ከእስልምና ወደ ክርስትና | የዶክተሩ ምስክርነት @meba-tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2022
  • @meba-tv • የብርሃን እናት - ዲ/ን ሄኖክ ኃይ...
    • ኃይልን በክንዱ አደረገ | ዲያቆን ...
    • የባሪያይቱን መዋረድ አይቷልና | ዲ...
    • የዝምተኛዋ ንግግሮች | ዲያቆን ሄኖ...
    • ብፅዕት እና ብፁዐን | ዲያቆን ሄኖ...
    • ያመነች ብፅዕት | ዲያቆን ሄኖክ ኃ...
    • መዝሙረ ድንግል | ዲያቆን ሄኖክ ኃ...
    • ያልተወለደው ባለቅኔ | ዲያቆን ሄኖ...
    • ፈጥና ወጣች | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ...
    • ከፅሐይ አጠገብ የነበረው ኮከብ | ...
    • የፍጥረት ናፍቆት | ዲያቆን ሄኖክ ...
    • የአብርሃም ድንኳን | ዲያቆን ሄኖክ...
    • ከእስልምና ወደ ክርስትና | የዶክተ...
    • መልስ አልባ ጥያቄ | ዲያቆን ሄኖክ...
    • ሰበር ዜና | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ...
    • ፀጋን የተሞላሽ ሆይ | ዲያቆን ሄኖ...
    • Video
    • ደስ ይበልሽ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ...
    • Video
    • የአርያም ንስር | ዲያቆን ሄኖክ ኃ...
    • ከመጋረጃው በስተጀርባ| መልስ ለዮና...
    • ፍርድ ወይስ በቀል | ዲያቆን ሄኖክ...
    • ከመጋረጃው በስተጀርባ | መልስ ለዮ...
    • የሔዋን መድኃኒት | ዲያቆን ሄኖክ ...
    • ስምን አዳም ያወጣዋል | ዲያቆን ሄ...
    • ከበለስ ስር አየሁህ | ዲያቆን ሄኖ...
    • ወዳቂ እና ተነሺ | ዲያቆን ሄኖክ ...
    • የሚጎዳ ማሰሪያ | ዲያቆን ሄኖክ ኃ...
    • የሰማዩ ይሁዳ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይ...
    • የነፃነት እስረኞች | ዲያቆን ሄኖክ...
    • Video
    • ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል የሚያስፈልገ...
    • Video
    • Video
    • ቡና ተወግዟል? ቡና መጠጣት ኃጥአት...
    • Video
    • ለምን ትቀናለህ ? | ዲያቆን ሄኖክ...
    • Video
    • Video eotc tv,zehabesha news,ethiopian news,mehreteab asefa new sibket 2022,mehreteab asefa mezmur new 2022,mihreteab assefa,ወቅታዊ ጉዳይ,Current isuue,yemankiya dewel today,yemankiya dewel live,ethiopian orthodox tewahedo church,Ethiopian news today,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,Mehreteab asefa new sibket 2022,Dj jop ethiopia,Prophet israel dansa,eotc tv live,eotc tv channel youtube,henok haile,ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ,ስብከት,diakon henok haile,henok haile official channel
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ

КОМЕНТАРІ • 97

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  Рік тому +20

    ✝️✝️✝️ ሰብስክራይብ በማድረግ የመባዕ ቤተሰብን ይቀላቀሉ። ✝️✝️✝️

    • @user-ii2kk9ne3z
      @user-ii2kk9ne3z 4 місяці тому +1

      የዋሽንቱ ድምፅ ይረብሻል.......

    • @selamNega-kv1is
      @selamNega-kv1is Місяць тому +1

      ዉሌምበፈቅርአይኑየሚያየንአምላይክበርይመስገን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +17

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ጌታ

  • @user-fk8kz7eq3r
    @user-fk8kz7eq3r 4 місяці тому +6

    የኔ ታሪክ የሆነ መሰለኝ ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ክብርን ሁሉ ላተ ይሁን ተመስገን

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 9 місяців тому +7

    ወንድማችን እግዚያብሄር በህይወትህ በዘመንህ ሁሉ ይጠብቅህ
    አይዞህ
    ክርስትና ፈተና ይበዛባታል::
    ጠንክር
    እኛም እግዚያብሄር ያበርታን
    አሜን ይደረግልን

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 6 місяців тому +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይእኔንደካማዋን ልጅህን አፅናኝ😢😢😢

