Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ።«በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።» (ማር.፩፥፱-፲፩)
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen Amen Amen
ምን ብዬ በምን ልግለፅክ ቢኒዬ እፍፍፍ እምትወዳት እናትህ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ታኑርህ
አሜን እንኳን አብሮ አዳረስችሁ
ቢኒ አንተ እጅግ ቅን ሀይማኖተኛ መሌካም ሰዉ ነህ ስወድክ ተባርክልኝ የድንግል ልጅ
የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ክብር ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልጅ እስከ እናቱ
እንኳን ለ ክርስትና ሀይማኖትና ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደ
ረሰን።
Amen
Aster ysemaw amen enkan abro adresen
amen Amen amen
በእውነት ቢኒዬ ቃልህወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የሆነ አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው !!!!!!!!!!!!!!!ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
Bewnet bini kale yasemalin enkan abero adresen betam line nekagn Tsegawun yabzalih Amen፫♥♥+++
ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን!!!!
ልጅ ቢን ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥህ ጌታ!!
*እውነት ነው ቢኒ እናመሰግናለን! በውነት ሁልግዘ ምክሮችህ ገንቢ ናቸው!!!!!ተባረክ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።*
Yohannes Nurga ቃለሕይወትንያስማልን ወንደማችንአሜንንንንን
Ameen😭😭🎤🎤📖🕯🕯
ተስፋ በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ነው ክብር ለድግልጅ ይሁን ሁላችሁም አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂
Ge Eh አሜን(3)
አሜን
እኔም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው አምላኬ ሆይ አፀናናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
Amlak kanchi GA yehun
@@solomonberhe7787 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
እኔምብቸኝነኝግንእግዜቤርነውየነበረውስለዚፈጣሪብቻ
Highየድንግል ማርያም ባርያ 0096176482271
ffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አሜን ፫
እውነት ነው ውንድምቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ተመስገ ጌታዬባይሳካልኝ ባይሞላ ጓዳዬባንተ ተሽፍኗል ጉድፍ ገበናዬ
በጣም የምወደው መዝሙር ሁሌም ከአፌም ማይጠፍ ❤️
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ወንድሜ መልእክቱ ደስ ይላል የልብንም በር አንኳክቶ ሰተት ብሎ ይገባል እነመሰግነለን ዛሬ ላይ ባይሆን ነገ ከነገ ወድያ የሚያጋጥም ስለሆነ ጥንካሬ ይሰጣል።
Amen.amen.amen.b8niEnkwna.abro.aderesan.
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
tebrac
የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን ጊዜ ለኩሉ
አሜን የጭስ አባይ አማራ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
Amin
ጥሩ ትምህርት ነው ቢኒ እውነት ብለካል እኔንም አስለቀስከኝ በጠዋቱ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ዘመንህን ይባርከው
ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ግን በማርያም በእግዚአብሔር እያልክ ባትፅፍ መልካም ነው ምልእክቶችህን ምናያቸው ላንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ብለን ነው የኔ ስሜት ነው
enam bemaram sl betam new yxenekegni
Enenmi subscribe argane ehte
@@heymanotgeremew7296 ቢኒ ስቴ አየሁት ከኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል በቃ ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልኝ
አው ብዙ ጊዜ ስትገዝት እስማህ አለሁ እባክ ወንድም ለራሳች ብለን ነው የምንስማው በማርያም በኪዳነምህረት አትበል ❤
አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ቢኒ እሄን ስሰማ ለካ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አሰብኩ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን
አሚን አሚን አሚንወደም ትክክል
እነም
ትክክል ነው እግዛበሔር ቢቻ ነው የልቢ ጋደኛ እግዛበሔር ያመነ መቼም ቢሆን ወዲቆ አይቀርም ጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ነው አሜንንንንን
ቢዬ በእውነት በጣም ነው ምወድህ ልክ ነህ የኔ ህይወትም እንዲህ ነው ግን ሁሌም በእግዛአብሄር መቼም አልቆርጥም መቼም መቼም
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን በኢትዮጵያም ውስጥ በመላው አለም ለምትኖቱ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመብርሃን ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ።ቃለ ህይወት ያሠማልን ቢንዬ ይሄ እኔም የምንረው ህይወት ነው ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏
እና መስግለን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን እህት እኳንአብሮአደረሰን
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይዞ ማርያም ይዞ ብቸኝነት የለም
one more Night አሜን እኳን አብሮ አደረሰንዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እና ቤተሰቤ ሁኝ ፎቶዉን ተጭነሽ
@@bisrat-media አድርግሻለሁ እህቴ
one more Night አመሠግናለሁ
አሜን አሜን፡አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
enqwan adersachu.Enenmi subscribe arguagne
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ያመነ የተጠመቀ ይድናል 🙏አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኩዋን አብሮ አድርስን
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
😍😍 አሜን እግዚአብሔር ከኛጋረ የሁን እኔደኔ አፂዪት ስየሆን እነደሱ ቸረት የደረገልኝ 😨😨
ቃል ህይወት የስመዐልና ብርኩ ሓወና
አይዞሕ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር አያልቅም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በሀይማኖታችን እንድፀና እምነት ይጨምረልን ተዋህዶ ቢረሣሺ ቀኘትርሠኛ
በጥምቀቱ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፣እውነት ነው መመካት በእግያብሄር ነው።መመካት በድንግል ማርያም ልጂ ነው።የሚመካ ቢኖር በኔ ይመካ አይደል እሚለው ቃሉስ፡
Enkone abero adersene
እመብርሃን እንባክን ታብሰው ቢኒዩአ በእውነት ተባረክ ኣጽናኛ ኣስተማሪ መልዕክት ነው።ኣቅርራረብክ እጂግ በጣም ኣደምጡኝ ኣዳምጡኝ የምል ነው።ተስፋክን ያለምልመው።
እውነት እኔም አሁንስ ብቸኝነት ተሰማኝ በሰው ሀገር የኔ የምለው አድ ጥሩ ጎደኛ እንኳን የለኝም ሁሉም አስመሳይ ነው በቻ እዴኔ ብቸኝነት ለተሰማው ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም አይለየን ቢኒ ስለምክረህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ከጎንህ አይለይህ🙏🙏💜💛
መማር የቻለ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተማሪ ናቸው አስተማሪ መልክት ነው ቤኒእንኳን አደረሰን
