ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ለሰው አላወራው ችግሬን Singer Ephrem Alemu @Bethel tv channel worldwide

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 329

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 місяців тому +110

    ኤፍሬም አትጥፋ እንተ የተፈጠርከውእውናየሚያምርብሕሰማይ የሚቀበልሕ ሕዝቡን በአምልኮ ይዘሕ ወደሰማይ መግባት ነው ያ የልጅነትሕ ዘመን አገልግልቶ ዝማሬ በጣም ብዙት ውልድ ተማርከናል አሑንም በጌታ በርታልን የጌታ ፀጋ እሳቱ ከፊት ይልቅ በኢየሱስ ስም ይጨመርልሕ

  • @WubituTeklemariam-zf4ly
    @WubituTeklemariam-zf4ly 4 місяці тому +40

    የኤፍሬም አይዞህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው። ሥጋ ለባሹን አትይ ያ በብላቴናነት መርጦ ዘማሪ ያደረገህ አምክህ አይተውህም። አንተ ግን እሱ የሚልህን ብቻ ስማ።

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 4 місяці тому +17

    ኤፊ እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ ትንሹ ወንድሜ !! አቤት አንተ ላይ ያለው ፀጋ ገና ገና ብዙ ይወጣል እንደስምህ ፍሬያማ ነህ !!እግዚአብሄር ይረዳሀል ከሱ ጋር ብቻ ጊዜ ውሰድ እንጂ ታውቀዋለህ !! ገና ሳትዘምር ስትቆም ብቻ ሞገስ ይታይብሃል !! በርታታታ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 4 місяці тому +18

    ይህን ዘማሪ ስወደው አይ ድምጽ ታድለህ ቶሎ ቶሎ አዳዲስ መዝሙሮች አውጣ ❤ ታድለሀል። ከአምላክህ ጋር🙏

  • @Mekimeskele
    @Mekimeskele 5 місяців тому +16

    ኧረ ኤፍ አትጥፋ እንጅ❤❤❤❤ በዝ ያማሬ ዜማ ስትዘምር መስማት ይናፍቃል🙏ዘመንህ ይባረክ❤

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 2 місяці тому +8

    ኤፍሬምዪ እኔም ቤተሰቤም ብጣም ነው የምንወድህ ምክንያቱም ለጌታ ለራሱ ምስጋና ዝማሬ እንድታቅርብ የተፈጠርክ ስለሆን ይገርማል
    ምክንያት አለኝ ይህን ያልኩበት
    እኔ ማንኛውም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም በህይወቴ እሁን ግን ግድ ስለሆነብኝ ነው በምንም ስልክ ላገኝህ አልችልም የለኝም
    ከሰማይ ተኝቼ በህልሜ ያየሁልህ ልግለፅልህ በጣም በትልቅ ትልቅ ይዝማሬ መድረክ ላይ ሆነህ ከብዙ የኳየር ዘማሪዎ ጋር ማይክ ይዙሀል ዞር ብለህ ከዘማራዎቹ ትከሻ ላይ የሆነ ነገር እያራገፍክ የቆሙበትን ቦታ ስታስተካክል ጥርት ባለ ሁኔታ አይቻለሁ ባለቤቴ ስነግረው እንዴ እላየሽም ወይ ወደ እናት ቤ/ክ ተመልሷል ሲሉ ነበር ብሎ ነገረኝ እግዚአብሔር አይሳሳትም ትክክለኛ ውሳኔ ነው ያደረከው እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ ጌታን ስላስቀደምክ እረዳህ አሁንም ገና የሚወጣ አዲስ ዝማሬ ይሰጥሀል የዘማሪዎቹ የኳየሩ ሀላፌነት ያንተ ነው እንተ በመመለስህ የሚሰራ ስራ አለ ፀጋ ይብዛልህ ደግሞም እፀልይልሀለሁ ታላላቆችህን ማክበርህን ያሳያል ሞገስ ፀጋ ፈሶብሀል ይህንን የምታነብ ሁሉ ፀልዩለት ልጅህ ባለቤትህ ይባረኩ ብዙ ኤፍሬሞች ከቤትህ ለጌታ ይደጉ ይሰጡ አሜንአሜን ጌታ ይባርክህ

