Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤tabarakii igzabiheri yee barkishii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ihte baxamii wadishaleewuu🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beletefola4225
    @beletefola4225 Рік тому +6

    Wow very amazing worship, God bless more ❤❤ ❤!

  • @GizachwoDantmo-b4j
    @GizachwoDantmo-b4j 24 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ያማለጠ እኔ ነኝ እልልልልልል ተበረክ ፀጋ ይጨማሪልሸ

  • @addismamo6494
    @addismamo6494 Рік тому +1

    ጥሩ አምልኮ ነው እ/ር ይበርከችሁ።

  • @AsoAso-ho1yu
    @AsoAso-ho1yu Рік тому

    ሀይምዬ ፀጋሁን ያብዛልሽ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ አንቺ ልዩ ስጦታችን ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesaygashahunBedecha
    @MesaygashahunBedecha 9 місяців тому +4

    ኢየሱስ ከፍ ስል ስደምቅ ማየት ምንኛ ደስታ ነው

  • @HawasoBalcha
    @HawasoBalcha 2 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ በርች ከጌታ ጋር አንድነት አብዥ

  • @sibomanaemmanuel1831
    @sibomanaemmanuel1831 4 місяці тому +1

    Amen from Rwanda 🇷🇼❤️

  • @emyassefa326
    @emyassefa326 2 роки тому +10

    Hami you are so blessed when you starting worshipping I can feel the holy spirt, pls sing always
    Tebarklege pastor for sharing

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 7 місяців тому

    አሜን ፡፡. ሀይሚ በእውነት ድንቅ ዝማሬና አምልኮ ነው፡፡ ተባርከሻል

  • @simonyaikob769
    @simonyaikob769 10 місяців тому

    thank you for releasing this very attractive songs i am so happy.

  • @zadigreketta3315
    @zadigreketta3315 2 роки тому +3

    God bless you my sister.
    I am so blessed with your program.
    From Maryland

  • @GizachwoDantmo-b4j
    @GizachwoDantmo-b4j 25 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እኔ ነኝ እልልልልል ተበረክ ፀጋ ይጨማሪልሸ❤❤❤❤❤

  • @fikaduabate-t1x
    @fikaduabate-t1x Місяць тому

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉይባርክ

  • @AdimasuGodana
    @AdimasuGodana 11 місяців тому

    Zemanish yetabareka yihun ahunim tsega yibzalish barchi

  • @yerusalemshinash1006
    @yerusalemshinash1006 Рік тому +3

    Hallelujah I can’t stop hear this elililili

  • @DiboraShibru
    @DiboraShibru 2 місяці тому +1

    ተባረኪ ሰልፉ የእ/ር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @shafiimahamadi
    @shafiimahamadi Рік тому +1

    God bless you for everything ❤ 🙏🏻 🙌

  • @Nati11NT
    @Nati11NT Рік тому

    Cherchari Pastor, Eyesus inji Yante Birr Alnbrem Mekdem Yeneberebet Hodam!

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa 2 місяці тому

    ጌታ እያሱሰ ይባርክሸ፣ ፀጋውን ያብዛልሸ❤❤❤❤❤❤

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo 3 місяці тому

    ጌታ ይባርክሽ በፀጋ ላይ ፀጋ የጨምርልሽ ተባረክ

  • @RetaAnjajo
    @RetaAnjajo Рік тому

    በእዉነት የሚባርክ ዘመሬ ክብሩ ለእግዚአብሔር

  • @buremame1265
    @buremame1265 Рік тому

    ሀይሚ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ውድ ልጅ ስትዘመሪ ልቤ እርፍ ይላል ❤❤❤❤

  • @abrehamgrimay6284
    @abrehamgrimay6284 10 місяців тому +1

    Bless you!!

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Рік тому

    Thanks to God hi created you too warship him continued until end of your life in the name of Jesus no one take away from you amen

  • @abebeamare7571
    @abebeamare7571 2 роки тому +1

    emen thanks god // yibarkshe.

  • @gadisefita403
    @gadisefita403 Рік тому

    Hallelujah !
    GOD bless you my dear sister Hayimi !

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 2 роки тому +4

    God bless you. I’m blessed through your worship!

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 2 роки тому

    አምልጭያለው በኢየሱስ እሳይ እልልልልልል ተባረክይ ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይህን

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 2 роки тому +2

    ትክክላኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ ምናይነት መንፈስ ናዉ ማለት ምን ማለት ናዉ ጋና ሳላያው አጠራጠራቹኚኮ 😳
    እናቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፃጋ ይብዛልሽ

  • @bekeleteshome661
    @bekeleteshome661 2 роки тому +10

    GOD bless all gospel singers

  • @kubernokurtayle-k1d
    @kubernokurtayle-k1d Місяць тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @shakondmyma
    @shakondmyma 4 місяці тому

    Be blessed Sister even if i don't understand the language but i feel the power of the holy spirit.

  • @GerenoGadisa
    @GerenoGadisa Рік тому

    በመዝሙርሽ ተባርካለሁ ተባረክ

  • @BouRouk-r2u
    @BouRouk-r2u Рік тому

    ታበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይበረክሽ ፀጋ ይጫምረልሽ ❤

  • @tezetaedalwet9208
    @tezetaedalwet9208 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ሰልፉ የአግዛብሄር ነው ጠላት አያገየይም

  • @mengistufana9898
    @mengistufana9898 Рік тому +1

    እውነት ነው ስልፎ የእግዝሀብሄር ነው በዝምታ ማየት ነው።

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f 7 місяців тому

    Haymiii Tebarekii tsegawun Abezeto yesteshe cheru Amlakachin Egeziabeher!!!!!