ልጂቢኒ. በናትህ. ይህን ፎቶ እምታቀናብርበትን. ሊክአርግልኝ. ተሆላእምታረገውን
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
እንኮን አብሮአደርሰን
ቢኒሻ ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረህ እናመሰግናለን ተባረክ
Nigat Girma ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ እና ቤተሠብ እንሁን እሽ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ
ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ ያልተለየ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታምሜ ነበር በአልጋ ወድቄ አብሬ ስዝምር የነበርካቸው ጋደኛቼ ሁሉም ጠሉይ
እንኳን አደረሠህ ቢኒ ሠላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኳን አደረሣችሁለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክረሥቶሥየጥምቀት በአል እናመሠግናለን ቢኒ
ከልቤ አመሰግናለው መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ሀዘንክ የእውነት ወስጤን ነው የነካኝ እሶ እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ባለህበት ከክፉ ሁሉ በቀን በለሊት ትጠብቅ ወንድሜ እድሜና ጤናውን ታጎናፅፍክ አሜን አሜን አሜን…………………
ቢኒዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል የሚያፅናና መልእክት ነው🙏🙏🙏🙏🙏ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒአሜን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁንልን
😭😭😭 በጣም እውነት ነው የልቤን ነገርከኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ሳላስበው ማጽናኛ ቃል ሰማሁበዙሪያችን ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ግን ሃሳባችንን የሚረዳልን እውነተኛ ታማኝ ወዳጅ እግዚአብሔር ነው!!!! ክብር ይግባውቢዘገይም የሚቀድመው የለም።
እንኳን አድርሰህቢኒከልብ አመሰግናለሁ መልከምና ትምህርትና ድስየሚል ቃልናው ቃላህይውት ያሰማልኚ ለተከፍ ስድተኛ አፀናኚ ቃልናው
ኡፉ እውነት ነው እንደ ብቸኝነት ክፉ የለም 😢😢😢ግን የሁሉም የበላይ የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለን ብቻ የዘለዓለም ተስፋችን እሱ ነውና ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተው ሁሌም አፅናንን😭እመብራሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን ቢኒሻ ❤😍
በትክክል ብለሃል bini እመብርሃን ተጣብቀህ ምርጥ ምክር ነው
Amen Amen Amen Amen lela hiwetin yasemalen wandimachin🤣
I am Muslim but I like your information....
ታዳ ለየሱስ እኮ ያውም ወጣት ለግላጋ ልጅ ነው የተሰቀለለት ፈጣሪውም የታዳጊውን መልክ በየሱስ አስመሰለለት ምክንያቱም እየሱስ የተከበረ የአላህ ነብይ ስለሆነ :: ፈጣሪያችንም አላህ እየሱስን ከጠላቶቹ እጅ አውጥቶ ወደ ሰማይ እንዳርግ አደረገ እየሱስ በሰማይ ቤት ነው በትንሳኤ ቀን ይመጣል በፈጣሪ አላህ ፈቃድ አማላጅ ሆኖ ይወርዳል አሁን እሱን አምላክ ግኡዛትን እና አማልክትን አማላጅ አድርጋቹ የያዛቹ ሰዎች ሁሉ ያኔ እየሱስ አምላኬ ሆይ ጥራት ይገባክ ባንተ ችሎታና ትእዛዝ ቢሆን እንጂ እኔ ምንም ማድረግ አይቻለኝም ብየ አስተምሬ አለው ይላል ያኔ የፈጣሪ ቅጣት አለላቹ የአደም ልጅ ከተራራ የገዘፈ ወንጀል ቢሰራ አላህ አዛኝ ሩህሩህ አምላክ ነው ወደርሱ ከተመለሰ ይምርለታል የ አላህን ፈጣሪነት ጪራሽ የከዳ ሰው ግን ከተራራ የገዘፈ መልካም ስራ ቢሰራ ገነት በርሱ ላይ እርም ነች:"!! ከፍጥር የፈጣሪ ሀቅ ይቀድማል እና ልብ ያለው ልብ ይበል
@@susubintbaba1414 Fetarii Leul Egziabher Becha New ;: Ya Amlakoch Amlak Ye Getochm Geta Medahnitachin Ersu Eyesus Kerstos Becha New :: Keberena Mesgana Amlekotena Wedase Lezelealem Le Ersu Yegebal !! Keberena Mesgana Le Enatu Le kebert keseat "Dengel Mariyam" Yegebatal !! 👐Semayna Mederen Lezerega Sewchn Be Amsalu Lefetere Le Leul "Egziabher" Keber Mesgan' Amlkotena Wedase Lezelalem Yegebawal , 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 👐👐👐
@@susubintbaba1414 Lesem Ateraru Mesgana Yedresewna " Eyesus Kerestos" Fetarii Engi 'Nebey' Aydelem ::
@@susubintbaba1414 አባባልህ ይገርማል ያንተ አላህ እምትለው በጭንቅላትህ የምትስለው ሰው አድርጎህ እሱ ሰው ሳይሆን እላይ ቁጭ ብሎ አላህ እያልከው አንተን ሰው አድርጎ ስህተት ስትሰራ እንገትህን የሚቀላ የሰው ደም ሲፈስ የደም ግብርን የሚወድ አንተም የምታመሰግነው ስታመነዝር እናትህና አባትህ ከአንገት በታች ተቀብረህ እንድትሞት የመጀመርያ ድንጋይ ወርዋሪዎች።መሀመድ አመንዝሮ ግን እንደ ፅድቅ የተቆጠረለት።እኔ እምንለው የትኛው ቁራናቹላይ ነው ፍቅር ይቅርታ ያለው እንደው ከሰው ይልቅ ልክ ክብር ያለበት ቁርአን ነው።
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋ ያድልህ ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በርታ
እውነት ነው ሰው ይተውካል ከአንድ ፈጣሪ በቀር ቢኒዮ ሁሌም በፈጣሪክ ተስፋ ይኑርክ ሰው ሆይ ክብር ምስጋና ለአንድ አምላክ አሜን
እውነት ነው በስደት የሚጠብቀን አይተኛም
ማህደረ መለኮት ማርያም ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሰን አሜን።ቢኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ት ልብን ሰንጥቆ ይገባል ተባርክ😚😚💒🙏
እግዚአብሔ ይመስገን ቢኒ በእውነት አስለቀስከኝ እውነት ብለካል ቢኒ የማይተ ው እግዚአብሔ ብቻ የማይቀየር የማይለውጥ የማያዳላ በቤቱ ያፅናክ ቢኒ መልካም ፈጊ እግዚአብሔ ር ሰው ያድርገን ሁላችንንም አሜን ፫
እውነትክን ነው ቢኒ የውነት የሚሰማኝ ስለገለፅቅ ይሄ ምክር ለንደኔ አይነት ብዙ ጠቀሜታ አለው በሰው ማጣት በቤተሰብ ፍቅር በጣም ተጎድቻለሁ ግን ጌታ ሁሌ ከኔ ጋር ነው እሱን ጠይቄው ያጣሁት ነገር የለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለናትና ለልጆቹ
ከልብ ነው እናመስግን የእ/ር ሰላምታ ከህላችን ጋራ ይሁን
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት” ኢያሱ. 3፤3እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ.... በቸርነቱ ለዚህች ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
በትክክል ልጅ ቢኒ ብቻዬን አይደለሁም ከሁሉም የሚበልጥ አባት ከእኔ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ እቺን መልካም ምክራህን ቀጥል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በውነት ከልብ እናመሰግናለን ቢኒ ግን አት ስታለቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቢኒ በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ምክር ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ሁላችንንም ከጭንቀታችን ያውጣን ሰንሰለታችንን ይበጥስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቢኒ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔረ ይባረክልክ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ ደረስን
Kalhyiwot yasmaln
Kale Hiwdt yasemalen Bini yehe beteley sedet hager huno zemed axmad belelebet Leben yemiasadesna yemifewes medhanit new lenye lek becheger eeyalehu lebyen meleskegn enamesegenalen bi i tebarek!