  • @MamituHassen
    @MamituHassen 4 місяці тому +6

    ከልጅነት ቸምሮ በዝማሬዎችህ እየተባረክን እስከ ዛሬም አለን አንተንና ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክ ዘመህ ይለምልም !!እንወድሃለን ❤❤❤

  • @alemheaven
    @alemheaven 4 місяці тому +16

    እንዲህ ስታገለግል ❤🎉 ስትዘምር ነው ዲያቢሎስን ማበሳጨት እንጂ ተጋብዤ አልዘምርም ላልከው ንስሐ ግባ 🙏

  • @እጅገዩሁንድቶ
    @እጅገዩሁንድቶ 5 місяців тому +11

    ❤❤❤አሜንንንንን ለሰው አለወራም ችግርን ለአንቴነው ምነግር ምስጥርኔ አሜንንን ህይውት ዘመንን የበራከት ይሁን ኤፊ

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 4 місяці тому +10

    ኤፍሬምዬ ! ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ፡ ይጨምርልህ!!!
    አትጥፋ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @eevankoti
      @eevankoti 4 місяці тому

      ua-cam.com/video/lztzAwCS4fY/v-deo.html

  • @mekonnentona955
    @mekonnentona955 4 місяці тому +6

    Ephi ጌታ በፀጋው ካንተ ጋር ይሁን ❤

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 4 місяці тому +19

    ኤፊ ስወድህ ቁጥር 5 አልበምህን አፍጥንልን አቦ ብዙዎቻችን ጕጉተናል የኔ ውድ ኤፊዬዋ🙏🙏😍😍😍❤️❤️

    • @eevankoti
      @eevankoti 4 місяці тому

      ua-cam.com/video/lztzAwCS4fY/v-deo.html

  • @FirhiwotMekonene
    @FirhiwotMekonene 4 місяці тому +3

    ኤፍዬ ዋው እንዴት ሰማይ እሚከት ዝማሬ ነው ይብዛልህ
    ሁሌም በዚህ ተገለጥ ይለያል graceful wow

  • @alexdavohabte612
    @alexdavohabte612 4 місяці тому +5

    ተባረክ አንተ የተወደድከው በዝቶልሃል ይመርብህ

  • @hirutbirru3626
    @hirutbirru3626 4 місяці тому +3

    ኤፍሬም ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በብዙ ❤❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 місяці тому +6

    ኤፌ ቱባረክ የኔ አንደኛ ዘበንህ ይባረክ ፀጋዉ ሠላሙ ይብዛልህ አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አይደለም
    @አይደለም 5 місяців тому +8

    ኤፈ ምነዉ ጠፋክ በሰላም ነዉ በጣም ነዉ ምወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Місяць тому

    Brother Ephraim, I am happy you are back in full spirit to serve The Living God. I can see and hear that the anointing has increased in your spirit. I thank my God for that. Blessings to you and your family. We love you dearly.

  • @rb2782
    @rb2782 4 місяці тому +3

    ኤፊዬ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZewudeYohans
    @ZewudeYohans 2 місяці тому +5

    እ/ር ይባርካችሁ

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 4 місяці тому +3

    Amen amen amen 🙌🙌 hallelujah hallelujah 👏👏👏👏👏 hallelujah praise God eleleeeeee eleleeeeee

  • @hayimanotalemayehu262
    @hayimanotalemayehu262 3 місяці тому +2

    Esti hiyuti des aylim si zemir
    Tebarek Be Mangistu YASIBK

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 5 місяців тому +3

    Ameeen Ameeeen Ameeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarki Tabarki Babuzu❤❤❤

