የትግራይን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ... ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ያደረገው ድንቅ ቃለምልልስ :: Interview with Singer Ephrem Alemu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #Ephrem_Alemu #ኤፍሬም_አለሙ #christian_tube #interview #marciltv #protestant #orthodox

КОМЕНТАРІ • 323

  • @user-kp2kj4mj3y
    @user-kp2kj4mj3y 10 місяців тому +10

    እኔ ጌታን በጣም ወድጀው የቀረሁት በኤፍሬም ዝማሬ ነው
    ጌታን የተቀበልኩም በኤፍሬም ዝማሪ በኩል ነው ::

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 11 місяців тому +120

    ልጅነቴን ሰጥቼ የምለው ነገር አይገባኝም ምክንያቱም የጌታ መሆን መታደል ነው እንደዚህ አይባልም ጌታ ለእኛ ህይወት የተሰጠው አይበልጥም ወይ ኤፊ እኛ ከጌታ ጋር ስንሆን ጥቅሙ ለእራሰችን ነው የጌታ መሆን በራሱ ከስንት ነገር ይጠበቃል ልጅነት መስጠት እራሱ እድል ነው ተባርክ❤❤

    • @Viva77265
      @Viva77265 11 місяців тому +19

      ጌታ ይባርክህ/ሽ ሁሌ የማይገባኝ ነገር ልጅነቴን ሰጥቼው ይላሉ ተገኝቶ ነው? አለም እንደ ሸንኮራ መጣ ከጣለች በኋላ ወደጌታ መምጣት ይሻላል? ለጌታ ውለታ የዋሉለት አስመሰሉት እኮ😢 እንደውም እድለኛ ነኝ በልጅነቴ የጠራኝ አምላክ ቢሉ ያምርባቸው ነበር

    • @user-pv8nb6mp1b
      @user-pv8nb6mp1b 11 місяців тому +9

      እኔም የሚገርመኝ ነገር ነዉ🤔 ልጅነታቺን መስጠት ጥቅሙ ለራሳቺን ነዉ.. ይሄ ንግግርህ የሚያመኩራራ አይደለም.. Uff

    • @marrhiwot5196
      @marrhiwot5196 11 місяців тому +6

      እዉነት ነዉ ክርስቶስ እንኮን ትልቅ አምላካችን ሆኖሳለ እጅግ ወርዶ በቀራንዮለኛ ለወንበዴዎቹ ሕይወቱን ሰቶናል እኔ ክብሬን ጥዬ በናንተ እንዲ ወርጄ ስለናንተ አላለም ስለዚሕ ልጅነቴን ሰጥቼ ለጌታ ገለመሌ እምትሉአገልጋይ ሆናችሁ ምእመናን አቁሙ እባካችሁ ለራሳችን ነዉ ጥቅሙኮ የጌታን ሀሳብ እንደፈቃዱስንኖር

    • @tiruneshmelka9920
      @tiruneshmelka9920 11 місяців тому +1

      Lemanew lijinetihin yesetehew

    • @tiruneshmelka9920
      @tiruneshmelka9920 11 місяців тому

      Ende zefagn tawaki sitihon mekrarat des Ayilem teregaga

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 11 місяців тому +43

    ልጅነቴን ሰጥቼ ከምትል በልጅነቴ እንዳገለግል ጌታ እድል ሰቶኛል በል ጌታን ማገልገል እድል ነው ስንቱ በልጅነቱ ሱስ ውስጥ ዘፍቋል

  • @kerubeldaalee8695
    @kerubeldaalee8695 11 місяців тому +6

    ወንድሜ ልጅነትህን ለጌታ ብትሰጥ የቀረብህ አለም ነዉ ዳዊት ልጅነቱን ለ/ር ሰጥቶ መከራ ብበዛበትም እሰከመጨረሻ ነዉ ገልግለዉ ያለፈዉ እና አይዞ በርታ እሰከ መጨረሻ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 11 місяців тому +4

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 11 місяців тому +10

    ልቤ ሰላም ሲጣ መከራው ሲበዛ ወደማን አያለሁ የሱስ ካንተሌላ የሚለው ዝማሬህ ተፅናንቼበታለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 11 місяців тому +7

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፍሬም አንተና መሰሎችህ በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጃችሁት የ ይጥፉ አዋጅ ብዙ ትግራዋያን ክርስቲያኖችን አሰናክሏል ከህብረት እንዱርቁ አድርጓል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው።

    • @coffelove9215
      @coffelove9215 11 місяців тому +1

      Ye Tigrayen tose wesedu. leboche yeteregemachu

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 11 місяців тому +11

    የሚባርክ ፀጋ ነው ያለህ አሁንም ወንድማችን ከጌታ ጋር ብቻ መጨረሰ ይሁንልህ አሁንም አሁንም አብዝተህ ያከበረህን ነገርህን ያከናወነልህ ተሰሜ ያደረገህ ጌታ ጋር በፌቶ መሁን ይብዛልህ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 11 місяців тому +10

    በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተጽናንተናል ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 11 місяців тому +4