  • @RedwanMuze
    @RedwanMuze 9 місяців тому +10

    እግዚሐብሄር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +13

    አሜን አሜን አሜን የኔ ቸር የዋህ አዛኝ ኢየሱስ ምን ይሳንሃል ትዉልድ ሁሉ አንተን ይወቅ ወደ አንተም ይመለስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ayinadisadmasu
      @ayinadisadmasu 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜንንንን😢

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 9 місяців тому +5

    እግዝያብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጂ እንኳን በደና መጣህ❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 місяців тому +6

    በጣም የገርማል እግዚአብሔር እረኛየነው
    የሚሰፈራኝ ማነው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከኛም የሚፈልገው እምነት❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yafetenu7818
    @yafetenu7818 Рік тому +4

    ተመስገን ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ ለአንተ የተገለጠ ለሁሉም ይገለጥ!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 місяців тому +9

    እግዝአብሐር. ይመሰገን ለዘላለም 😢😢😢😢😢😢 አቤቱ መህረትህ በሆነው እና ማረን ይቅር. በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tinsaeayele5764
    @tinsaeayele5764 9 місяців тому +5

    ወንድሜ ይህን ንባብ ከመፅሐፍ ከሆነ ብታመለክተኝ ደስ ይለኛል ታሪኩንም ሞሉውን ባውቀው ደስ ይለኛል፡፡

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሰገን

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💒💒

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 9 місяців тому +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አዎ ፈተናው ለበጎ ነው ክርስትና ፈተና ነው ግን ከፈተና ደስም ይበለጠነው እጎዚሐብሔር ይመሰገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ።

  • @user-pr1il5dc5g
    @user-pr1il5dc5g 8 місяців тому +2

    እግዛብሔር መልካም ነው እደለኛነክ ዳግም በመወለድክ ደሥ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን ፈጣሪ ካንተጋር ነው አይዞክ❤❤❤

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 4 місяці тому +1

    ❤❤❤ወንድሜ መመረጥ እንድህ ነው፤እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ።

  • @user-yn9gs4ho2v
    @user-yn9gs4ho2v 2 місяці тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እሚገርም ታአምር ነው የእግዚያብሔር ስራ አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ👏👏👏

  • @getachewabere7918
    @getachewabere7918 9 місяців тому +6

    Mathew 5:38🤲
    🙏

  • @user-fr7mm3bk9z
    @user-fr7mm3bk9z 8 місяців тому +3

    መመረጥ🙏🙏🙏

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6k 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 12 днів тому

    ይገርማል እግዚአሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 3 місяці тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-rz1jg9yj4b
    @user-rz1jg9yj4b 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 9 місяців тому +3

    እግዚአብህር ይባርክህ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 23 дні тому

    አሜን

  • @astersamuel5446
    @astersamuel5446 9 місяців тому +3

    fetari yekebere yemsegene amen

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому +3

    አግዚአብሔር አንካን በስላም አድርክ 🙏

  • @Berhanuhaymano
    @Berhanuhaymano 8 місяців тому +3

    Ewunet fetar yimesgen 😢❤

  • @lucymucy1540
    @lucymucy1540 8 місяців тому +3

    አቤት የእግዚአብሄር ስራ

  • @user-me9qw5vg7c
    @user-me9qw5vg7c 4 місяці тому +1

    Egizyabeher,yimesgen,amen❤❤❤

  • @user-uc3fu3fj7m
    @user-uc3fu3fj7m 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ✝️♥️⛪♥️🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-nb7xp1zm4g
    @user-nb7xp1zm4g 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔ ር ይመስገን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ልጄ ❤🎉🎉🎉

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 6 місяців тому +4

    እግዚአህቤርይመስገን እግዚዚአህቤርይመስገን ተዋህዶላደረገኝ

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 4 місяці тому +1

    በቤቱ ያጽናህ፤ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @sabo8756
    @sabo8756 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን😢❤❤❤

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sarairga1195
    @sarairga1195 7 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

    • @SaraFkadu-gu8pq
      @SaraFkadu-gu8pq 2 місяці тому

      Ellllllllllllllllllllllllllll egzabher ymsgenn❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 місяці тому