ቢኒዬ ወንድም እንኳን አደረሳ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግን አለን ፀጋውን ያብዛልህ
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
ሀብትሽ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነዉ አሰተዋይ ልቦነ ይስጠን
እመቤቴ ትባርክህ. ቢንዬ. እውነት መልካምነህ
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን እደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
Amen.amen.amen
Amennnnnn
ቢኒ በጣም እናመሠግናለን ሰላምና ጤና አይለይህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ተመስገን ማንም ባይኖረንም እግዚአብሔር ካለን ከበቂበላይ ነው ግን ቢኒ በማርያም ማለትህን አልወደድኩትም ባትለንም ያንተን መልክቶች ሳናይ አንወጣም ጥሩ አስተማሪ ስለሆኑ
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln binye enean yemigelst tmhrt new betam enamesegn alene eht wendmoche enkan lebrhane tmketu beselam aderesachu aderesen !!!!!!!!!!!!!!!!
Amen amen amen
ልጄ ቢኒ እንካን ኣደረሰን ለሁላችን መላእ ህዝበ ክርስትያን ኣይዞን ድንግሌ ኣለችን የማትጥል ድንግልን ያዘ ኣያፍርም ኣምናት እወዳትም እግዚኣቢሄር ድንግልን ሶተናል ማንም ይሁን በድንል ማርያም እንዳያፍር . ሃጢኣተኛ ብሆንም ሁሌ ግን ክዉስጤ የማወጣት ማንም የለም ኣሜን።
እዉነትብለሀል ወድም ፍቅሯ ደግነቷ አዛኝነቷ በጣም የበዛዉ ደግነቷን የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን ከክፉትጠብቅህ
እውነት ነው እናመሰግናለን
Amen Amen
በእውነት ወንድሜ ቢኒ ልክ ብለሀል እግዚአብሄርን ያመስገነው በእውነት አስለቀስከኝ የማይተውን እግዚአብሄእ ብቻ የማያቀየር የማያለወጥ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል መነባነብ ነው የማርያም ነገር ሆኖብኝ ከፍቼ አዳመጥኩት የወደቀን ያዘነን የምታፅናና ቅዱስ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን!
በጣም ደስ የሚል ምክር እና የሚያፅናና ቃል ነው Bini ዘመንህ ይባረክ
ልጅ ቢኒ የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የቢኒ ወዳጆች ግእዝ ቱብንSUBSCRIBE በማድረግ
አሜን ወድሜ ትክክል ነዉ ማስተዋል እያነሰን ነዉጂ እሱ ሁሌም አይተወንም
እዉነትነዉ
ቃል ህይውት ያስማልን ቢኒ እናመስግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላን ወንድማችን እግዚአብሔርን በልቡ ያኖር የትም ይድረስ የት መቸም አይወድቅም ምንገዱን ይምራን ልባችነን ይክፈትልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን አሜን
ጥምቀት ፦ ማለት ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “መነከር ፣ መዘፈቅ ፣ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት” ማለት ነው ፣ ጥምቀት ማለት አንድ ሰው አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በተጸለየበትና በተባረከ ውሃ ሦስት ጊዜ ጠልቆ ዳግመኛ ከሥላሴ ተወልዶ የቤተ ክርስቲያን አባል የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን የሚሆንበት ቅዱስ ምስጢር ነው ፣ ማቴ 28፡19-20 ምስጢረ ጥምቀትን የመሰረተልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ሲመሰርትም በትእዛዝ ፣ በትምህርት ፣ በተግባር ነበረ ለእዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ስንመለከት 1ኛ በተግባር በዮርዳኖስ ማቴ 3 : 16 ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ እነሆም ፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ 2ኛ በትእዛዝ ማቴ 28 : 19 "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው 3ተኛ በትምህርት ዩሐ 3 : 5 " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ጌታ ኢየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ በአገልጋዩ / በፍጡሩ / በዮሐንስ የተጠመቀበት ምክንያት እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ 1 ~ አንድነቱን ሦስትነቱን ለመግለጽ 2 ~ የዕዳ ደብዳቤያችንን ለመደምሰስ 3 ~ በእርሱ ጥምቀት የእኛን ጥምቀት ለመቀደስ 4 ~ ለጥምቀታችን ኀይልን ለመስጠት 5 ~ ለአብነት ርሱ ተጠምቆ እናንተም ተጠመቁ ብሎ አርአያና ምሳሌ ለመሆን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ በ30 ዘመኑ ጥር 11 ከሌሊቱ በ10ኛው ሰዓት ፤ ማክሰኞ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ጌታችን በዮርዳኖስ እንደሚጠመቅና የዮርዳኖስ ወንዝ ጌታን ስታይ እንደምትሸሽ ነቢዩ ዳዊት በመዝ 113፡3-5 “ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ፤ ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ፤ አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ምን ሆናችኋል?” በማለት አስቀድሞ ትንቢት የተናገረ ሲሆን፤ ብዙ ምሳሌም አለው። የዩሐንሰ መጥምቁ ትህትና ዮሐንስ ወደ ጌታችን መምጣት ሲገባው ጌታችን ወደ ዮሐንስ የሄደበት ምክንያት ትሕትናን ለማስተማር ሲሆን ሁለተኛው ለአብነት ለምሳሌ ነው፤ ይኸውም ዮሐንስ ሄዶ አጥምቆት ቢሆን ዛሬ ባለሥልጣናቱ ካህናትን ቤታችን ድረስ መጥታችሁ አጥምቁን ይሏቸው ነበርና ሄዳችሁ ቤተ ክርስቲያን ተጠመቁ ለማለት ሄዷል፤ ዮሐንስ ግን ወደርሱ በትሕትና የመጣው አምላኩ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ “እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?” ሲል ጌታችንም “ጽድቅን ልንፈጽም” ይገባናል ብሎ ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም እንደመጣ ሲነግረው ዮሐንስ እሺ አለ። ከዚያም ተያይዘው ወደ ዮርዳኖስ ሲወርዱ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስተምሩት የዮርዳኖስ ወንዝ 40 ክንድ ወደ ኋላዋ ሸሽታለች በዚህም ዳዊት በመዝ 77፡16 ላይ “አቤቱ፥ ውኆች አዩህ፥ ውኆችም አይተውህ ፈሩ ጥልቆች ተነዋወጡ፥ ውሆችም ጮኹ” ብሎ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ፤ ጌታችንም ተጠምቆ ከውሃው ከወጣ በኋላ አብ በሰማይ ሆኖ " በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይኽ ነው " ብሎ ሲመሰክር፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ተቀመጠ፤ አካላዊ ቃል ክርስቶስም በጽንፈ ዮርዳኖስ ቁሞ ታየ፡፡ የእዳ ደብዳቤያችንን በክርስቶስ ኢየሱስ ጥምቀት ተደመሰሰ
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
በየአመቱ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይደለም ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያዘዝኩአችሁን እያስተማራችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀ መዛሙርቴ አዱርጓቸው ነው የሚል ቃሉ
Tg Barcalona messi amen amen amen fetari beemnetshi yashnash,kale hiwot yaseman 🙏🙏🙏
ቃለ ህክወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ /ያብዛልሽ
ክክክክክክክ ለከ ዘ መዘፍዛፍ /መነከር
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ግን በማርያም ብለህ አትገዝት ፈጣሪ ላንተ ያለው ሳያይ አያልፍም!