    ሲጀመር ልጅነትህን የሰጠኸዉ እኮ ለጌታ እንጂ ለሰዉ አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ዛሬ ላይ ለዚህ ያበቃህ ደግሞ ይኸዉ ዉለታ የማይረሳዉ ጌታ ኢየሱስ ነዉ:: የምታገለግለዉን ማየት እንጂ ተገልጋዩን መዉቀስ ተገቢ አይደለም እራስህም ጋር ያለዉን ችግር ማወቅ እና መተቸት ደግሞ ብርቱ ያደርግሀል ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም:: በተረፈ ህይወት ይናገር እስኪ የሚለዉ ዝማሬን እኔም እራሴን ምን ላይ እንዳለዉ የማይበት ነዉ:: በተረፈ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ::

  • @tsegayeayele09
    @tsegayeayele09 11 місяців тому +1

    የተወደድክ ድንቅ ዘማሪ ኤፊ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም።

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 11 місяців тому +5

    ኤፊ አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በአፍላ ዕድሜህ ስላገኘህ ስሙ ይባረክ Congratulations የወንድ ልጅ አባት ሆነሃል እፏኝቱን እያራገፍክ ቀጥል ተባረክልን 😍🥰🙏

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 11 місяців тому +8

    ለሰው አላወራው ችግሬን ላንተ ነው ምነግረው የሚለው መዝሙርክን ስወደው ጌታ የሱስ ዘመንክን ይባርክ እራይክን እደግፍለሁ ከጉንክ ነን አለም ላይ ገና እየዞርክ ታገለግላለክ ወጣትነትክ ሁሉ ለጌታ የሰጠክ የጌታ ውድ ልጅ ነክ ጌታ አንተንም ባለቤትክ ልጅህን ይባርክ❤

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 11 місяців тому

      ጌታ የሱስ አይባልም....ጌታ ኢየሱስ በል......ቅዱስ መፅሐፍ ኢየሱስ እንጂ የሱስ አይልም.....አይ ጴንጤ.......

    • @Jocy939
      @Jocy939 11 місяців тому

      @@gashedebele9947
      Those faultfinders thinking they better than 😊 The truth is they are suffered from Low self-esteem

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 11 місяців тому

      @@Jocy939 አይ...ጴንጤ....😂😂😂

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 11 місяців тому +4

    አይዞህ ኤፊ!! ባንተ ተባርካለሁ መዝሙሮችህ ድንቅ ናቸው። በርታ ተባረክ ቀጥል

  • @yosefasefa6024
    @yosefasefa6024 11 місяців тому +13

    ኤፍዬ በጣም የምወድህ ቅን ሳቂታ ጌታን የሚወድ በጣም በጣም የምትወደድ ብታጠፋ እንኳ ማነው ያላጠፋ እንኳን አጠፋህ ፀጋው ያግዝሀል እኔና አብረውኝ የሚያገለግሉ ወንድሞቼ ይወዱሀል ይፀልዩልሀል ተባረክልኝ

    • @caterinaenrico5470
      @caterinaenrico5470 11 місяців тому

      Enkuan atefah aybalim....lelaw atefana antem atifa aybalim

  • @yetenayetkebede3675
    @yetenayetkebede3675 11 місяців тому +3

    በርታ ወንድሜ ጌታ በልብህ ላከበደው ነገር ወደ ኋላ እንዳትል ጌታንብቻስማ

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 11 місяців тому +31

    What does it mean ልጅነቴን ሰጥቼ??? Are you Ok? ነፍሱን ለእኛ አሳልፎ የሰጠው ጌታ ምን ይበል!?

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 11 місяців тому +3

      እኮ

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 11 місяців тому +2

      He is not mature yet

    • @semret859
      @semret859 11 місяців тому

      ጥጋብ ይዞታል ለዛ ነዉ😢

    • @Jocy939
      @Jocy939 11 місяців тому

      He need to grow up. I mean spectrally 😊

  • @asterkasahun
    @asterkasahun 11 місяців тому +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ God is with you

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 11 місяців тому +27

    "ልጅነትን ሰጥቼ " የሚል ትምክህት ግርም ይለኛል።ጌታ ባያገኝህ ኖሮ ልጅነትህን ለጫት እና ለሲጃራ አልያም ለማጅራት መችነት ትሰጥ አልነበረም?ወይ መሰንቆ ይዘህ ጠጅ ለጠጅ ባት ትንከራተት አልነበር?መቼስ ናሳ እሄድ ነበር እንዳትለኝ!እግዚአብሔር ላይ ዕዳው እንዳለበት የሚያወራ መነሻውን የማያውቅ ነው።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 11 місяців тому +1

      እዉነተኛ ሀሳብ ነዉ

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 11 місяців тому

      Let's be positive I don't think he mean it that way my dear

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 11 місяців тому +5

    Epheye, you’re a blessing for nation. Keep shining 💕💕

  • @user-ku8or9rq2h
    @user-ku8or9rq2h 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ወደ ቤቱ ....ወደ ልጁ የክብር መንግስት ....ወደ ዝማሬ አገልግሎት ...ከድካም ወደ ብርታት ህይወት ያመጣኝ እኔ ምስክር ነኝ ...ኤፉዳ!