  • @Tsehay-q4n
    @Tsehay-q4n 26 днів тому

    ኤፍ ይህን ያማረ የመላክ ዝማሬ ይዘሀ ወደ መድረክ ተመለስ አትጥፋ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 5 місяців тому +3

    Amen Amen Amen Halelueya Egzabher Yebarkhe ❤❤❤❤❤❤

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 5 місяців тому +6

    እየሱስ መድሀኒት ጠበቃ ዳኛ ለጠላቶቼ የሚዋጋ ያላተ መኖር አይቻልም !!!! በ

    • @eevankoti
      @eevankoti 4 місяці тому

      ua-cam.com/video/lztzAwCS4fY/v-deo.html

  • @gelanakule5443
    @gelanakule5443 4 місяці тому +2

    What amazing voice 🥰
    God bless you eff

  • @PastorKidaneAsefa
    @PastorKidaneAsefa 4 місяці тому +1

    ገታ ይባርክህ ኢየሱስን እንድሁ አሳየን እንጅ ምድርን አታሳየን ኤፍየ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 місяці тому +4

    ❤❤❤Ameeen ABA ABATE YINE MISITIREGNAYE GEBENAYEN SHEFAGN ABAT!!! EYESUS YEZELALEM NIGUSS!!!❤❤❤ ❤❤❤❤ EYESUSS YEGATOCH HULU GATA YENEGESETAT HULU!NIGUSS!!!❤❤❤❤❤❤❤Tebarkilin Miritu wedemachin !!!!

  • @TekileTanga
    @TekileTanga 4 місяці тому +3

    You are blessed by God!

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 27 днів тому

    Ameen Ameeen Ameeen Elellelelleeleleleleleleeleleleleeelelele Hlluyaa Waaqayyoo Gooftan macaa Ayyana isaa kana caala sifa bayy'iisuu❤❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 5 місяців тому +12

    ዘማሪ ኤፍሬም ዘመንህን ይባርክ አሜን እና የሁለት ሺ አስራ ስድስት የመዝሙር አልበሙ ለምን አልወጣም???

  • @ammanuelhaile7135
    @ammanuelhaile7135 2 місяці тому +3

    አዲስ ቅኔ ለኢየሱስ ብቻ🎉🎉🎉

  • @ተገኘሽሴባ
    @ተገኘሽሴባ 5 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏📖🙏🙏🙏🙏

  • @zenebechbeyenegosoma5006
    @zenebechbeyenegosoma5006 4 дні тому

    thank you very much God bless you and your familiy

  • @radihbikik
    @radihbikik 4 місяці тому +2

    ለሰው አለውም፡ችግሬን፡ለታነው፡ምነግራው፡ሚስጥሬን፡ውዴም፡አልሄድም፡ከንታ፡ጌታ፡ይበርክ፡ኤፊ፡ፀጋውን፡ያብዘልክ፡እውድሀለው፡በጌታ፡አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Taye-ro9gm
      @Taye-ro9gm 4 місяці тому

      .
      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu Місяць тому

    እፊዬ መምህራዬ የኔ አባት ተባርክልኝ።

  • @Sanamashashe
    @Sanamashashe 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ አሜን አሜን ኤፍ 🥰🥰

  • @ታሪኩተስፋዬ
    @ታሪኩተስፋዬ 4 місяці тому

    አሜን ለሰዉ አላወረም ችግሬን
    ላንቴነዉ ምንግረዉ ምስጥሬን ።
    ኤፉዬ ዘመንህ ይለምለም በክርስቶስ ስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋
    እኔን ሰዉ ያደሬገኝ መዝሙር ይሄ ነዉ
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 5 місяців тому +1

    Amen Geta yibarkih Bro !Berta Geta kante gar yihun Fitsamehin yasamirilih Endatkom Adera!