ልክነህ ወንድማችን እኔግን በስደትም ብኖር አናቴ ከአባቴ የበለጠ ፍቅር የሚሰጠኝ መዳንያለምነው መቸም ከሱ አልለይም ምንም ቢኖረኝም እዳለይ አልቆጥረውም ምክንያቱም ነገ ላጣው እችላለሁ በፈጠረኝነው ምመካ
በጣም ትክክልና ገራሚ መልእክት ነው።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቢኒዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉትመ. ኢያሱ 3-2"እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል"ቤኔ ልክ ነክ አኔም ብዙ ጌዜ ሰዉቹ ይጉዱኝል ግን ሁሌም አምላኬን ይዜ አሸንፋቸዋለው ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ብቸኝነት የጎዳኝ ነው እባክክ አምላኬ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ
እስኪ በፀሎት እሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ከፋኝ እኔስ እናቴ ሞታለች ቢንየ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ታላቅ ሰው እግዝአብሄር ይስጥልን ወንድማችን እይዞሽ እስኪ በሉኝ እኔስ ውስጤን አመመኝ እናቴ ከሞተች ኋሃላ እረፍት አላገኘሁም አይይ ይች አለም ኡፍፍፍፍፍ
ቢኒዬ ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ዬባርክልን ተባረክ ትክክል እውነት ልብ የሚነካ ንግግር ነው
ትክክል ነህ ወንድማችን ቢኒ ቀን እና ጊዜ የማይቀይርው ለዘላልም ከእኛ ጋ ነው እግዚአብሔር
ተመስጌን(፪)ተመስጌን ጌታየ(፪)ባይሳካልኝ ባይሞላ ጋዳየ ባንተ ተሸፍንዋል ጉድፍ ገበናየ ንሮየ ባይሞላም ባይሳካልኝተመስጌን እላሎው ኣንታለህልኝ
Aaaammmmmaaaaaaaammmmaaaaaaaaaa/watch?v=G63-v7ciJkk&feature=youtu.bemmmmmaaaaaaa
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🙏🙏🙏
ሁልም ምክረህ በጣም ወሰጤን ይነከዋል ምክረህ ሁሉ ልክ ነወ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን እንደአንተ አይነት ሰወም ያብዛልን በምክረህም በጣም ተለወጨበታለሁ ብቸኝነት የሚሰማህ ከአላህ ሰትረቅ ብቻ ነወ አይዞህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ልጂ ነህ 👍👍👍👍👍👍
ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም እንኳን አደረሰን እናመሰግናለን ቤኒ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
ወድሜ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እንኩን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውዶችዬ
Eyorka fiker የኔ ቆንጆ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Amen enkawn abro aderesen bini melkam sew❤❤
ቢኒዬ እካን አብሮ አደርሰን ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብቸኛ. እዳልሆኩ ነው ያርጋገጥኩት እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፍጣሪ ይጠብቅክ. ባለህበት
wetuui
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን ወድማችን ቢኒ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹቢኒ ሁሌም እደዝህ ብታስተምረኝ የበለጠ ደስ ይለኛል
እግዝአብህር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ተመስገን ተመስገንን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
እንኳን አብሮ አደረሰን "እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና÷በድንኳኑም መሸሸጊያ ሽጎኛልና÷ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና መዝሙረ ዳዊት 27፦1-5
እንኳን ለጥምቀቱ ብአል አደረሳቹህ አደረሰን😍😍😍
አሜን god bless u bin
እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ እግዚአቢሄር ከሁላችን ጋ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ክብር ለአምላካችን ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቢኒዬ እናከብርሃለን እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ምክር ነው እኔም ከልቤ ሲፀልይ እንዳንተ እንባዬ ይወርዳል ከዛ ፆሎቴ ስጨርስ ልክ ገዳም ውስጥ እንዳለሁ የደስደስ ስሜት ይሰማኛል
በጣም በአራት አይኔ እንባዬ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ አዳመጥኩት ቢኒዬ አስከፋከኝ
ከእግዚአብሔርን ከአባታችን ከጌታምከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይኹን አሜን እንካን- በስላም -አደረሳችሁ- ለብርሃኑ - ጥምቀት- የተዋህዶ ልጆች♥5፤አንድ፡ጌታ፡አንድ፡ሃይማኖት፡አንዲት፡ጥምቀትኤፌሶን 4÷516፤ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል።ማር 16÷16
አሜን ፫ ወንድማችን እንኳም አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ይችን ቀን ያላዩ ስንት እህት ወንድም አሉ
አሜን አሜንአሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ውንድማችን ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርሰልን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያስተማርከን እናመሠግናለን!!!