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 11 місяців тому +2

    ❤❤❤ ማቴ 5:>8❤❤❤
    ጌታ ይባርክህ ኤፍ መልካም ቀናአማ ሠው ከንግግሩ ያስታውቃል ክፉ አይንካህ።

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 11 місяців тому

    አዎ ልጅነትን ሠጥተን ሳይሆን በልጅነት ዕድል ተሠጥቶን ነው መሆን ያለበት።
    እነዚህ ሀገሮች ስትሄድ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለብዙሀኑ ለሀገሩ ዜጋ ወንጌል ለደረቀበት መድሀኒት መሆን የምትችለው ቋንቋቸውንም ስታውቅ ነውና ልጅም ስለሆንክ ብትማር በተለይ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ። በጣም ተጽዕኖ ማምጣት ትችላለህ ባለህ ጸጋ። ጸልየህ ቋንቋ ላይ አተኩር ጌታ ይረዳሀል
    ተባረክ

  • @amanzghighebre365
    @amanzghighebre365 11 місяців тому +1

    Egzabher yebarkh efrem bante mezmur tebrkalh tetenalh so more belesed ❤❤

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 11 місяців тому +6

    ወንድም ኤፍሬም እባክህ ልጅነቴን ሰጥቼ ባትል ልጅነትክን እንድትሰጥ እራሱ የረዳህ እራሱ ባለቤቱ ነው ልጅነቱ የተበላበት ስንት ትውልድ ባለበት ዘመን መታደል ነውና ልጅነቴን እንድሰጥ የረዳኝን እግዚአብሔር እባርከዋለው ብለክ መልሰክ ለባለቤቱ ስጠው:: በብዙ ተባረክ ❤

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 11 місяців тому +7

    ክሬዲት ክሬዲት አትበል ከሰው ክብር አትፈልግ ዋጋህን እግዚአብሔር እዚሁ ይከፍልሀል የላይኛው ይሻልሀል ልጅነቴን ሰጥነውም አይባልም ዛሬ በህይወት አትገኝም ነበር.ያኔ ባያገኝህ የራሴ የራሴም ሚኒስትሪም አትበል ሚኒስትሪም ሁሉም ለጌታና የጌታ ስለሆነ ስህተትህ ብዙ ስለታዬኝ

    • @mesfinalemu7543
      @mesfinalemu7543 11 місяців тому

      አንተ የመትናገርበት መንፈስ የጨለማው ነው

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 11 місяців тому +1

    ልክ ነዉ ትክክል በምንችለው እንረዴዋለን እርዱ ወገኖች የጌታ ነገር ይስፋ ጌታ በብዙ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 11 місяців тому +2

    አሜን ተባረክ ኤፊ እግዚአብሔር አስተዋይ እና ጨዋ አድርጓ ቀርጾሀል ተባረክ በጣም በጣም እንወድሀለን ጌታ እየሱሰ ዘመንህ ይባረክ ስጦታችን ነህ እንኳን ህፃን ተወለደልህ እንኳን ደስ አለህ የኛ ዉብ እና ሞገሳም እግዚአብሔር ከአንተጋር ስላለ ሰይጣን መጮሁ አይቀርም ግን አያሽንፍም በርታ እንፀልያለን ጌታን ይዞ ወደሆላ የለም❤❤❤❤❤❤

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 11 місяців тому

    ኤፊ ሆሳእና ሙሉ ወንጌል, ስታዲየም አስታውስሃለሁ በተደጋጋሚ መተህ ታገለግል ነበር ጌታ ባንተ ውስጥ ትልቅ ፀጋ አስቀምጧል

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 місяців тому

    ኤፊ በጣም ነው የምወድህ። እንኳን የልጅ አባት አደረገህ። ❤❤❤ ደግሞ ነቀፌታውን ተቀብለህ አስተካክላለሁ ማለትህ ተወዳጅ መልካም መንፈስ ነው። ቀጥል ብርክ በልልኝ ተባርኬያለሁ በመዝሙርህ "አንተ ተራራ አረ በኔ ፊት ምንድነህ, ያድናል ብዬ እናገራለሁ ... አረ ብዙ ድብን ይበል ጠላቴ ....❤❤❤የሚለው

  • @saa7883
    @saa7883 11 місяців тому +7

    ያለ ሙዚቃ መዘመር የሚችል ድምፅ አለህ...በልጅነት ጀምረሃል እስከ ሽምግልና በተሰጠህ ፀጋ ሁሉ ጌታን ለማገልገል ጌታ ካንተጋ ይሁን !!
    በመዝሙርህ በጣም ነው የምባረከው የሚመጣውም አዲስ መዝሙር በጉጉት እጠብቃለሁ።
    ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ።

  • @antenehhaile6490
    @antenehhaile6490 11 місяців тому +1

    ኤፊ አግዚአብሔር ቀጣዩን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ . . . በኔ ትውልድ ዘመን በኢ/ወ/አማኞች ዘማሪያን መካከል እ/ር በከባድ የዝማሬ መንፈስ ያስነሳህ የተባረክንብህ፣ የተጽናናንብህ፣ ጸጋና መንፈስ በሞላባቸው ዝማሬዎችህ በልባችንና በቤታችን ውስጥ ያለህ ተወዳጅ ወንድማችን ነህ ያስተላለፍከውን ጥሪ ተቀብለን ከረይህ ጎን እንቆማለን እንወድሀለን!!

