የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ንስሃ ቁ አንድ። በማለዳ የሚሰሙ። Kesis Ashenafi mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +10

    አሳ መብላት አይደለም የህይወቴ አላማ ታምር ማየት አይደለም የህይወቴ አላማ ግፊያ ብቻ መች ሆነ የህወቴ አላማ ጨርቄን ላንጥፍልህ ሆሳህና ልበል ከነዮሴፍ ጋራ ላዉርድህ ከመስቀል ከነ ማርያም ጋራ ልዉጣ ጎለጎታ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ አድርገኝ የኔ ጌታ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @danaszdire3709
    @danaszdire3709 Місяць тому +3

    ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ መዝሙሮችህ ሁሉም ለኔ ፀሎትና መማሪያዎቼ ናቸው ህይወቴን እጅግ ለውጠውኛል ረጅም እድሜን እመኝልሃለሁ ከነቤተሰብክ

  • @mekdesfekyibelu9690
    @mekdesfekyibelu9690 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያንተን መዝሙር ሳላዳምጥ መዋል አልችልም ተባረክ እድሜና ጤና ያድልልኝ ዝማሬህ በሙሉ ለኔ ትምህርት ነው በጣም ነው ማከብርህ ተባረክ

  • @buzayehusime3611
    @buzayehusime3611 Рік тому +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በዝምታ ዉስጥ በተመስጦ ሳዳምጥ መዝሙሮችህን ልክ እን አባቴ መዝሙረኛዉ ቅዱስ ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ነብስን የሚያረካ ነዉ መጽሀፍ ቅዱስን በዝማሬ እሚያስተምር ነብስን የሚያበረታ ስጋንም ያለብትን እንዲያስታዉስ የሚያደርግ ነዉ ። በጸሎትህ አስበኝ ወለተኢየሱስ ከነ ልጄ ወለተጻዲቅ።

  • @mariamawitgetiye8838
    @mariamawitgetiye8838 Рік тому +3

    አቤት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝማው

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 Рік тому +2

    ቀሲስ ልብ ነፍሴን ነው ያጠገቦት በዝማሬ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ከጤናጋር ያድሎህ🙏🏾

  • @SelestudekikGezahagne-fr6qz
    @SelestudekikGezahagne-fr6qz 5 місяців тому +2

    Kesise zemare melahekt yasemalen

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Місяць тому

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @SirgutYirgu-d9v
    @SirgutYirgu-d9v 20 днів тому

    በስመ አብወልድ መንፈስ ቅዱስ አሜን በጣም ይጨንቀኛል መኖር እያስጠላኝ ነበ ር።መ ምህር ያንተ ትምህርት እና መዝሙሮች ግን እርጋታህ አጥትን ሰርስሮ ይገባል ። ብዙ ነገሮች ያስጨንቁኛል ነገር ግን አሁን ከጭንቀቶቼ አንዱ ለሆነዉ በባዕድ ሀገር ለሚኖረዉ ልጄ የክርስትና ስሙ ኃ/ገብርኤል ነዉ ። የኔ የእናቱ ስም ስርጉተ ማሪያም ነዉ። እባክህ በፈጣሪ ስም ለ ልጄ ፀልይልኝ ።

  • @user-zu2vm4xn7w
    @user-zu2vm4xn7w 11 днів тому

    Amen amen amen❤❤

  • @user-xv6tc7wf4s
    @user-xv6tc7wf4s Місяць тому

    እግዚአብሄር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዕዶሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ልቤን የሚያረሰርስ መዝሙር

  • @user-wu9yc9on2i
    @user-wu9yc9on2i Рік тому +1

    እንደዚህ ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @yohannesyitbarek1356
    @yohannesyitbarek1356 3 місяці тому

    የተጠማችን ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ስላሰማሀን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ዬ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን ያሰማልን💞🙏

    • @tenbittesfaye8869
      @tenbittesfaye8869 7 місяців тому

      የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏💞

  • @webet2273
    @webet2273 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 4 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤የትወና ኑሮዬ መገበዝ ሰለቸኝ😢 የማስመሰል ክርስቲያንነቴን ክርስቶስ ሆይ አንተ ለዉጥልኝ አሜን😢

  • @user-rp6eg1gh6x
    @user-rp6eg1gh6x 5 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 2 місяці тому

    አምላኬ እድሜ ጤና ይስጥልኘ አባቴ ለሌጀ ፀሉት ያድርጉልኘ አመሰግናለሁ❤

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @obsananasgaeeoromoo4480
    @obsananasgaeeoromoo4480 9 місяців тому +2

    Ameen ameen ameen zimara malkti yasamalin 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @netsisisay7295
    @netsisisay7295 8 днів тому

    erafet yamesetu mezemuroh

  • @zahra1491
    @zahra1491 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @user-zc8jx9di8e
    @user-zc8jx9di8e Рік тому

    ዝማሬመላክት ያሰማልን አጥንትያሚያለመልም ዝማሬነው

  • @user-dz9xp3lo4k
    @user-dz9xp3lo4k 25 днів тому

    ቄስስ ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Місяць тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 21 день тому

    ❤❤❤❤

  • @selambekele-zd9bh
    @selambekele-zd9bh Місяць тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm Місяць тому

    ❤❤❤

  • @saragetachew5155
    @saragetachew5155 25 днів тому

    Kale hiwet yasemaln memhrachen🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
    💐💐💐👏👏👏

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux Рік тому +1

    በዝምታ መልስ አለ ከጌታ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl7pd3om1t
    @user-dl7pd3om1t Місяць тому

    ZemareI melaiket Yaisainlen egzabhere YainoerlnI

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Рік тому

    Amen Amen.

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Рік тому

    አሜን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Рік тому

      እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Рік тому

    Amen amen amen egziabihir ymesgen

  • @user-hj3mx6kw4o
    @user-hj3mx6kw4o 2 місяці тому +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @wubalmgabera2566
    @wubalmgabera2566 Рік тому

    Amen

  • @tensaiemola8932
    @tensaiemola8932 Рік тому

    Thanks!

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  Рік тому

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ትንሳኤ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @jemilayasin7200
    @jemilayasin7200 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @buzeedao9209
    @buzeedao9209 Рік тому

    💒🕊❤❤❤🙏

  • @amanuel2727
    @amanuel2727 Рік тому

    ❤❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 3 місяці тому

    ❤❤❤❤