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ።
«በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥
በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።» (ማር.፩፥፱-፲፩)
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen Amen Amen
ምን ብዬ በምን ልግለፅክ ቢኒዬ እፍፍፍ እምትወዳት እናትህ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ታኑርህ
አሜን እንኳን አብሮ አዳረስችሁ
ቢኒ አንተ እጅግ ቅን ሀይማኖተኛ መሌካም ሰዉ ነህ ስወድክ ተባርክልኝ የድንግል ልጅ
የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ክብር ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልጅ እስከ እናቱ
እንኳን ለ ክርስትና ሀይማኖትና ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደ
ረሰን።
Amen
Aster ysemaw amen enkan abro adresen
amen Amen amen
በእውነት ቢኒዬ ቃልህወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የሆነ አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው !!!!!!!!!!!!!!!
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
Bewnet bini kale yasemalin enkan abero adresen betam line nekagn Tsegawun yabzalih Amen፫♥♥+++
ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን!!!!
ልጅ ቢን ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥህ ጌታ!!
*እውነት ነው ቢኒ እናመሰግናለን! በውነት ሁልግዘ ምክሮችህ ገንቢ ናቸው!!!!!ተባረክ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።*
Yohannes Nurga ቃለሕይወትንያስማልን ወንደማችንአሜንንንንን
amen Amen amen
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
Ameen😭😭🎤🎤📖🕯🕯
ተስፋ በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ነው ክብር ለድግልጅ ይሁን ሁላችሁም አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂
Amen
Ge Eh አሜን(3)
Amen Amen Amen
አሜን
Amen Amen Amen
እኔም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው አምላኬ ሆይ አፀናናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
Amlak kanchi GA yehun
@@solomonberhe7787 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
እኔምብቸኝነኝግንእግዜቤርነውየነበረውስለዚፈጣሪብቻ
Highየድንግል ማርያም ባርያ 0096176482271
ffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አሜን ፫
እውነት ነው ውንድምቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ተመስገ ጌታዬ
ባይሳካልኝ ባይሞላ ጓዳዬ
ባንተ ተሽፍኗል ጉድፍ ገበናዬ
በጣም የምወደው መዝሙር ሁሌም ከአፌም ማይጠፍ ❤️
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
ወንድሜ መልእክቱ ደስ ይላል የልብንም በር አንኳክቶ ሰተት ብሎ ይገባል እነመሰግነለን ዛሬ ላይ ባይሆን ነገ ከነገ ወድያ የሚያጋጥም ስለሆነ ጥንካሬ ይሰጣል።
Amen.amen.amen.b8ni
Enkwna.abro.aderesan.
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
tebrac
የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን ጊዜ ለኩሉ
አሜን የጭስ አባይ አማራ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
Amin
ጥሩ ትምህርት ነው ቢኒ እውነት ብለካል እኔንም አስለቀስከኝ በጠዋቱ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ዘመንህን ይባርከው
ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ግን በማርያም በእግዚአብሔር እያልክ ባትፅፍ መልካም ነው ምልእክቶችህን ምናያቸው ላንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ብለን ነው የኔ ስሜት ነው
enam bemaram sl betam new yxenekegni
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
Enenmi subscribe argane ehte
@@heymanotgeremew7296 ቢኒ ስቴ አየሁት ከኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል በቃ ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልኝ
አው ብዙ ጊዜ ስትገዝት እስማህ አለሁ እባክ ወንድም ለራሳች ብለን ነው የምንስማው በማርያም በኪዳነምህረት አትበል ❤
አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ቢኒ እሄን ስሰማ ለካ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አሰብኩ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን
አሚን አሚን አሚን
ወደም ትክክል
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እነም
ትክክል ነው እግዛበሔር ቢቻ ነው የልቢ ጋደኛ እግዛበሔር ያመነ መቼም ቢሆን ወዲቆ አይቀርም ጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ነው አሜንንንንን
ቢዬ በእውነት በጣም ነው ምወድህ ልክ ነህ የኔ ህይወትም እንዲህ ነው ግን ሁሌም በእግዛአብሄር መቼም አልቆርጥም መቼም መቼም
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን በኢትዮጵያም ውስጥ በመላው አለም ለምትኖቱ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመብርሃን ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቢንዬ ይሄ እኔም የምንረው ህይወት ነው ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏
እና መስግለን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን እህት እኳንአብሮአደረሰን
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይዞ ማርያም ይዞ ብቸኝነት የለም
one more Night
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እና ቤተሰቤ ሁኝ ፎቶዉን ተጭነሽ
@@bisrat-media አድርግሻለሁ እህቴ
one more Night
አመሠግናለሁ
አሜን አሜን፡አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
enqwan adersachu.Enenmi subscribe arguagne
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏
ያመነ የተጠመቀ ይድናል 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኩዋን አብሮ አድርስን
አሜን
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
😍😍 አሜን እግዚአብሔር ከኛጋረ የሁን እኔደኔ አፂዪት ስየሆን እነደሱ ቸረት የደረገልኝ 😨😨
ቃል ህይወት የስመዐልና ብርኩ ሓወና
አይዞሕ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር አያልቅም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በሀይማኖታችን እንድፀና እምነት ይጨምረልን ተዋህዶ ቢረሣሺ ቀኘትርሠኛ
በጥምቀቱ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፣
እውነት ነው መመካት በእግያብሄር ነው።መመካት በድንግል ማርያም ልጂ ነው።የሚመካ ቢኖር በኔ ይመካ አይደል እሚለው ቃሉስ፡
Enkone abero adersene
እመብርሃን እንባክን ታብሰው ቢኒዩአ በእውነት ተባረክ ኣጽናኛ ኣስተማሪ መልዕክት ነው።ኣቅርራረብክ እጂግ በጣም ኣደምጡኝ ኣዳምጡኝ የምል ነው።ተስፋክን ያለምልመው።
እውነት እኔም አሁንስ ብቸኝነት ተሰማኝ በሰው ሀገር የኔ የምለው አድ ጥሩ ጎደኛ እንኳን የለኝም ሁሉም አስመሳይ ነው በቻ እዴኔ ብቸኝነት ለተሰማው ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም አይለየን ቢኒ ስለምክረህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ከጎንህ አይለይህ🙏🙏💜💛
መማር የቻለ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተማሪ ናቸው
አስተማሪ መልክት ነው ቤኒ
እንኳን አደረሰን
ልጂቢኒ. በናትህ. ይህን ፎቶ እምታቀናብርበትን. ሊክአርግልኝ. ተሆላእምታረገውን
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
እንኮን አብሮአደርሰን
ቢኒሻ ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረህ እናመሰግናለን ተባረክ
Nigat Girma
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ እና ቤተሠብ እንሁን እሽ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ
ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ ያልተለየ እግዚአብሔር ብቻ ነው
ታምሜ ነበር በአልጋ ወድቄ አብሬ ስዝምር የነበርካቸው ጋደኛቼ ሁሉም ጠሉይ
እንኳን አደረሠህ ቢኒ ሠላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኳን አደረሣችሁ
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክረሥቶሥ
የጥምቀት በአል እናመሠግናለን ቢኒ
ከልቤ አመሰግናለው መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ሀዘንክ የእውነት ወስጤን ነው የነካኝ እሶ እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ባለህበት ከክፉ ሁሉ በቀን በለሊት ትጠብቅ ወንድሜ እድሜና ጤናውን ታጎናፅፍክ አሜን አሜን አሜን…………………
ቢኒዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል የሚያፅናና መልእክት ነው🙏🙏🙏🙏🙏ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒአሜን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁንልን
😭😭😭 በጣም እውነት ነው የልቤን ነገርከኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ሳላስበው ማጽናኛ ቃል ሰማሁ
በዙሪያችን ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ግን ሃሳባችንን የሚረዳልን እውነተኛ ታማኝ ወዳጅ እግዚአብሔር ነው!!!!