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 11 місяців тому +1

    አኪለ ዘናጭ በጣም ያምራል አለባበስህ !!ደሞ የማዳመጥ ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ስለማታቋርጥ በየመሀሉ ተባረክ 🇺🇸 💖 ኤፊ ተባረክ 🙏🏽

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 11 місяців тому +1

    አንተ ቀጥል ሰው የሚለውን አያጣም ጌታ በማስተዋል ይባረክህ ኤፍሬምዬ

  • @Anointed4Him
    @Anointed4Him 11 місяців тому +2

    I see a humble Ephi, may God increase you and use you for His glory.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 місяців тому +2

    ኤፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንኳን ደሥ አለህ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 11 місяців тому +11

    ኤፍ ያሰብከው ሁሉ ይሳካ ይከናወንልህ የሰውን ትችት ቦታ አትስጠው ቁጥር 5 እሚወጠውን መዝሙር በጉጉት እንጠብቃለን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 11 місяців тому +1

    ኤፍዬ በርታ ባንተ መዝሙር ያልተፅናና ጌታ የልባረከው የለም እኔ በመዝሙሮችህ በጣም እፅናናለሁ እድለኛ ነኝ የሚለው ዝማሬህ ወስጤ ነው ብቻ ሁሉም መዝሙርህ እወዳየዋለሁ በርታ ጌታ ይጨምርልህ❤❤❤
    ሙክራብ ሚዲያ ተባረክ አጠያየቅህ በሳል ነው

  • @bezanathi2614
    @bezanathi2614 11 місяців тому +1

    EFI may God bless you & all your loved ones. I am blessed by your songs for years. May God be with you.

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 11 місяців тому +1

    ጌታዬ አምላኬ ትዳርህን ብላቴ ና ዉን የአንተ የሆኑትን ሁሉ በበረከቱ ይባርክህ

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 9 місяців тому

    ኤፍሬም ፀጋ ያለበት ልጅ ነው ሲዘምር አጋንንት አይደለም አጋንንቶች ናቸው ሚራገፈው ። እሄ ልጅ ጥሩ ህይወት ላይ ነው ያለው አሁን ባለበት ሁኔታ መለመን አይጠበቅበትም ከመብላት በላይ አሁን ሚያገለግለው በቂ ነው ። አሁን በአዲስ መንገድ መገለጠ የመፈለግን ሀሳባ በሱ ካረገ ሚጠበቅብን መርዳት መረዳት አና መፀለይ ነው ። ሁሉንም ቃላት መጠበቅ የለብንም ዘማሪ እንጂ የቃል አገልጋይ አይደለም ።

  • @user-ep8bj9wb8y
    @user-ep8bj9wb8y 11 місяців тому +2

    ኤፊ እዉነት ከ3 አመት በፊት ያንን ቪዲዯ አዬቼ በጣም አልቅሼ ድንገት እንዃን መንገድ ላይ ባገኝህ ልደባደብህ እፈልግህ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኵም ። አሁን ግን በይፋ ይቅርታ ሰለጠየቅህ ይቅር ብዬሀለሁ ። God bless you both.

  • @chuchulemma949
    @chuchulemma949 11 місяців тому +1

    ኤፍዬ እግዛብሔር ይርዳህ

  • @ewnet539
    @ewnet539 11 місяців тому +1

    የኔ... Mini........ ብላ...ብላ...... ብላ... ወዳጄ የምድሬን ረሃብተኞች ብጎበኝበት ፈጣሪዬ ደስ ይለዋል።
    ዘንድሮ የበላተኞች style መንፈስ መንፈስ እያጫወተ ነው😎 እነዚህ የወንጌላውያንን አማኞች ሊወክሉ ብቁ አይደሉም።

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 11 місяців тому +1

    እኔ በጣም ምወደው መዝሙሩ.. እኔስ ቆርጫለሁ ለጌታ ዘንድሮ

  • @kahsaykas2884
    @kahsaykas2884 11 місяців тому

    ከክርስቶስ መስቀል በስተቀር ትህምክት ከኔ ይራቅ ነው የለው ጳውሎስ እንዲህ ማለቱ የሚሻል ይመስለኛል ወንድም ኤፍሬም እርሱ በሰጠህ ፀጋ ነዉ ያገለገልከው እርሱ ግን ሞቶልህ ነዉ ፀጋውን የሰጠህ ስለ ራስህ ለመናገር ጊዜህን አታጥፋ ተባረክ

  • @selamabraham-sf6cu
    @selamabraham-sf6cu 11 місяців тому

    Efi, may God bless you! You are a blessing to many, so keep serving God.

  • @amine4019
    @amine4019 11 місяців тому

    Thank you efie enkuan ykrta akerebk be tornet manm trfi ayagengm ke seytan wichi tebrek

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 11 місяців тому +25

    እሱ ልጅነቱን መስጠቱ በቁጭት ስናገር ህይወቱን የሰጠን ጌታ ምን ይበለን?

  • @jiphthahel
    @jiphthahel 11 місяців тому +1

    እዉነት ነው ልጅነቱን ነው የሰጠው ምን አደረገ ? ወድሜ ኤፍሬም ያሰብከው ሀሳብ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ። እኔ በግሌ እንደ አገልጋይ እና እንደግለሰብም ከጎንህ ነኝ በረታ ❤

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 11 місяців тому +3

    ሂወቱን ሰቶ የሚያኖረን ጌታ አለ አንተ ልጅነቴን ትላለህ አትመካ ወንድሜ 🙏

  • @hussenamza5338
    @hussenamza5338 11 місяців тому +5

    ኤፍ ጌታ ይባርክህ!

