ካሁኑ ተጀመረ እርጉዞች እድሉን ተጠቀሙበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 151

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Рік тому +21

    የሜከባከብ ባል ካለ ወላሂ ደስ ይላል😭😭

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 Рік тому +4

    ኻሊድ ወላሂ ይሄን ልፅፍ ነዉ የገበሁት ። ለሚሥትህና ለቤተሠብህ ያለህ ፍቅረ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ነዉ የምለዉ ወድ ሁሉ እደተ ቢሆነ አቤትትትትት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    እኔስ ላርግዝ እንጂ ወርቅ አማረኝ ነው የምለው በምግብ አልፋታውም

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ደሰሰ እምትሉ ቤተሰቦች ደግሞ አንተ ጡሩ ባል ነህ ለዛም ነዉ አማርኝ እምትልህ በል አፊያ ወልዴሸ ለማየት ያብቃን ❤😍እኔ መቸም አንድም ነገር አምሮኝ አያውቅም 9 ወር ሙሉ ነው አርብ ቤት የሰራሁት ልጄ አንድም ቦታ የሸታ ምልክት የለዉም አልሃምዱሊላህ ❤

  • @زمزمبنتمحمد
    @زمزمبنتمحمد Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የልጆች አባት መሆን መታደልነው ቁጥረህን በዚህ ኮሜት አሰቀምጥልኝ እዳታልፈኝ በአላህሰም እጠይቃሀለሁ ቢታልፈኝ በተረፈ አይነናሰ ሀቅነውና ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ።።።

  • @ተዉሂድየነቢየቶችሁሉጥሪነ

    መሸአለህ ብል አፊያ ሴቶችዬ የሚንከበከብ በል አለህ ይወፍቀቹሁ ጉሉ አሚን

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብ አሚራ በአላህ የሆየ ችግር ገጥሞኝ ነዉ እና ትረዳኝ አለህ ወይ እና ቁጥሬን ልስጥህ እና እርዳኝ በአላህ

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +4

    ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷🌷🌸

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому +5

    ማሻላህ ወላሂ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹሁ 😘😘😘

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm Рік тому

    አሰላሙአለይኩም አቡ አሚራ ከጣይፍ ወደ ጂጃ የሚላክ ትንሽ እቃ ነበር ወደዛ የሚሠራ ሚሸዋር ካወክ ፃፍልይስልክ እድነግርህ

  • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ

    ውዶቼ እኔ ከባሌ ጋር ተለያይተን ነበር አሁን እንመላለስ እና እንውለድ ይለኛል ያለችን አንድ ኒካህ ብቻ ናት ምን ትመክሩኛላችሁ እስኪ ስለኒካዋ ምን ትላላችሁ እኔ ፈራሁ በአንድ ኒካህ

    • @umusiham7009
      @umusiham7009 Рік тому

      አንድ ኒካህ ካለ መመለሰ ይቻላል ከአሁን በፊት 2 ፈቶሸ ከሆነ ማለት ነው ግን አረጋግጭ

    • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
      @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Рік тому

      ሁለተየ ከተፍታችሁ በቃ ይቅርብሺ እምትኳሀኑ አይዴላችሁም በርግጥ አንድ ቀርቶሻል ለመመለሰ እድል የምወሰኝዉ ደግሞ አንችና አንች ብቻ ነሺ በራሰሺ ሂወት የማንም ምክር አያሰፈልግሺም
      አብረሺዉ ኑረሻል ሁለተየ ፈቶሻል ሰለዚህ አብረሺ ለመኖር የምወሰኝዉ አንች ነሺ የምታቂዉ
      እኔ ግን ሁቸተየ ከተፍቱ መመለሰ አያሰደሰተኝም

  • @zebibaabdela7058
    @zebibaabdela7058 Рік тому +1

    መታደል ነው ማሻአላህ በተለይ እሄ ግዜ አይረሳም በተለይ ለሴቶች

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ Рік тому +1

    አይ እርግዝና ከባዲነው እኔማ ያመረኝንታልበላሁ ቤቱንበእግሩአቆመውነበር እንደህፃንነውእሚያደርገንኮ

  • @أمفراحبنتخضر
    @أمفراحبنتخضر Рік тому

    እኔ ምልሽ ኡም አሚራ ለነንታ የታመራቃውን ስሰጣቹህ ለኔ ግን ውጋቱን ነው የሰጣኝ ምን ለድርግ?