ክብር ይግባው
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም።
እንኳን አድርሰህቢኒ
ከልብ አመሰግናለሁ መልከምና ትምህርትና ድስየሚል ቃልናው ቃላህይውት ያሰማልኚ ለተከፍ ስድተኛ አፀናኚ ቃልናው
ኡፉ እውነት ነው እንደ ብቸኝነት ክፉ የለም 😢😢😢
ግን የሁሉም የበላይ የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለን ብቻ የዘለዓለም ተስፋችን እሱ ነውና ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተው ሁሌም አፅናንን😭እመብራሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን ቢኒሻ ❤😍
በትክክል ብለሃል bini እመብርሃን ተጣብቀህ ምርጥ ምክር ነው
Amen Amen Amen Amen lela hiwetin yasemalen wandimachin🤣
I am Muslim but I like your information....
ታዳ ለየሱስ እኮ ያውም ወጣት ለግላጋ ልጅ ነው የተሰቀለለት ፈጣሪውም የታዳጊውን መልክ በየሱስ አስመሰለለት ምክንያቱም እየሱስ የተከበረ የአላህ ነብይ ስለሆነ :: ፈጣሪያችንም አላህ እየሱስን ከጠላቶቹ እጅ አውጥቶ ወደ ሰማይ እንዳርግ አደረገ እየሱስ በሰማይ ቤት ነው በትንሳኤ ቀን ይመጣል በፈጣሪ አላህ ፈቃድ አማላጅ ሆኖ ይወርዳል አሁን እሱን አምላክ ግኡዛትን እና አማልክትን አማላጅ አድርጋቹ የያዛቹ ሰዎች ሁሉ ያኔ እየሱስ አምላኬ ሆይ ጥራት ይገባክ ባንተ ችሎታና ትእዛዝ ቢሆን እንጂ እኔ ምንም ማድረግ አይቻለኝም ብየ አስተምሬ አለው ይላል ያኔ የፈጣሪ ቅጣት አለላቹ የአደም ልጅ ከተራራ የገዘፈ ወንጀል ቢሰራ አላህ አዛኝ ሩህሩህ አምላክ ነው ወደርሱ ከተመለሰ ይምርለታል የ አላህን ፈጣሪነት ጪራሽ የከዳ ሰው ግን ከተራራ የገዘፈ መልካም ስራ ቢሰራ ገነት በርሱ ላይ እርም ነች:"!! ከፍጥር የፈጣሪ ሀቅ ይቀድማል እና ልብ ያለው ልብ ይበል
@@susubintbaba1414 Fetarii Leul Egziabher Becha New ;: Ya Amlakoch Amlak Ye Getochm Geta Medahnitachin Ersu Eyesus Kerstos Becha New :: Keberena Mesgana Amlekotena Wedase Lezelealem Le Ersu Yegebal !! Keberena Mesgana Le Enatu Le kebert keseat "Dengel Mariyam" Yegebatal !! 👐Semayna Mederen Lezerega Sewchn Be Amsalu Lefetere Le Leul "Egziabher" Keber Mesgan' Amlkotena Wedase Lezelalem Yegebawal , 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 👐👐👐
@@susubintbaba1414 Lesem Ateraru Mesgana Yedresewna " Eyesus Kerestos" Fetarii Engi 'Nebey' Aydelem ::
@@susubintbaba1414 አባባልህ ይገርማል ያንተ አላህ እምትለው በጭንቅላትህ የምትስለው ሰው አድርጎህ እሱ ሰው ሳይሆን እላይ ቁጭ ብሎ አላህ እያልከው አንተን ሰው አድርጎ ስህተት ስትሰራ እንገትህን የሚቀላ የሰው ደም ሲፈስ የደም ግብርን የሚወድ አንተም የምታመሰግነው ስታመነዝር እናትህና አባትህ ከአንገት በታች ተቀብረህ እንድትሞት የመጀመርያ ድንጋይ ወርዋሪዎች።መሀመድ አመንዝሮ ግን እንደ ፅድቅ የተቆጠረለት።እኔ እምንለው የትኛው ቁራናቹላይ ነው ፍቅር ይቅርታ ያለው እንደው ከሰው ይልቅ ልክ ክብር ያለበት ቁርአን ነው።
አሜን አሜን አሜን
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋ ያድልህ ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በርታ
እውነት ነው ሰው ይተውካል ከአንድ ፈጣሪ በቀር ቢኒዮ ሁሌም በፈጣሪክ ተስፋ ይኑርክ ሰው ሆይ ክብር ምስጋና ለአንድ አምላክ አሜን
እውነት ነው በስደት የሚጠብቀን አይተኛም
ማህደረ መለኮት ማርያም
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ
Amen
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሰን አሜን።ቢኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ት ልብን ሰንጥቆ ይገባል ተባርክ😚😚💒🙏
እግዚአብሔ ይመስገን ቢኒ በእውነት አስለቀስከኝ እውነት ብለካል ቢኒ የማይተ ው እግዚአብሔ ብቻ የማይቀየር የማይለውጥ የማያዳላ በቤቱ ያፅናክ ቢኒ መልካም ፈጊ እግዚአብሔ ር ሰው ያድርገን ሁላችንንም አሜን ፫
እውነትክን ነው ቢኒ የውነት የሚሰማኝ ስለገለፅቅ ይሄ ምክር ለንደኔ አይነት ብዙ ጠቀሜታ አለው በሰው ማጣት በቤተሰብ ፍቅር በጣም ተጎድቻለሁ ግን ጌታ ሁሌ ከኔ ጋር ነው እሱን ጠይቄው ያጣሁት ነገር የለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለናትና ለልጆቹ
ከልብ ነው እናመስግን የእ/ር ሰላምታ ከህላችን ጋራ ይሁን
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት” ኢያሱ. 3፤3
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ.... በቸርነቱ ለዚህች ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
በትክክል ልጅ ቢኒ ብቻዬን አይደለሁም ከሁሉም የሚበልጥ አባት ከእኔ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ እቺን መልካም ምክራህን ቀጥል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በውነት ከልብ እናመሰግናለን ቢኒ ግን አት ስታለቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቢኒ በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ምክር ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ሁላችንንም ከጭንቀታችን ያውጣን ሰንሰለታችንን ይበጥስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቢኒ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔረ ይባረክልክ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ ደረስን
Kalhyiwot yasmaln
Kale Hiwdt yasemalen Bini yehe beteley sedet hager huno zemed axmad belelebet Leben yemiasadesna yemifewes medhanit new lenye lek becheger eeyalehu lebyen meleskegn enamesegenalen bi i tebarek!