  • @Daisy_31mar
    @Daisy_31mar 11 місяців тому +2

    ሁሌ ብርቱ አደለንም::bless u dear efrem

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 11 місяців тому +1

    ደስ የሚል interview ነው። ይቅርታ በመጠየቅህ መልካም ኣድርግሃል። ኣሁንም ሁለታቹ ዘመናቹ ይለምልም።

  • @kidistayalew9707
    @kidistayalew9707 11 місяців тому

    ኤፊ እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን መዝሙርህን ሁሉ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 11 місяців тому +3

    ተባረክ ኤፍዬ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆንክ ጌታ ያሳድግልህ
    በርታ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ በውስጥህ ያለው ጸጋ ለምድሪቱ ይውጣ
    ❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 місяців тому +1

    ምኩራብ ሾው ግሩም ሾው ፣ ጉበዝ በርታ ፣ ጥያቄዎችህ ትክክለኛና ውጤታማዎች ናቸው፡፡ ኤፍሬምም ግሩም ዘማሪ ነህ በርታ፣ ይቅርታህ ትክክለኛ ነበር አሁን ሁሉንም ይፈውሳል❤

  • @Lulaethiopie
    @Lulaethiopie 6 місяців тому

    Wnedeme eferem ayizoh geta yelebehen meshat yisetehale wedefit merot bereta

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 11 місяців тому +2

    Gbu Efiye am always blessed with your songs ❤😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 місяців тому +6

    ጠያቂዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ተጠያቂዉ ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @jarsogelgelo1119
    @jarsogelgelo1119 11 місяців тому

    Singer Ephrem really I pass my university live by your songs.

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 11 місяців тому

    Hiyiwot yinager. Is the best one may God bless you.

  • @user-ye2ky5vy6y
    @user-ye2ky5vy6y 11 місяців тому +1

    God bless you Efiye!!! Keep up the good work you’re such a blessing to the body of Christ ❤❤❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 11 місяців тому

    ኤፍሬም ስላገልግሎትህ ጌታ ስለረዳህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ያገለገልከው ጌታ ምንም አላጎደለብህም እኔ የሜገርመኝ አሁን አሁን የመጣ ፍሽን ልበለው የትግራይን ሕዝቡ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይባላል ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለ27ሰባት አመት ያገለገላቸውን ወታደሮችን በግሪደር የሄዱበት በሪሳው ላይ የጨፈሩት የትግራይ ሕዝብ መቺ ነዉ ይቅርታ የሚጠይቁት ?

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 11 місяців тому +1

    May lord Jesus bless you.
    Yikirtahin tekebilenal...

  • @ethiopiatesema6430
    @ethiopiatesema6430 11 місяців тому

    በአንተ መልካምን ራዕይን አስቀምጧልና ጌታ ኢየሱስእንዲፈጽመው ይህን አምናለሁ በርታ

  • @esku100
    @esku100 11 місяців тому

    I am so happy that u said sorry to Tigiray community..... proud of u my brother.

  • @MesertgebrekidaneMesert
    @MesertgebrekidaneMesert 11 місяців тому

    Tebark afi e/rn sema

  • @mkleka2811
    @mkleka2811 11 місяців тому

    ኤፍሬምዬ ባንተ መዝሙር እኔ እህቴ እና ወንድሜ ሶፉ ሰብረናል።
    ለእግዚአብሔር ክብር ስመሰክር ኤፍሬም በዝማሬው አገልግሎት በጣም ሰርቶበታል ይሄን ወገኖቹ የሆንን ቀርቶ ጠላት አይደብቀውም ልክ እንደ አልአዛር። በዘመኑ በዝማሬ ላይ ትንሳኤ ታይቶብሃል ልክ በሆነ ግዜ በአስቴር አበበ ላይ እደታየው።
    ብዙዎች ተብሎ ቢገለጽ በሚያሳንሰው መልኩ በአንተ የአገልግሎት ረሃብ ቅናት ገብቶብናል በእርግጠ ተጠቅሞብሃል፣ ሲናገር እንባዬ መጣ እንደ እህት ስነግርህ ስለራስ አታውራ ማይደብቅ አሻራ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ አለህ ፤ ግን ጠላት በዚ አጥምዶ ማታውቀውን መንገድ እንዳይወስድህ እግዚአብሔር የክብር እንጂ የባዝሊን እቃ የለውም ተጠቅሞ ሚጥል አይደለም አኛ እንደዳዊት ማመን መመለስ ብቻ ነው ሚጠበቀው፤ አጠፋው ፣ልክ አደለሁም፣ ተሳስቻለሁ ማለት ጣጣ የለውም " ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል" ለውሸት መልስ ባትሰጥ ፡ ከሰጠህም ዘግይተህ ቢሆን። የቴዲንም ቃለ መጠይቅ አየሁና እንደማንኛውም ሰው የሚያጠፉ ግን የቀረ ፍራቻ ቅንነት ትላንት አነሳስ ሚወቅሰው ለብ አያለሁ በዚ እረካለሁ።
    እና ደሞ ሶፉ ብቻ አልሰበርኩም በእግዚአብሔርም ፊት ማልቀስ ፣ ነፍስን ማፍሰስ ፣ ነፍስን መስጠት ፣ መስማማት አይቻለሁና ዛሬ ይህን አለከድም።
    ዛሬ ጌታ በትዳር በልጅ ባርኮሃል ጌታን አከብረዋለሁ ስላንተ።
    እንደሚያይህ ትውልድ ግን ኤፍሬምዬ እባክህ በአገልግሎትህ እናግኝ በሌላ መልኩ በዝተህ ሳይ እንደወዳጅ እከፉለሁ፣ ሰጋለሁም።
    ጌታ በተሃድሶ ዘመንህን ይባረክልኝ። በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ።