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 Рік тому +3

    ዋ ለራሴ አቡ አሚራ የአልቤኩ ዋጋ ሳይጨንቀኝ የምመላለስበት የታክሲው ወጭ አስፈራኝ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ካሊድ ወንድሜ

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 Рік тому

      ትክክል ሁሉም ሲኖር ነው አላህይወፍቀን

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ እሙ አሚራ የፍቅር ቤተሰቦች

  • @ኢልሀምቲዩብ
    @ኢልሀምቲዩብ Рік тому

    ማሻአላህ ብላፊያ እሙ አሚራየ አላህ በሠላም ይገልግልሺ አላህ ጠቃሚልጅ ያድርግላችሁ ያረብ ኢሻአላህ

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Рік тому +3

    ወላሂ እኔም አብሮኝ መዳሜ አምጪልኝ አልላት ፈራሁ በህልሚ እራሱ ይመጣ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Рік тому

    ወይ ሰታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቡ አሚራ ባለቤትህን ሴትዮ አትበላት በሰሟ አሞካሸተህ ጥራት እንጄ ሚሰት ማለት እኮ ከፈጣሪ የተሰጠች ልዩ ሰጦታ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Рік тому +1

    እኔ አድ ልጂ ወልጃለሁ ምንም አማረኝ ብየ ሳላስቸግር አሁን ግን ሳረግዝ ጠገም ወርቅ ማረኝ የራያ ቀሚስ አማረኝ ነው

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube Рік тому +2

    ሀቂቃ አትፍረዱብን ስለሚያምረን ነዉ ያመርንን ካላገኝን ደሞ ቀልባችን አይረጋም እና ያመራትን ግዛላት

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    እኔም ወሳኔ ላይ ነኝ ባሉክየ ትግስቱን ይስጠው በግተርተር ወደ አቡ አሚራ ይቱብ እምልከው

  • @htube5413
    @htube5413 Рік тому

    ዒባዱሏህ
    እስኪ በዚህ በተባራካ ሰዓት ዱዓ እናድርግ
    ስንት አይነት ሀጃ አለብን የዱዓ ሙስታጀብ ሰዓቶችን እንጠቃምባቻው
    ይህንን ዱአ እናሀፍዘው
    አሏሁመ ኢክፊኒ በሀላሊክ
    አን ሀራሚክ ወአግኒኒ ቢፈዲሊክ
    አመን ሲዋክ ያ አሏህ ያርብ
    በዱአችሁ አትርሱኝ ያአኽዋቲ ፊላህ
    ቤተሠብ አድርጉኝ ፕሮፋይሊን በመጫን

  • @aishatube6219
    @aishatube6219 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ስታምሩ እድሚ እና ጤና አለህ ጨምሩ ጨማምሩ ይስጣችሁ አቡ አሚራ በዋስታብ እዲት ነው የማገኝህ በአሏህ።

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe Рік тому

    ተው አቡሚራ ይመራችሁ አትበል ባያምረነው የሚሻለው ምክኒያቱም በመጀመሪያ ሁሉም ወድ አድ አይደለም በመቀጠል እሱ መግዛት ቢፈልግ አቅሙ ያማራትን ሁሉ ላይፈቅድ ይችላል ስለዚህ አተያለብህ ሁሉንም ኸይር ነገር ይወፍቃችሁ ብለህ በል በተረፈ ማሻአሏህ ብሉ ብልአፊያ ብለናል

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    እኔስ ምነዉ ባማረኝ አድትም ቸገር አያምረኝም ነበር እደዉ አዉቄም ቢሆን አማረኝ እላለሁጅ እደዉ እዴዉ ባሉካዉም አያስፈልገኝም ነበር መትፋት ነበር ስራየ

  • @fatim9621
    @fatim9621 Рік тому

    And Amira 7abibti. I love your Arabic 💞

  • @hhoo3041
    @hhoo3041 Рік тому +1

    አቡአሚራ አላህ ያበርታህ እንግዲህ ሀቢቢ እንዲህ አይነቱ ጉም የትመንጢቃ ነው?

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Рік тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኢቶጲያውያን ኑ እንዛመድ በቅንነድ እንዴማመር ።

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat7213 Рік тому +1

    መሺአላህ አላህ በስላም ወልደሺ እምናይ ያዲርግን ያርብ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ግድነዉ መግዛት ነዉ አብ አሚራ

  • @JjNb-p7f
    @JjNb-p7f Рік тому

    አቡ አሚራ ሰላም ላተ ይሁን ሰላምነህ ይቅርታ ጅዳ ነው ያለሁት እና ልጅ ይዞ ስራ አፈላልግልኝ ስሞት በጣም ከፍቶኛል 😢😢እፍፍፍፍ አተህ ዝም አትልም ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ

    ማሻ አላህ ❤

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ

    አቡ አሚራ በአላህ ቱክቱክ አልጠቀሚም በዩቱብ አልፉ አልፉ አይቻለሁ ባለ እጃዛ ቤቱዋ ልጂ ሢትሚል አትመኑት ወላሂ እሪያድ ያለነው በሡዋ ሥራ ገቢተን የልተበላን የለንም ብዙ ሠው በሡዋ ያለቀሠ ነው ግን በኔ ሥራ ሄዱ የተበላ የለኝም እያለች የማታወርደው ማሀላ የለም ልጂቱን ያሥደፈሩት እሡ እና ባሏ ናቸው። ወላሂ አቃታለሁ በውሸት ነው ዲብን አድርጋ እሚሚለው 8ሺ እሪያል አሥበልታኛለች ግን እኔ ብቻ አደለም ያሥበላችው ብዙ ጓደኛነው ግን ለኔ ሥትሚል አንች ብቻነሽ የተቀማሽብኝ እያለች ትምላለች የሡዋ አጋጣሜ የለውም ደላሉች ብዙወች ይወሻሉ ግን የሡዋ እርጉዝ ይለያል ውሸቱዋ ጫማ አላረገም እንጂ በጊሪ እየሄደ ነው

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Рік тому +1

    እኔ ሣረግዝ አውሮብላኝአማረኝ ነው የምለው ውድ ባሌ አሥብበት

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому

    ማሻአላህ ለሁላችንም የሚያቀማጥል ባል ይስጠን ያረብ

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 Рік тому

    መሽአላህ
    አላህይጠብቃቺሁ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Рік тому +1

    እኔ የሚመስለኝ ተቀርፆ የተቀመጠ ነው መሰል ፊድወዉ አሁን የሚለቀቀው

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      ይመስላል ሆዶ ሞልቷል

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому +1

    ወድከሆነ ሀሰን
    ሴት ሀስና👍👍

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ

    ማሻ አላህ ወላሂ አላህ ይጨምርላቺሁ ያረብ

  • @mdyasan9058
    @mdyasan9058 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ Рік тому

    አቡአሚራሸሃዳእሚያስዝሰውቁጥርበአሏህተባበረኝ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Рік тому +1

    ያረብ. በሀገራችን. ሪዝቃችንን

  • @ስአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋጪ

    መሸአላ ያተን አይነተ ወዲሞቺ የብዛልን ለትዳራቸዉ ክብር ያላቻዉ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Рік тому +1

    ለምን ዛሬ አማረሽ ወይ ካሊዶ ክክክክክ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v Місяць тому

    አላህይጠብቃቹህ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Рік тому

    በለው. ፈታ አዴረከኝ አቦ አሚራ እሱ አይቼግረውም

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Рік тому

    ብልአፊያ ያ ኡምሪ ወላሂ እኔም አሳ አምሮኝ ግን ማን ያምጣልኝ አምሮኝ አምሮኝ ቀረ ተወለደ አልሃምዱሊላህ በሰአቱ ባሌ ኢትዮጵያ ሂዶ እዚህ ደግሞ ተፍቲሽ ነበር በዛላይ ኢትዮጵያ ጦርነት ነበር ስንቱ አለፈብኝ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      የኔ ቢጤ እኔ በፊት ነብስጡር ልሁንጅ እንኳን ያመረኝን ያላመረኝንም አስመጣሀለሁ እያልኩ ስፎክር አንድ ወር ሳይሞላኝ ተያዘ እድሜ ለጓዴኛየ ያስፈለገኝን ታስመጣልኝነበር

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому

    🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻አህለን ማሻአላህ ምርጥ ሰው ማለት ለቤተሰቦቹ ጥሩ የሆነ ነው አሉ የኛ ረሱል( ሰ አ ወ) አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين
    አላህ የንያችሁን ይወፍቃችሁ

  • @rabeaabdu8867
    @rabeaabdu8867 Рік тому +1

    አቡአሚራ አሰላሙአለይኩም

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +1

    አህለንወሣህለንየኔውዶችአላህይጠብቃቹማሻአላህ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Рік тому +1

    የኔማር ብላ አፊያ😄😄😄😄😄😄😄😄❤

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Рік тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @ቡሩቱጌሱሌ
    @ቡሩቱጌሱሌ Рік тому

    ማሻኣለህ

  • @hayatabdu9758
    @hayatabdu9758 Рік тому

    እኔ እርጉዝ ስፈን ስጋ ነዉ የሚያምረኝ ወላሂ የቀረነገር ምንም አያምረኝ

  • @samrishow
    @samrishow Рік тому

    Selam abu amira mejemerya enkuwan dess alachu ande neger chegeron newu pl berut wuset be cancer yetamemech lej alech ena be tik tok chalenge birr sebsebek endeteredate newu bezu sew redetehale echy lej ye 4 amet lej alate besewu hager endateker pl awuran fekadenana kehonk sewu lemerdate sew mehon beki newu pl meles seten🙏🙏