  • @abyneshbencha
    @abyneshbencha 4 місяці тому +2

    Amen amen amen amen amen amen tebreki ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 21 день тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ሕ

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb 4 місяці тому +1

    Faarfataa Efrem baay'ee si jaallanna jabaadhu❤❤

  • @TadeYohanes
    @TadeYohanes 4 місяці тому +1

    Amen ተባረክ ኤፍ ❤

  • @KetemaNekemte
    @KetemaNekemte 5 місяців тому +1

    Blessed man Efremi Alamu.

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 2 місяці тому +1

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤❤❤🎉🎉🎉ተባረክ

  • @chernetaberutilahun
    @chernetaberutilahun 4 місяці тому +1

    ኤፍዬ ተባረክሎኝ

  • @hayimanotalemayehu262
    @hayimanotalemayehu262 3 місяці тому +2

    Ene Orthodoxi Negn Gin Zemari Ephremin Betam Nw Miwedewum Makebrewum Hulum Pasteroch mnw end ersu Belibachewu Biyamelku yesewun Hayimanot Eko Andiken enkawan awrto Ayawkim Amlakun Bicha Nw Miterawu Kidus Egizyabher Yalem Hulu Adagnu Ye Alem Hulu Tebaki Yehonewu Yibarkih Ephremiye

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 5 місяців тому +5

    😭😭😭😭😭🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
    አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💯💯💯💯💯💯💯🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸😭😭😭😭😭🎸🎸🎸💤💤💤🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅🎸🎸🎸🎸🎸🎸😢😢😢😢😢

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 5 місяців тому +2

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰

  • @mengistueromojoremajerone7728
    @mengistueromojoremajerone7728 4 місяці тому +1

    God bless you

  • @HenokYonas-yr7zq
    @HenokYonas-yr7zq 5 місяців тому +2

    Egizabiher yelibachin nigusi❤❤ amen

  • @MeazaMeaza-o7b
    @MeazaMeaza-o7b 2 місяці тому

    Geta abezeto yebarekek

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen tbarek ❤

  • @abinetmamo7769
    @abinetmamo7769 4 місяці тому

    ኤፌዬ የተባረክ❤

  • @OlganOlgan-u6w
    @OlganOlgan-u6w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥💥💥💥💔💔💔👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭💯💯💯💯💯💯💯💯☑☑☑☑☑☑☑🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው.አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን.ተባራክ.ብሩክ.ነህ.ኤፌሬምዬዬዬዬዬ💪

  • @teemalteem9844
    @teemalteem9844 25 днів тому

    Amne tbareki❤

  • @FatiJems
    @FatiJems 5 місяців тому +3

    efiye, tebareki amen 🙏 haleluya ❤❤❤❤❤efiye,atixifa,Gena,geta,bante,buzu,sira,alewu,be,huneta,atigedebinji,adisi,alibemi,inxebqalen❤❤❤ geta,yiredahali,Gena,alijemerkim,Le, geta,sira,🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙏🙏

  • @uros101
    @uros101 4 місяці тому +1

    Amen Amen Tabareki ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekidesmengistu7178
    @mekidesmengistu7178 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርካ

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 2 місяці тому

    ኤፍፍፍፍፍፍፍፍ እንወድሐለን ተባርክ

  • @UgJg-e2b
    @UgJg-e2b Місяць тому

    አሜን ተባረክ❤❤❤❤

  • @mamogenbero9545
    @mamogenbero9545 5 місяців тому +1

    God Bless You.