  • @user-vs9ic3hl2r
    @user-vs9ic3hl2r 11 місяців тому

    በመዝሙርክ ተፅናንቻለሁ አሁንም በጌታ ፍቅር ወንድማችን ነህ እንወድካለን ነገር ግን በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጃችሁት የጡርነት ነጋሪት እንደ ክርስቲያን በጣም አዝነናል ለምን አንተ እግዚአብሔር የሚጠቀምብክ የእግዚአብሔር አፍ ነህ በዝማሬክ የደከሞ ተፅናንተዋል የጠፉ ተመልሰዋል የማያምኑ ያንተን ዝማሪ ሰምተው ወደ ጌታ መጥተዋል ስለዚህ ያንተ አገልግሎት ብሔር ወይም ለአድ ሀገር መንግስት የተጠራክ አገልጋይ አይደለክም ላመነም ላላመነም ነው አገልግሎትክ እንደዛ ወጣችሁ ጎራ ለይታችሁ መናገርም የለባችሁም ከነ አለባበሳችሁ የናተ ድርሻ ፀሎት መፀለይ ነበረባችሁ ለምን እየተጋደለ የነበረው ወንድማማቾች ስለነበሩ እናተ ግን ልክ የውጭ ወራሪ እንደገባ እና ሀገር እንዳስጨነቃችሁ ነው ንግግራችሁ የነበረው ሲቀጥል የትግራይ ተወላጅ በሚኖርበት አካባቢዎች ሁሉ የማርያም ጠላት እንደሚሉን ሁሉ ሰላማዊውን ህዝብ አሳሰራችሁት ደበደባችሁት ገደላችሁት አሳደዳችሁት በየትም አቅጣጨ ቢቀመጥ አላስቀምጥ ስላላችሁት ከኢትዮጵያ ሱዳን ተሽላ እስኪያገኟት ድረስ ነው በዚህ ህዝብላይ በደል ያደረሳችሁት ስለዚህ እስኪ አሁን ልብ ካለክ ፋኖን ወይም ኦነግን ተቃወም አትቃወምም አያችሁ አትናገሩም የትግራይ ህዝብ ላይ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥላቻ ስለነበራችሁ ኢትዮጵያ ለትግራይ ተወላጆች ሲኦል እና ሀገራቸው እስከማትመስላቸው ድረስ ነው የተንገላቱት ነገር ግን ስው የጠላውን እግዚአብሔር ነው የሚውደው ስው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል አሁንም ጌታ ከነዛ ህዝብ ጋር ነው አንተ ደግሞ ለኔ አሁን አለማዊ ዘፋኝ ነህ መዝሙርክ ለኔ እነዛ ጌታን ሳያውቁ እንደሚዘፍኑት ጡርነቱን ደግፈው እንደወጡት አዝማሪ ነህ ዛሬ የዘራችሁትን እያሳጨዳችሁ ነው ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ምድረ አጭቤ ።

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 11 місяців тому

    ወንድሜ ኤፍሬም ኮመንት አታንብብ የሰው ወሬ አትስማ እግዚአብሔር የሚልህን ብቻ አድርግ ይሄ እራሱ ውግያ ነው በብዙ ፀጋ ባርኮሃል ተጠቀምበት ጌታ ከዚህ በላይ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ያስፋህ ለምልም ጌታ ይወድሃል እኛም እንወድሃለን ለሰው ንግግር ቦታ አትስጥ በብዙ ተባረክ በዝማሬዎችክ ተባርከናል ተከናወን 🙏❤

  • @addis1975
    @addis1975 11 місяців тому +1

    ወንድማችን ኤፊ አይዞህ በጌታ ላይ ብቻ ልብህ ይጽና፣ ሰው ይሰብራል ጌታ ግን ይጠግናል... ክንግግርህ ያስታውቃል አንተ ቅን ልጅ ስለሆንክ ተግዳሮት እንዳለብህ እንኮን ያስታውቃል. አይዞህ እኛ ከጎንህ እንቆማለን እዝሁ ጀርመን ስትመጣ አብረን በኮንሰርቱ እንሰራለን ሰሞኑን ዘማሪ መስፍን ጉቱ እዚሂ ኮንፈራንስ ያደርጋል በሙዚቃ እነረዳዋለን,, አንተንም እንዲሁ አታስብ ኤፊ

