“እንቅፋት የነበረው ሞተ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • “እንቅፋት የነበረው ሞተ”
    አንድ ቀን ሁሉም ሰራተኞች ወደ ቢሮ ሲደርሱ እንድ ጎላ ተደርጎ የተፃፈ ማስታወቂያ ተለጥፎ አዩ ፡፡ “በዚህ ኩባንያ ውስጥ እድገትዎን የሚያደናቅፈው ሰው በትላንትናው ዕለት ከዚህ አለም በሞት ተለየ ፡፡ በመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ስለተዘጋጀ መጥተው ይሰናበቱት ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ”፡፡ መጀመሪያ ላይ ሁሉም በሞተው የሥራ ባልደረባ ሐዘን ገብቷቸው ነበር ፣ ግን ከጥቂት ጊዜ በኋላ የባልደረቦቹን እና የድርጅቱን እድገት የሚያደናቅፍ ያ ሰው ማን እንደሆነ ለማወቅ መጓጓት ጀመሩ ፡፡
    በአዳራሹ ውስጥ በርካታ ሰው ...
    ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው መልክቶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ፔጃችንን ላይክ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡ሼር በማድረግ ለሎሎች እንዲደርሱ ያድርጉ፡፡

КОМЕНТАРІ •