    በጣም ያሰዲንቃል ጌታ እተሱሰ ጌታ ነዉ

  • @SaraFkadu-gu8pq
    @SaraFkadu-gu8pq 2 місяці тому

    Amen

  • @HawaA-ob1ji
    @HawaA-ob1ji Місяць тому

    አቤቱ ጌታሆይ የኛም ልቦና ስጠን 😢😢😢

  • @SaraSara-mh1gv
    @SaraSara-mh1gv 3 місяці тому +1

    ተመስገን ቸሩ ሥላሴ❤

  • @Jfkgbjhjk
    @Jfkgbjhjk 4 місяці тому +1

    እግዛቤሄር የመስገን😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-di9hr9fv2x
    @user-di9hr9fv2x 2 місяці тому

    የሚገርም ታሪክ ነው። ዳንኤልን ከአናብስት ጉድጓድ ያወጣው አምላካችን ካንተ ጋር ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏🙏🙏

  • @maruwerku
    @maruwerku 2 місяці тому

    "...በቃል መጠላት ይቻላል፤ በቃል መወደድ ይቻላል ፤ በቃል ማሸነፍ ይቻላል ፤ በቃል መሸነፍ ይቻላል። በቃል ሁሉንም ማድረግ ይቻላል። በቃል ሁሉንም መሆን ይቻላል። የሁሉም ነገር ቁልፍ ቃል ነው። ልዩነቱ፣ ቁልፉ ለበጎም ለክፉም መዋሉ ነው።...ከአፋችን የሚወጡ ቃላት ትሩፋቶች ነን። ከአፋችን በሚወጡ ቃላት ጥፊ ሊያስልሱን ወይም ግርማ ሞገስ ሊያላብሱን ይችላሉ።...።
    ..ቃል ውድ ሀብት ነው። ክቡር ድንጋይ(ORE) ነው።"
    📖ክቡር ድንጋይ

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 4 місяці тому +1

    ይገርማል ስብሰባው የቅ/ገብርኤል እለት ነበር፤እግዚአብሔር ይመስገን፤መርጦሃል።

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 місяці тому

    እልልልልልልል

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 2 дні тому

    እፍፍ 😭😭😭⛪⛪⛪🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SelamMezelo
    @SelamMezelo Місяць тому

    Temesgen ❤❤❤

  • @user-is2dm1dv6v
    @user-is2dm1dv6v Місяць тому

    Bemengsth Bemetah Giza Asben Gatachin Medhenitachin Eyesus Krstos Hoy😢😢😢❤🎉

  • @user-br7zx9yv8y
    @user-br7zx9yv8y 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @GutemaSafawoofficial
    @GutemaSafawoofficial 2 місяці тому

    Izagaber ayixikim ⛪⛪⛪⛪⛪

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 5 місяців тому

    በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ???
    ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!!
    ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።
    በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ።
    ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን።
    ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d 9 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 2 місяці тому

    Egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kasyoutube9225
    @kasyoutube9225 8 місяців тому +3

    yikrta wendme sijemer sura esike 114 new yalew 590 yalkew keyet Endametahiw nigeregni weyim betikkl yesurawun sim nigerenina egnam kiristosin enkebel

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 2 місяці тому

      በደምብ አዳምጪ "ሱራ 5:90 ነው ያለው። 590(አምስት መቶ ዘጠና) አላለም

  • @SENAITKIFLE-wt4dm
    @SENAITKIFLE-wt4dm 9 місяців тому +3

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @jituubirhanu-qe3oe
    @jituubirhanu-qe3oe 7 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh 9 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 7 місяців тому +2

    😥😥😭😭😭🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏

  • @ፈገግታ
    @ፈገግታ 7 місяців тому +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshibekele4449
    @yeshibekele4449 4 місяці тому +1

    Yatsenah yagezeh yih ye alem fetari ena gezi Egziabher new simulation kef yibel

  • @FoziyJamale
    @FoziyJamale 7 місяців тому +1

    Hi

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 24 дні тому

    እውነትም ህይወትም መገድም የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶ ነው በዚመገድነው ሰዎች ወደእግዚአብሔር መግስት መግቢያ በሩ በሉ ይሄንን ታሪክ ያዳመጣችው በዚህይወት ያለማንም አምላክነት ያላችው ይሄንን ጌታ እደውበነፃ ተቀበሉት ገዘብ አትከፍሉም ህይወትን ግን ታገኛላችው ተባረኩ

  • @user-he3yj6tw2h
    @user-he3yj6tw2h 4 місяці тому +1

    Elllllllllllllllll.......

