You are building here but Abiy who claims to be Christian and Isayas who has a great tie with the African voodoo and some Amharas are destroying the oldest gedams and the birth place of Teklehimanot Tigray! History will judge you!

ሁሌም የምታስደምሙን የተክልዬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ::
Amen 🙏🏼
💚💛❤️🙏🏼
የተክልዬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ::
ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
ተክልዬ አባቴ ይጠብቃቹ በርቱ በጣም ነው የማደቃቹ
የተክልዬ ልጆች ሁልጊዜ አንደኛ!! አመቱን ያድርሳችሁ ጥበባችሁ ይስፋ
This could show us how much we can change our country by working together and passion .God bless you all.
indeed
You are building here but Abiy who claims to be Christian and Isayas who has a great tie with the African voodoo and some Amharas are destroying the oldest gedams and the birth place of Teklehimanot Tigray! History will judge you!
💚💛❤️🙏🏼እልልልልልልልልልልልል እውነተኛ ና ስው አክባሪዋ የእግዚአብሔር ልጅ አሜን አሜን ኢትዮጵያን ና ደግ ህዝቧን ጠብቁልን በክብር ባንዲራችንን ጨርቅ ነው ተብሎ የተጣለውን አትርሱ አሜን 💚💛❤️🙏🏼
ፍትህ ለሆሳዕና ቤተ ክርስቲናት በርቱ ተባረኩ ተክልዬዎች
ምርጦችዬ ይስፈሬ ልጆች ፈጣሪ እጃችሁን ይባርክ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
😍ተዋህዶ ጥበብ ናት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶን ና ኢትዮጵያን ባርክልን አክብርልን ጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር እድሜው ይስጣችሁ በእውነት ደስ የሚል ስራ ነው
በጣም የሚገርም ቃላት የለኝም ወንድሞቼ በስጋወደሙ የታተማችሁ የቁርጥቀን ልጆች ለጠቢቡ ሰሎሞን የሰጠውን ጥበብ በናንተ ውስጥ አየነው
ተክልዬ ይስጡልን በጣም ነው የሚያምረው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጻድቁ ክንፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ኮርቶንባችሃል ጸጋውን ያብዛላችሁ
ተባረኩ የ ተክልዬ ልጆች
ጉልበታችሁ ይባረክ
እንዲህ አገር ምታኩሩ ያርጋችው እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ትሰራላችው አንድ ቀን እግዚአብሔር ያፅናችው ለትውልድ ሚተርፍ ታሪክ እያቆያችው ነው በርቱ
eseyii tebareku
እግዚአብሔር። ይስጥልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ዘራችሁ ይባረክ። ለካ ጥበብ አለወይኔ ሀገሬ ኑሪልኝ የጠላሽ ይጠላ
WOW. እግዚአብሄር ይመስገን 💚💛❤️🙏🏼አሜን አሜን እናመስግናለን 💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ
እጃችሁ ይባረክ
Wow amazing God bless you 🙏
የአባቴ የፃድቁ ልጁች ጉልበታችሁ ይባርክ
ለሆሳዕና የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ፊትህ ይሰጣቸው የጥምቀት የደመራን በዓል እንዳያከብሩ ተጽኖ አለባቸው
Menale ezabewen enkan adersachu yesfare lijoch teleyalechu ❤❤🙏
እጃቹ ይባርክ::
እግዚአብሔር ጉሉበቱን ይስጥላችሁ በርቱ
Egziyabiher yimesgen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️❤️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️♥️❤️♥️ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን
ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን
ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ለሁሉም በጎነት በእሱ የተመረጣችሁ ናችሁ ተባረኩ ወደፊት አንዳንድ የኢትዮጵያ ችግሮች ሲቃለሉ በገንዘብ እንድንረዳችሁ አድራሻችሁን ንገሩን
እሰይ እልልልልልል
🥰👏👏
Tekliye abate yitebikachu yirdachu bertu
✟⛪💚💛♥🙏🙏🙏
Like
የነፍስ ያድርግላችሁ.....እንዳከበራችሁት ይክብራችሁ ወንድሞቼ።
Artist tv kalib anamasaginalan lamitadargut zagaba ya ortodokisn cana lamalaqaq bartu zagabachihun
ጥምቀትን አስመልክቶ በሰላም መስጂድ ላይ ስለደረሰው ጥቃት ብትዘግቡ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያደርጋችሁ ነበር።እባካችሁን ለዚህች ሀገር ሰላም እኩልነት ስትሉ ስራችሁን በሀቀኝነት ስሩ
ባንዲራ ሲሰቅሉ ለጥምቀት ወጣቶቹ ሙስሊሞቹ አሏህ አኩበር እያሉ ረብሻ ተፈጠረ ከዛ ፖሊሶችም ወጣቶቹ ላይ ተኮሱ
You are building here but Abiy who claims to be Christian and Isayas who has a great tie with the African voodoo and some Amharas are destroying the oldest gedams and the birth place of Teklehimanot Tigray! History will judge you!
Actually the birthplace of Saint TekleHaymanot is in Bulga, Seimen Shewa, Amhara
Ejachu yibareki