  • @BarakatTadsse
    @BarakatTadsse Місяць тому

    Amen Amen Amen Egizaber yibarik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 2 місяці тому +3

    Ene alsegdm lakomkew msl alzemrm letelat KBR 7etf bined esatu yadnegnal yene jegna eyesusye abate hulu negere

  • @MathwosMantsire
    @MathwosMantsire 2 дні тому

    Amen geta kante gari yihun❤❤❤❤❤❤

  • @TemesganMamo
    @TemesganMamo 4 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ በርታ

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 4 місяці тому

    ኤፊዬዬዬዬ በለው እሱን ብቻ ወዳጂጂጂጂ 🙏🙏🙏🙏

  • @BERKETGirma-e1c
    @BERKETGirma-e1c 4 місяці тому +1

    እልልልልልል ተባረክ

    • @eevankoti
      @eevankoti 4 місяці тому

      ua-cam.com/video/lztzAwCS4fY/v-deo.html

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 5 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @kadijekadije914
    @kadijekadije914 3 місяці тому

    አሜንንንን,ተባረክ❤❤❤

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 5 місяців тому +1

    Amen Haleluya Tebarek

  • @GashahunSagoya
    @GashahunSagoya 3 місяці тому

    በጣም ደስ የምል ሙዝሙር

  • @firezewdsileshi9582
    @firezewdsileshi9582 4 місяці тому

    Geta zemenehen yebarek

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 5 місяців тому +1

    Amen name yesus yadenale ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 5 місяців тому +1

    Blessings afyue❤❤❤

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 4 місяці тому

    I respect efi bless again and again

  • @AbrhamTefera-g3d
    @AbrhamTefera-g3d 4 місяці тому

    ተባረክfየ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 місяці тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @zamaneshsendano1190
    @zamaneshsendano1190 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባራክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigiiWaldabi
    @TigiiWaldabi 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @dahmajdegy5026
    @dahmajdegy5026 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @TsionAlain
    @TsionAlain 4 місяці тому +1

    tebareki amenn ❤❤❤❤

  • @DemissDemelash
    @DemissDemelash 5 місяців тому +1

    ከፍ በልልኝ ኤፊ ❤️❤️❤️

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 3 місяці тому

    ዋው ተባረረ😘😘😘

  • @lmanofGod389
    @lmanofGod389 4 місяці тому

    God Bless you Ephaye

  • @NAMODASALEGN
    @NAMODASALEGN 4 місяці тому

    Wooooow...Grace.........

  • @HeymanotHeymi
    @HeymanotHeymi 4 місяці тому

    አሜን ኤፍይ ብዛልን

  • @CFWTvShow
    @CFWTvShow 3 місяці тому +2

    ፊልጵስዩስ 2
    13: ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
    ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።
    መዝሙር 122

  • @AsnakechFelekeAsnakechFeleke
    @AsnakechFelekeAsnakechFeleke 5 місяців тому +1

    Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤✊✊☝tebarki

  • @Eliasmuzeyin
    @Eliasmuzeyin 28 днів тому

    ኤፍ ተባርክ

  • @kidstmaseresha1362
    @kidstmaseresha1362 4 місяці тому

    AMMEN AMMEEEEEEEEEEN

  • @LouatLouat-z3x
    @LouatLouat-z3x Місяць тому

    Ameen ameen ameen 🙏🏻❤️

  • @AliJutt-j9n
    @AliJutt-j9n 5 місяців тому +1

    Ephrem tebarek

  • @SelomieDangew-jh9ks
    @SelomieDangew-jh9ks 4 місяці тому

    God bless you afe

  • @MoriDebebe
    @MoriDebebe 3 місяці тому

    እኔ እንዴት ደስ እንደምትሉይ ❤❤❤❤

  • @dahab1812
    @dahab1812 4 місяці тому +1

    Xega etif yweredbh efye❤

  • @ElsaBet-p2o
    @ElsaBet-p2o Місяць тому

    አሜንን💥💥💥💥💥💥💥💥💥✊👂👈አሜንንንንን😘

  • @AbarashAnishe
    @AbarashAnishe 4 місяці тому +2

    Ameni. Tabaraki❤❤❤❤

  • @EyerusalemDobamo
    @EyerusalemDobamo 5 місяців тому +1

    tabrk ❤❤