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube

    ማሻአላህ🎉

  • @dcdfhdx7569
    @dcdfhdx7569 Рік тому

    ቁጥር ህን ሀበሻቀሚስ ፈልጌነበር

  • @ferhaabdu1155
    @ferhaabdu1155 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ባላቹቡት ይጠብቃችሁ

  • @fatim9621
    @fatim9621 Рік тому

    MashaAllah 💞

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Рік тому

    አቡ አሚራ እዳው በታ እጂ እሩብ ክትፎ በለህ አማራኝ

  • @hawaadam609
    @hawaadam609 Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому

    ለምድነው የጠፋቹት አቡ አሚራ&ኡሙ አሚራ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +1

    ዱሮ አፈር አማርኝ ነበር አሁንማ ባሌ አሰብበት 😁😁😁😁

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v Місяць тому

    ሠላምወልዳለቁምነገርያብቃሽ

  • @የጃማልጅ-ኰ3ጰ
    @የጃማልጅ-ኰ3ጰ Рік тому

    ከለበሽ አይቀር በወጉ ተነቀቢ ሀቢብቲ

  • @ያባቴቀምጣላ
    @ያባቴቀምጣላ Рік тому

    በጣም ነው ኒቃብሽን ያመናገግሽው

    • @fatim9621
      @fatim9621 Рік тому

      Aynish new enji besirAt lebsalech nqabuan.

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Рік тому

    ማሻአላህ 👍

  • @mdyasan9058
    @mdyasan9058 Рік тому

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +1

    አቡ አሚሪ🥰

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ሠላምአሏህይመልሳችሁ

  • @busyline1119
    @busyline1119 Рік тому +1

    ወላሂአቡአሚራአሳቅኝእዝጋነውጨዋታውስትል

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Рік тому

    እረ ባላህ ወድ ከሆነ ሃምዛ በሉት

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Рік тому

    ክክክክክ የገቢ ወርቅም ካማራችሁ አላልሽም

  • @fatumakassa9937
    @fatumakassa9937 Рік тому

    ምሻአላ አላህ ያሳካላችሁ

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش

    ወንድ ነው ከአወኩኝ የሀበሻ ቀሚስ ሸልመኝ🏃

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 Рік тому

    ማሻ አላህ ብል አፍያ አለይኩም

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ አቦ ተባረክ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ እውነተኛ የመዳም ቅመሞች ታሪክ የሚቀርበብት ነው🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Рік тому

    እረ. ተጠቀቁ. በጉም ጥሩ አይዴለም

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f Рік тому

    እር አልብላው ይቅርብኝ በዚህ ሁኔታ አልሄድም ለዛውም ለመብላት ይቅርታ ቅር የሚለው ካለ በዛላይ አረብ ለመሆን ባትላላጡ ደስ ይላል

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Рік тому

    ለመሆኑ ከሳውዲ ጎን አሜሪካ አለደ ወይስ ደብቀህ ነው አሜሪካ ነህ😳

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 Рік тому +1

    አልበሀ ሂደህነው እምገዛው ምስኪን ነፈር

  • @ያባቴቀምጣላ
    @ያባቴቀምጣላ Рік тому

    ኧረ ባክሽ ደህና አርገሽ ኒቃቡን ልበሽ

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ጃኬት ከዉሥጥ ልበሱ ሤቷች

  • @imanandishaqyoutube7371
    @imanandishaqyoutube7371 Рік тому

    Mashalahe yenam bale endazahe now alhmudella ahun y 3 laguach enat nane

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 Рік тому

    መሻላህቢላፊያተክባከባት

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Рік тому

    MeshiAlleh

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому

    ብል አፊያ 😁😁❤️

  • @hhoo3041
    @hhoo3041 Рік тому +1

    አላህ የንያህን እና የምኞትህን ይስጥህ

  • @gamelagamela2822
    @gamelagamela2822 Рік тому

    አህለንአቡአሚራ

  • @leyanebrahim8608
    @leyanebrahim8608 Рік тому

    Zar mejmrya nage like

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ውዶች ባል አማረኝ እኔ 😆😆😆😆😆😆

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому

    wa wr wb

  • @halimaahmed4402
    @halimaahmed4402 Рік тому +1

    ክክክክክክ አስቂኝናችሁ

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن

    😁😁😁😁ማሻ አለህ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Рік тому

    ብለአፊያ 😂😂😄😄

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 Рік тому

    🧐🧐🧐

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Рік тому

    Kkkkk😄😄😄