  • @سالمكرزاي
    @سالمكرزاي 11 місяців тому

    ,ykrta

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 Рік тому

    ብርክ በይ ዘመንሽ ይባረክ

  • @Merkinmamo-o9t
    @Merkinmamo-o9t 10 місяців тому

    አሜን አሜን በጌታ ሰም ለኔ የሁንልኝ❤❤❤

  • @TemesgenDele
    @TemesgenDele Місяць тому

    አረ የጉድ አምልኮ ትየለች ይች ቆንጆ ትባረክ

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 7 місяців тому

    አሜን ድንቅ ጣዕመ ዜማ ነው ›› ሀይሚ ብሩክ ነሽ

  • @LokineyLokaliyo
    @LokineyLokaliyo Рік тому

    May almighty God put his fire on u God bless you again and again...

  • @TilahunTerfa-o8t
    @TilahunTerfa-o8t 3 місяці тому +1

    Amen teleta ayegagnegnem hallelujah!!!!!!!!

  • @MesfinTsegaye-x5j
    @MesfinTsegaye-x5j Рік тому +1

    ሃሌሉያ አሜን።
    ተባረኪ በኢየሱስ ስም!!

  • @AsfawDeressa
    @AsfawDeressa Рік тому

    በዘመናችንም እንዲህ ለታላቁ ጌታ የሚዘምሩ አሉ፤ ተባረኩባት፡፡

  • @AbebeAlene
    @AbebeAlene Рік тому

    ጌታ ፀጋውን ያበዛልሽ።

  • @habtemehari7642
    @habtemehari7642 2 роки тому +1

    GOD BLESS U MORE AND MORE. KIBIR LE GETA YIHUN.

  • @dudududu7585
    @dudududu7585 9 місяців тому

    Amen haleluya geta yebarekeshe.

  • @AselefTeshome
    @AselefTeshome Рік тому

    Amen Amen geta zemenishin yibarikish

  • @MihratuTarekegn
    @MihratuTarekegn 11 місяців тому

    ብዙ ዓልማ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @AbezashKanko
    @AbezashKanko 7 місяців тому

    Menewu alachihu techit beza haymi eniwodishalen geta eyesus zemenishina betish yebarek yekinat menfes yemeta amliko legetachinina lemedihanitachin leyesus keristos!!!!

  • @temesgennissrane7582
    @temesgennissrane7582 2 роки тому +2

    Yes, amazing song, God bless you.

  • @AsnekachloveLove
    @AsnekachloveLove 8 місяців тому

    ዘመንሸ"ይባረክ"ከዚህ"በላይ"ጸጋውን"ያብዛልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulusewalmue7598
    @mulusewalmue7598 Рік тому

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ😊😊😊😊

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 роки тому +1

    Ameeeen
    Ameeeen
    Ameeeen
    Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarkii

  • @AberaGarmamo
    @AberaGarmamo 9 місяців тому

    አሜን አሜን ተባረክ እየሱሰ

  • @AstarkeAsefa
    @AstarkeAsefa 2 роки тому

    tebariwu ! wawo!

  • @mengistugirma7101
    @mengistugirma7101 Рік тому

    Ham my God bless you again and again u are blessed.

  • @YonasAlkesha
    @YonasAlkesha 5 місяців тому +1

    ተባረክህ የእኔ እህት

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 5 місяців тому

    Geta zemenachun yibark paster zemenhi yibarek lemlim

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 2 роки тому +1

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @DemelashiDeme-ex2nb
    @DemelashiDeme-ex2nb Рік тому

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @houston-ethio3842
    @houston-ethio3842 9 місяців тому

    God bless you Tigi , please visit Houston Texas I love your mezmure ዘመንሽ ይባረክ

  • @WudineshAjiro
    @WudineshAjiro 8 місяців тому

    Tebarekilign geta zemenishin yibarek♥️♥️

  • @gediongetahun5101
    @gediongetahun5101 Рік тому

    ፀጋውን ይጨማምርልሽ ተባረኪ!!

  • @hailuambese6989
    @hailuambese6989 Рік тому

    ❤ tebereki

  • @MarkosBirhanu-f5p
    @MarkosBirhanu-f5p 2 місяці тому

    Geta yibararikshi tabarakkiii❤❤❤❤❤❤❤

  • @nathanbekele
    @nathanbekele Рік тому

    PRAISE GOD what an amazing worship GOD BLESS YOU SIS

  • @mekmek6748
    @mekmek6748 Рік тому

    እያለቀስኩ ነው የምሰማው ተባረኪ😍😍😍😍

  • @MatiosAbiti
    @MatiosAbiti 13 днів тому

    Ebbifamii dacha dacha

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @miratumarikos767
    @miratumarikos767 10 місяців тому

    Amen Amen

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Рік тому +1

    GOD bless you more Hayime❤❤❤

  • @FikruSata
    @FikruSata 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ተባርክናል

  • @abebegizaw8862
    @abebegizaw8862 Рік тому

    God bless you abundantly. Amazing worship.