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 2 місяці тому

    አላህ ያጠመመውን ማንም አይመልሰውም አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም ለማንኛውም ወገኔ ከእስልምና ወጣሁ ብለህ አትቅጠፍ

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 2 місяці тому +1

      አላህ ሥራው ማጥመም ነው ማለት ነው? 🤔

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Місяць тому +1

      @@user-di9hr9fv2xጉድ እኮ ነው😂😂😂😂

  • @user-tl9bh4uj9o
    @user-tl9bh4uj9o 9 місяців тому +3

    በጣም ያስጠላል

  • @Mekes-pt3qu
    @Mekes-pt3qu 2 місяці тому

    Lemin surachihun atanebum

  • @user-ik4tu1ul2e
    @user-ik4tu1ul2e Місяць тому

    ነብዪ፣ኢሳን፣አምልከህ፣ቁጭ፣አልከ፣አላህ፣ያመልሰህ፣ያረብ

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @user-tu8ny8sw6z
    @user-tu8ny8sw6z Місяць тому

    wushet,Aeydelem,muslimoch,batamnum,eiwunet,new

  • @user-kj3vl9ec8c
    @user-kj3vl9ec8c 6 місяців тому

    ያረብከድሀልመከራናትልቅፊትናአንተውጠብቀን

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl 2 місяці тому

    Nuro.sila.marereh.wode.ilum.nati.gebah.mejemeriyam.sile.islam.iwuket.silal.nebereh.newu.iman.yelelewu.genzebin.bilo.hatiat.yiseral.lela.minim.mikniyat.yelem.islamin.bit.lek.irasihin.bicha.newu.yemit.godawu.lela.minim.yelem.islamin.lematifat.inkuwal.lichal.iyebezanewu.imihedewu.yetadelut.wode.islam.yihedalu.yal.tadelut.keislam.yiwotalu.alemetadelih.newu.wode.lela.iminet.lemegibat.bir.yikefelehal.islam.degimo.bebir.sewun.masilem.kilkil.newu.islam.meredadat.yazal.gin.islam.hun.bilo.genzeb.mesitet.min.yitekimal.keisat.lemadan.nigerewu.kak.mehonun.

  • @user-tl9bh4uj9o
    @user-tl9bh4uj9o 9 місяців тому +1

    😅

  • @user-tu9uj4vo2y
    @user-tu9uj4vo2y Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ የለለ ነገር ስትዘግቦነው ኢስላምን በጥላቻም ሆነ በምንም ነገር ዝቅ ልታደርጉት አትችሉም

    • @MehretabTsege
      @MehretabTsege Місяць тому

      እንደሱ የቁርሀንን ትርጉም በደንብ መርምር

  • @mohfent4577
    @mohfent4577 Місяць тому

    ሰውዬው መስጂድ ገብቶ ሲሰግድ ቁርአን ሲቀራ አሳየኸን ወደክርስትና ከሄደ ቡሃላ ለምን መስቀል ይዞ ሲሳለም መፅሐፍ ቁዱስ ሲያነብ ቤተክርስቲያን ገብቶ ሲፀልይ አላሳየኸንም ይችን ሃረካት መች ነው የምትተውት ሼክ ነበ ኢማም ነበር የሼክ ልጅ ነበር ወወወ😂😂😂😂

  • @AbukiMajid
    @AbukiMajid 5 місяців тому +1

    ለግዛቤር ክብር ወሸት ብቻ አሪፍ ድርሰት ነው ወላሂ እስልምና ተምሮ መልሶ የተቀየረ በታሪክ የለም

    • @Mahi-wh9hw
      @Mahi-wh9hw 5 місяців тому +4

      እግዚአብሔር የውሸት ድርሰት የሚደረስለት አምላክ አይደለም የእውነትና የፍቅር አምላክ ነው ስላደረገልን ውለታ ስለአባትነት ፍቅሩ ብንናገር ቃላት ሁሉ የማይበቃው የፍቅር አምላክ ነው አወ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ለማያውቁት ድርሰት ይመስላል ቸርነቱን ለምናውቀው ለኛ ግን እውነት መሆኑን እናምናለን እንጅ አንጠራጠርም ስራው ሁሉ ድንቅ መሆኑን ስለምናውቅ ነው

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 3 місяці тому +2

      አንብቡ መፅሀፋችሁን ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ በመግደል እንደተስፋፋ 😂😂😂😂

    • @sarahgessese
      @sarahgessese 2 місяці тому +2

      እረማርያምን ነው የምልሽ አሁን ለይ ብዙወች ወደ ክርስትና እየመጡነው

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 2 місяці тому

    አቤት ውሸት መልካም ገሀነም

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 4 місяці тому +1

    አሜን