ቢኒዬ ወንድም እንኳን አደረሳ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግን አለን ፀጋውን ያብዛልህ
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
ሀብትሽ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነዉ አሰተዋይ ልቦነ ይስጠን
እመቤቴ ትባርክህ. ቢንዬ. እውነት መልካምነህ
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን እደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
Amen
Amen.amen.amen
Amennnnnn
ቢኒ በጣም እናመሠግናለን ሰላምና ጤና አይለይህ
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ተመስገን ማንም ባይኖረንም እግዚአብሔር ካለን ከበቂበላይ ነው ግን ቢኒ በማርያም ማለትህን አልወደድኩትም ባትለንም ያንተን መልክቶች ሳናይ አንወጣም ጥሩ አስተማሪ ስለሆኑ
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln binye enean yemigelst tmhrt new betam enamesegn alene eht wendmoche enkan lebrhane tmketu beselam aderesachu aderesen !!!!!!!!!!!!!!!!
Amen amen amen
ልጄ ቢኒ እንካን ኣደረሰን ለሁላችን መላእ ህዝበ ክርስትያን ኣይዞን ድንግሌ ኣለችን የማትጥል ድንግልን ያዘ ኣያፍርም ኣምናት እወዳትም እግዚኣቢሄር ድንግልን ሶተናል ማንም ይሁን በድንል ማርያም እንዳያፍር . ሃጢኣተኛ ብሆንም ሁሌ ግን ክዉስጤ የማወጣት ማንም የለም ኣሜን።
እዉነትብለሀል ወድም ፍቅሯ ደግነቷ አዛኝነቷ በጣም የበዛዉ ደግነቷን የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን ከክፉትጠብቅህ
እውነት ነው እናመሰግናለን
Amen Amen
በእውነት ወንድሜ ቢኒ ልክ ብለሀል እግዚአብሄርን ያመስገነው በእውነት አስለቀስከኝ የማይተውን እግዚአብሄእ ብቻ የማያቀየር የማያለወጥ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል መነባነብ ነው የማርያም ነገር ሆኖብኝ ከፍቼ አዳመጥኩት የወደቀን ያዘነን የምታፅናና ቅዱስ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን!
በጣም ደስ የሚል ምክር እና የሚያፅናና ቃል ነው Bini ዘመንህ ይባረክ
ልጅ ቢኒ የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የቢኒ ወዳጆች
ግእዝ ቱብን
SUBSCRIBE በማድረግ
አሜን ወድሜ ትክክል ነዉ ማስተዋል እያነሰን ነዉጂ እሱ ሁሌም አይተወንም
እዉነትነዉ
ቃል ህይውት ያስማልን ቢኒ እናመስግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላን ወንድማችን እግዚአብሔርን በልቡ ያኖር የትም ይድረስ የት መቸም አይወድቅም ምንገዱን ይምራን ልባችነን ይክፈትልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን አሜን
ጥምቀት ፦ ማለት ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “መነከር ፣ መዘፈቅ ፣ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት” ማለት ነው ፣ ጥምቀት ማለት አንድ ሰው አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በተጸለየበትና በተባረከ ውሃ ሦስት ጊዜ ጠልቆ ዳግመኛ ከሥላሴ ተወልዶ የቤተ ክርስቲያን አባል የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን የሚሆንበት ቅዱስ ምስጢር ነው ፣ ማቴ 28፡19-20
ምስጢረ ጥምቀትን የመሰረተልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ሲመሰርትም በትእዛዝ ፣ በትምህርት ፣ በተግባር ነበረ ለእዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ስንመለከት
1ኛ በተግባር በዮርዳኖስ ማቴ 3 : 16
ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ እነሆም ፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ
2ኛ በትእዛዝ ማቴ 28 : 19
"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው
3ተኛ በትምህርት ዩሐ 3 : 5
" ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
ጌታ ኢየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ በአገልጋዩ / በፍጡሩ / በዮሐንስ የተጠመቀበት ምክንያት እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ
1 ~ አንድነቱን ሦስትነቱን ለመግለጽ
2 ~ የዕዳ ደብዳቤያችንን ለመደምሰስ
3 ~ በእርሱ ጥምቀት የእኛን ጥምቀት ለመቀደስ
4 ~ ለጥምቀታችን ኀይልን ለመስጠት
5 ~ ለአብነት ርሱ ተጠምቆ እናንተም ተጠመቁ ብሎ አርአያና ምሳሌ ለመሆን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ በ30 ዘመኑ ጥር 11 ከሌሊቱ በ10ኛው ሰዓት ፤ ማክሰኞ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ጌታችን በዮርዳኖስ እንደሚጠመቅና የዮርዳኖስ ወንዝ ጌታን ስታይ እንደምትሸሽ ነቢዩ ዳዊት
በመዝ 113፡3-5
“ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ፤ ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ፤ አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ምን ሆናችኋል?” በማለት አስቀድሞ ትንቢት የተናገረ ሲሆን፤ ብዙ ምሳሌም አለው።
የዩሐንሰ መጥምቁ ትህትና
ዮሐንስ ወደ ጌታችን መምጣት ሲገባው ጌታችን ወደ ዮሐንስ የሄደበት ምክንያት ትሕትናን ለማስተማር ሲሆን ሁለተኛው ለአብነት ለምሳሌ ነው፤ ይኸውም ዮሐንስ ሄዶ አጥምቆት ቢሆን ዛሬ ባለሥልጣናቱ ካህናትን ቤታችን ድረስ መጥታችሁ አጥምቁን ይሏቸው ነበርና ሄዳችሁ ቤተ ክርስቲያን ተጠመቁ ለማለት ሄዷል፤ ዮሐንስ ግን ወደርሱ በትሕትና የመጣው አምላኩ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ “እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?” ሲል ጌታችንም “ጽድቅን ልንፈጽም” ይገባናል ብሎ ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም እንደመጣ ሲነግረው ዮሐንስ እሺ አለ።
ከዚያም ተያይዘው ወደ ዮርዳኖስ ሲወርዱ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስተምሩት የዮርዳኖስ ወንዝ 40 ክንድ ወደ ኋላዋ ሸሽታለች በዚህም ዳዊት በመዝ 77፡16 ላይ “አቤቱ፥ ውኆች አዩህ፥ ውኆችም አይተውህ ፈሩ ጥልቆች ተነዋወጡ፥ ውሆችም ጮኹ” ብሎ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ፤ ጌታችንም ተጠምቆ ከውሃው ከወጣ በኋላ አብ በሰማይ ሆኖ
" በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይኽ ነው " ብሎ ሲመሰክር፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ተቀመጠ፤ አካላዊ ቃል ክርስቶስም በጽንፈ ዮርዳኖስ ቁሞ ታየ፡፡
የእዳ ደብዳቤያችንን
በክርስቶስ ኢየሱስ ጥምቀት ተደመሰሰ
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
በየአመቱ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይደለም ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያዘዝኩአችሁን እያስተማራችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀ መዛሙርቴ አዱርጓቸው ነው የሚል ቃሉ
Tg Barcalona messi amen amen amen fetari beemnetshi yashnash,kale hiwot yaseman 🙏🙏🙏
ቃለ ህክወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ /ያብዛልሽ
ክክክክክክክ ለከ ዘ መዘፍዛፍ /መነከር
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ግን በማርያም ብለህ አትገዝት ፈጣሪ ላንተ ያለው ሳያይ አያልፍም!
