ወደ ንስሃ የሚጠሩ መዝሙራት ሙሉ አልበም። zemari Kesis Ashenafi #2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +13

    ዉስጤን እያየህ ትወደኛለህ ድካሜን አይተህ ታፈቅረኛለህ ታማኝ መድሃኒት ባለጸጋው የአባቴ ፍቅሩ ልኩስ የት ነዉ በደልን ብትቆጥስ ብትፈራረድ ከቶ ማን ይቆማል ጌታ ባንተ ፊት ይኸዉ ሰዉነቴ ይኸዉ ማንነቴ ልዋሽህ አልችልም ብርሃን ነህ አባቴ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @SahidFairu
    @SahidFairu 11 місяців тому +2

    አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @rosefloors2543
    @rosefloors2543 Рік тому +3

    ዝማሬን መላእክትን ያስማልን ቀሲስ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h Місяць тому

    ዝማሪ መለዓክት ያሠማልን

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 Рік тому +1

    Good morning abata 🙏🙏🙏❤❤❤ regim edma ketana 🤲🤲🤲Zmara melakt yasemaln

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому +1

    ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏✨️✨️✨️✨️🙏🙏

  • @Hannamariyamye
    @Hannamariyamye Рік тому +1

    ዝማሬ መልዕክተ ያሰማልን ❤

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 Рік тому +1

    እየሱስ እንዳመንኩህ ልሙት እንደወደድኩህ የህልውናዬ መሰረቶ ነህ! ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ አሽናፊ ከልጂነት እስከ አዋቂነቴ ስሰማው የኖርኩትን መዝሙሮችህ አይጠገቡም እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @arsemadoji7826
      @arsemadoji7826 7 місяців тому

      Egege betam hewati yemyasdesi mazemuer new zemar malaken yasemalegey❤❤❤ashay

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏

  • @bhcustomer-fz8du
    @bhcustomer-fz8du Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሠማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @helenseged
    @helenseged Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @SelestudekikGezahagne-fr6qz
    @SelestudekikGezahagne-fr6qz 6 місяців тому

    Amen amen kalehiwet yasemaln

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቄሲስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @arsemadoji7826
    @arsemadoji7826 7 місяців тому +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Рік тому

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yesamalin Kess

  • @gbyanshgkidan4948
    @gbyanshgkidan4948 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልኝ።

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Рік тому

    የመለአክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @aselaalzaai3491
    @aselaalzaai3491 Рік тому

    ዘማሬ መላእክት ያስማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @marthat6031
    @marthat6031 Рік тому

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዱ ምህራችን ወንድማችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም 🙏🏽✝️💒❤️

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 10 місяців тому +1

    ቸርነትህ በዝቶልኝ ነው

  • @annabiruk8313
    @annabiruk8313 Рік тому

    ልክ የት ነው የኔ ጌታ ውፍ የማይለካ ፍቅር ታድለን

  • @SinkneshMegersa
    @SinkneshMegersa 9 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @amyam2368
    @amyam2368 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @alxble6402
    @alxble6402 Рік тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Honebsu
    @Honebsu 6 місяців тому +1

    ❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape Місяць тому

    ASYANE. AMSEGENALEHU

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 8 місяців тому

    አሜን

  • @abebagetachew
    @abebagetachew Рік тому

    Heart tourching mezmur. GOD bless you

  • @ewungizachewgizachew8721
    @ewungizachewgizachew8721 3 місяці тому

    Amesgnalehu

  • @nebiyougetachew7900
    @nebiyougetachew7900 11 місяців тому

    አሜን ይቅር በለኘ።

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ Рік тому

    God bless you and your family 👪 🙏

  • @Sheto-z7j
    @Sheto-z7j 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤

  • @RahelZenebe-l4d
    @RahelZenebe-l4d Рік тому

    zemari melaekten yasemalen.

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 Рік тому

    ❤❤🙏🏾

  • @mobileshop-4958
    @mobileshop-4958 Рік тому

    Amen.Amen.Amen.Ellllllllllll

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 6 місяців тому

    እኔ አላቅም እውነት የእግዚአብሔርን ፍቅር እየበደልኩት እንኳን ከኔ አልተለየም ቀራኒዎን ማሠብ ነው ስለ ፍቅሩ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому

    ምግብ መከልከል ስለማይከብደኝ ስቡንም መተዉ ስለማይከብደኝ መንፈሴም ይጹም ጾም አስለምደኝ አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Рік тому

    🙏❤🙏❤

  • @Sheto-z7j
    @Sheto-z7j 3 місяці тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏼🤲🏼🤲🤲🤲

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 6 місяців тому

    Egzyabhare yesteligne

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Рік тому

    Zmara mlakten ysmalen

  • @mahderasefatesfaye8602
    @mahderasefatesfaye8602 Рік тому

    Egizeabhare yemsegne dese belogale wede batehe bememlsehe

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    ሰላም መምህር ድምፁ የለውም ይቅርታነ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому

    ሰላም መምህር ድምጽ የለዉም

  • @hrtube3377
    @hrtube3377 Рік тому

    no sound

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ Рік тому +1

    ድምጽ የለውም

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 6 місяців тому

    ❤❤❤