  • @wondwossenderibe3876
    @wondwossenderibe3876 11 місяців тому +2

    እባካችሁ ልጁን አትቀጥቅጡት። እሱም እንደእኛ ሰው ነው። ከቻላችሁ ጸልዩለት ካልቻላችሁ ቢያንስ ዝም በሉ። ትችት የሰውን ራእይ አያሳድግም። ምናልባት ባለራእዩ እራሱን እንዲያይ ያደርገው ይሆናል። ብዙ ባንዳፈር ጥሩ ነው እላለሁ።

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j 11 місяців тому

    ኤፊ ብርክ በልልኝ በጣም እወድሀለው እንኮን ደስ አለክ የልጄ አባት ሆንክ ❤❤❤❤

  • @SaraAsefa-dz1ve
    @SaraAsefa-dz1ve 4 місяці тому

    Amezing

  • @MesheshaElhanan
    @MesheshaElhanan 11 місяців тому +1

    አንተም ያለህ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው
    እንድታገለግል የሾመም እግዚአብሔር ነው

  • @Fre-gi2hy
    @Fre-gi2hy 11 місяців тому

    Unit leader eframa

  • @gedabedada1668
    @gedabedada1668 11 місяців тому +1

    ኤፊዬ እንወድሀለን ጫጫታን አልፈህ ሒድ አትያዝ አንተ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤

  • @user-cn3ur5vo6m
    @user-cn3ur5vo6m 11 місяців тому

    ኤፉ ጌታ እኮ ነው ልጅነትህን የወሰደው በልጅነትህ ስለፈቀድክ ብቻ ሳይሆን ስለተመረጥክም ጭምር ነው ❤ሰሞኑን ከረጅም አመታት በሁአላ የአጎቴን ልጅ ሳገኘው ምን እንዳስታወሰኝ ታውቃለህ የታላቅ 1994 ዓም ልጅ ኦያለህ ወንድሜ ሰርግ ላይ ከናዝሬት የአማኑኤል ህብረት አገልጋዮች ጋር ሆነህ መጥተህ ስታገለግል እነዚህ ወጣቶች ዘመዶቻችን ጠርተውህ ምነው በዚህ ድምፅህ ብትዘፍንበት ብለው ሲያዋክቡህ የነበረውን አስታውሰው ኤፍርኤምን ትልቅ ሰው ሆኖ ስናየው እያሉ ነበር ሰሞኑን ❤❤❤ ታድያ አንተን ከእናትህ ማህፀን ሳትወጣ የለየህ ጌታ ነው ሰተኸው አይደለም ሀና እኮ ሳሚኤልን ምንም ሳታማክረው ነው ጡት አስጥላ የሰጠችው እና ለምን እንደምታገለግል እንኩአን ሳይገባህ ጀምሮ እኮ ያገለገልከው ስለተመረጥክ ስለተለየህም ጭምርነው ብዙ መንገድ አልፈህም ለዚህ በቅተል ጌታ ክብሩን ይውሰድ እኛ ቤት ደሞ አንረሳህም ጌታ ይባርክህ ያስፍህ ያለምልምህ ❤❤❤❤❤

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 місяців тому

    You are Blessed You look so Awesom Aklile Shimels & Singer Ephrem Alemu I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & Tebarakecho Zemenicho Yebarake Happy New Year 2016 To Your Family All 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @mulukunagenomulle-sn4dq
    @mulukunagenomulle-sn4dq 11 місяців тому +4

    ኤፌሬም መዝሙር እንጅ እንተርቭው አይችልም

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 11 місяців тому +12

    ምን ማለት ነው ልጅነቴን ሰጥቸ ማለት?? ይሄ እኮ መታደል ነው፣ልጅነቱ በጌታ ቤት ያለፈ ጌታ የረዳው ነው። ውለታ እምንጠይቅበት ጉዳይ አይመስለኝም 😢😢አገልግሎትህን ግን መደገፍ ተገቢ ነው የእግዚአብሔር ስራ ነው።

    • @mesfinalemu7543
      @mesfinalemu7543 11 місяців тому +2

      ልጅነት መስጠት ማለት ካልገባህ ሠው የእግዚአብሔርን ገንዘብ ለእግዚአብሔር መስጠት አቅቶታል fire age ብዙ የተለያዩ ስሜቶች የሚፈራረቁበት ጊዜ ነው አብዛኛው አማኝ የወጣትነት ዘመኑን ጨርሶ መርሮት የመጣ ነው 98% ኤፍሬም ግን ያንን አፍላ የወጣትነት ዘመኑን ለጌታ የሠዋ ጀግና ነው አንተ መቼ ወደ ጌታ መጣህ????????? ይሄኔ ሁሉን ቀምሰህ ይሆናል

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 11 місяців тому +1

      @@mesfinalemu7543 እና ሰው ገንዘቡን መስጠት ባቃተበት ዘመን ሂዎትን ለጌታ መስጠት መታደል ነው ጌታ የመረቀው ነው እንጅ ይሄን አርጌያለሁ ሰትቻለሁ ብለህ እምትመፃደቅበት ጉዳይ አደለም ወዳጀ። ይሄ ብሄራዊ ውትድርና አደለም ልጅነቴን የወሰደ ጌታ ይባረክ እንጂ የሰጠሁት ልባረክ አይባልም

    • @alexandermuluneh7757
      @alexandermuluneh7757 11 місяців тому

      ​@@kingdom-channel478Ere liju be Tihitna new yetenagerew altemetsadekem.....Tsegure nekelaw bikeriben!!!