ልክነህ ወንድማችን እኔግን በስደትም ብኖር አናቴ ከአባቴ የበለጠ ፍቅር የሚሰጠኝ መዳንያለምነው መቸም ከሱ አልለይም ምንም ቢኖረኝም እዳለይ አልቆጥረውም ምክንያቱም ነገ ላጣው እችላለሁ በፈጠረኝነው ምመካ
በጣም ትክክልና ገራሚ መልእክት ነው።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቢኒዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት
መ. ኢያሱ 3-2
"እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል"
ቤኔ ልክ ነክ አኔም ብዙ ጌዜ ሰዉቹ ይጉዱኝል ግን ሁሌም አምላኬን ይዜ አሸንፋቸዋለው ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ብቸኝነት የጎዳኝ ነው እባክክ አምላኬ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ
እስኪ በፀሎት እሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ከፋኝ እኔስ እናቴ ሞታለች ቢንየ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ታላቅ ሰው እግዝአብሄር ይስጥልን ወንድማችን እይዞሽ እስኪ በሉኝ እኔስ ውስጤን አመመኝ እናቴ ከሞተች ኋሃላ እረፍት አላገኘሁም አይይ ይች አለም ኡፍፍፍፍፍ
ቢኒዬ ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ዬባርክልን ተባረክ ትክክል እውነት ልብ የሚነካ ንግግር ነው
ትክክል ነህ ወንድማችን ቢኒ ቀን እና ጊዜ የማይቀይርው ለዘላልም ከእኛ ጋ ነው እግዚአብሔር
ተመስጌን(፪)ተመስጌን ጌታየ(፪)
ባይሳካልኝ ባይሞላ ጋዳየ
ባንተ ተሸፍንዋል ጉድፍ ገበናየ
ንሮየ ባይሞላም ባይሳካልኝ
ተመስጌን እላሎው ኣንታለህልኝ
Aaaammmmmaaaaaaaammmmaaaaaaaaaa/watch?v=G63-v7ciJkk&feature=youtu.bemmmmmaaaaaaa
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🙏🙏🙏
ሁልም ምክረህ በጣም ወሰጤን ይነከዋል ምክረህ ሁሉ ልክ ነወ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን እንደአንተ አይነት ሰወም ያብዛልን በምክረህም በጣም ተለወጨበታለሁ ብቸኝነት የሚሰማህ ከአላህ ሰትረቅ ብቻ ነወ አይዞህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ልጂ ነህ 👍👍👍👍👍👍
Amen Amen Amen
ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም እንኳን አደረሰን እናመሰግናለን ቤኒ
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
ወድሜ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እንኩን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውዶችዬ
Eyorka fiker የኔ ቆንጆ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Amen enkawn abro aderesen bini melkam sew❤❤
ቢኒዬ እካን አብሮ አደርሰን
ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብቸኛ. እዳልሆኩ ነው ያርጋገጥኩት እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፍጣሪ ይጠብቅክ. ባለህበት
wetuui
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን ወድማችን ቢኒ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ
ቢኒ ሁሌም እደዝህ ብታስተምረኝ የበለጠ ደስ ይለኛል
እግዝአብህር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ተመስገን ተመስገንን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
እንኳን አብሮ አደረሰን
"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና÷በድንኳኑም መሸሸጊያ ሽጎኛልና÷ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና
መዝሙረ ዳዊት 27፦1-5
እንኳን ለጥምቀቱ ብአል አደረሳቹህ አደረሰን😍😍😍
አሜን god bless u bin
እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ እግዚአቢሄር ከሁላችን ጋ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ክብር ለአምላካችን ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቢኒዬ እናከብርሃለን እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ምክር ነው እኔም ከልቤ ሲፀልይ እንዳንተ እንባዬ ይወርዳል ከዛ ፆሎቴ ስጨርስ ልክ ገዳም ውስጥ እንዳለሁ የደስደስ ስሜት ይሰማኛል
በጣም በአራት አይኔ እንባዬ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ አዳመጥኩት ቢኒዬ አስከፋከኝ
ከእግዚአብሔርን ከአባታችን ከጌታም
ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይኹን አሜን
እንካን- በስላም -አደረሳችሁ- ለብርሃኑ - ጥምቀት-
የተዋህዶ ልጆች♥
5፤አንድ፡ጌታ፡አንድ፡ሃይማኖት፡አንዲት፡ጥምቀት
ኤፌሶን 4÷5
16፤ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል።
ማር 16÷16
አሜን ፫ ወንድማችን እንኳም አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ይችን ቀን ያላዩ ስንት እህት ወንድም አሉ
አሜን አሜንአሜን
አንኳን አብሮ አደረሰን ውንድማችን ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርሰልን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያስተማርከን እናመሠግናለን!!!