There is no point to argue here. The English name is fine with other non Ethiopian customers. But the Amharic version has to be yebetesb Gibrina. I know this is America. You don't have to remind me that. This is constructive criticism. Look it in a positive mindset
ውቢትዋ የድሮ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሰራተኛ የነበረችው !! እስካሁን ልባችን ውስጥ ነሽ !! ክብር ይስጥልን !! ፍፁም የሺጥላ ። ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ካንቺ በኋላ ጠላ ቤት መሆኑ ሰምተሻል ወይ ?
እጅግ የምኮራብሽ ጋዘጠኛ ፍፄ በድጋሚ በሚገርም ስራ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኝ
በጣም ነው ደስ ያለኝ 😮😮😮ቀጥይበት🥰🥰
የሺጥላ ኣሁን ትዝ ኣለኝ : ኡንካን በስላም ወደ ኣሜሪካን መጣሽ እንዲሁም መልካም ዓመት ባዓል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፍፁምዬ etv እያለሽ አድናቂሽ ነበርኩኝ።
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ 😊 እግዚአብሔር አብሮነን ይመልስልን ተባረኩ ብዙ ምድርን ሙሏት ያገሬ ሰዎች .... 👌🙏 ያገሬ ልጅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ክበሪልን እንወድሻለን መልካም በአል :: 👌🙏🙏
በልጅነቴ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ነበር የማይሽ ምንም አልተቀየርሽም በጣም ጥሩ ነው ያለሽው
ልክ የሀገር ቤት ድባብ ነው ያለው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም መልካም በአል ከቁርጡም ከጥብሱም እይበላችሁ 💚💛❤️
ጋብዢና አንቺ
ይህ ቦታ Virginia ኣከባቢ ነው ? 🙏🙏🙏🙏🙏
Yeshi are you living in America. We miss you sis!
She is not Yeshi ….her Name is Fistume..
ከአማሪካና ከሞት ማንም አይቀርም ሲባል እኔ ብቻ ቀረው ወይኔ😮😊
mastawkiyawen sayew eko ke ethiopia ayertina kemibalew bota taxsi west gebchi eko lemta nber ......
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Beteseb Gibrina bibal ayishalim Be amarigna. Erre bakachihu maninetachinin anirsa!!!
Ethiopians are not the only customers , other African country also vistiting. We should not forget that this is America not Ethiopia
@victorious.5394 It's already written in English as Beteseb Farm. So the correct Amharic version needs to represent us.