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 11 місяців тому

      @@alexandermuluneh7757 ትህትና 😁 ባይሆን ባህል ብትል ይቀርባል ባህል አርገን ስለያዝነው ጌታ ቤትም ይሄንን ባህል እናንፀባርቃለን ለኤፍሪ ብቻ ሳይሆን አብዛኞች አገልጋዬች ጌታ ያረገልን ትልቁን ነገር ረስተን ወይ ባለማስተዋል እኛ ለጌታ ያረግነው ይጎላብናል እናጎላዎለን ወዳጀ ኤፍሪ ትሁት እንደሆነ አውቃለሁ ይሄንን ደጋግሞ ይላልና እማይባልን አይባልም ማለት ጥሩ ነው

  • @user-su1pm5cs7r
    @user-su1pm5cs7r 11 місяців тому +4

    ለአንተ ምንድነው የማይገባህ ጌታ ከእዚ ከድህነት ከማከክ ስላውጣህ ነው ምን የስራህው ስራ አለ በየቤቱ እየገባህ የሴቱችን ህይወት በማበላሸትህ ገና እግዚአብሔር ይቅጣሃል ናዝሬት ፣አዋሳ፣ አዲስ አበባ ያረከውን ታውቃለህ ከካድክ ደግሞ በማስረጃ አሳይሃለሁ ወንበዴ !!!!

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 11 місяців тому +2

    ኤፊያችን እንወድሀለን ❤❤❤

  • @natnaelalemu7889
    @natnaelalemu7889 11 місяців тому +1

    Efiye bewnet egziabher kasnesachew lebzuwoch mefetat kehonu sewoch mehakel andu neh sleza egziabhern enamesegnalen ene tebarkialew bante egziabher kante gar new melkam zemen lantena lebetesebik yihun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Grace-kz6uu
    @Grace-kz6uu 11 місяців тому

    May God grace be with you Efiye

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 11 місяців тому +7

    ልጅነቴን ሰጥቼ???? አቤት ትዕቢት ተለምነህ የመጣህ ትመስላለህ። ልጅነትህን ለማን ነው የሰጠኸው? ብትዘምር እኮ እየሸጥክ ነው፤ ብታገለግል እየተከፈለህ እኮ ነው፤ ባይከፈልህስ እንዲሁስ ብታገለግል ገዝተህ ያመጣኸው ድምፅ አለህ?? ለራስ ስትል እግዚአብሔር ቤት ብትቀመጥ ከክፉና ከዓለም አመለጥክ እንጂ፣ ራበህ፣ ተጎሳቆልክ፣ ነጣህ??? ምን ጎደለብህ፤ ታዲያ እዛኛው ዓለም ሂድና ዋጋህን ታገኛታለህ!!

    • @kebele
      @kebele 11 місяців тому

      የጌታን ቃል አንብብ/ቢ ትችት የአማኝ አይደለም

  • @Geo-politic
    @Geo-politic 11 місяців тому

    አቦ ዘምረሃል። ምንም ቢሉህ አትስማቸው። ድንጋይ ወርዋሪ ህዝብ ባለበት አትጨነቅ። ወረኛ ና ጥቅመኛ ህዝብ ውስጥ መኖር ችግር ነው።በርታ

  • @user-pt2jh3dv9e
    @user-pt2jh3dv9e 11 місяців тому

    ኤፊዬ በጣምም ነው ምወድህ ለምልምልኝ

  • @MitikuTamiru-ni8xl
    @MitikuTamiru-ni8xl 11 місяців тому +1

    ኤፊ ጌታ ካንተ ጋሪ ነው እኛም ካንተ ጋሪ ን!!!!!በርታ

  • @yoditpetros858
    @yoditpetros858 11 місяців тому

    Ephrem We blessed you in Jesus name. Be blessed.

  • @samruth536
    @samruth536 11 місяців тому

    You are our blessing.

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 11 місяців тому +1

    ኤፊዬ ቅን ሰው ተባረክ

  • @aymanotmebratu-wy7cn
    @aymanotmebratu-wy7cn 11 місяців тому

    Efu be mezmurhe bezu tebarkilhu tetsenanichalwe regime edmena tena from eritrea

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 11 місяців тому +2

    Ye tedy tadesse interview altegebkuhm neber
    Zare Degmo Lela yemwodewn sew yezh meta tebarekilgn bebizu akuye ❤❤efi yetebareki neh ewodehalehu tebarekilgn

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 11 місяців тому

    Geta yibarkik efi wendmachin ❤. Enwedhalen

  • @samruth536
    @samruth536 11 місяців тому

    Efiye enkuan des aleh

  • @betsegawjohn9558
    @betsegawjohn9558 11 місяців тому

    አሁምም ሚንስትሪ ስትል እየሰማው ነው ደስ አላለኝም:: ብቻ ትንሽ ተነክተሀል ደግሞ ምኩራብ ለጥያቄያችህ እግዚአብሔር ይባርክ።በርታልን

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 11 місяців тому +2

    አይይይ አለመታደል!!!

  • @dagmawitwakayo1651
    @dagmawitwakayo1651 11 місяців тому

    I’m so glad you said it because it doesn’t go wit you ❤keep shining bro