Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለኛ አማራወች አባትም ሲኖዶሰም የለንም በጣም ጨካኞች እና ዘረኞች ናቸው እናወቃለን ደምፅ ሲሆኑ👉 ሰለዚ አማራዬ ፈጣሪ ብቻነው ካየንም የሚያየን የሀወይ አትረሳን 💔🙏
በጣም አመሰግንሃለሁ፣ጀግና ነህ ፣ለዕዉነት መቆምህ በጣም ያስከብርሃል፣ተባረክ።
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
እውነት ነው አንድ መንፈሳዊ አባት ዘር ሳይለዩ ለሁሉም እኩል ድምጽ መሆን ነበረባቸው
እናንተየትግራይን ህዝብ ለጣጥፋት ሻቢያና መከላከያን ተከትላችሁ ዘምታችኋል የትግራይ ህዝብ ግን ወደናንተ አልዘመተባችሁም የአማራ ጳጳሳት ያልቅሱልህ
@@Home_21-u7p ምናልሽ መቼነው አማራ ትግራይላይ የዘመተው እናተ ናቹሁ እንጂ ክልላችንን ድረስ መታችሁ እደ ጅጀሮ መንጋ ያወደማችሁት የደፈራችሁት የዘረፋችሁት በቃ እናተ ህፍረቶዘትም የሚባል ነገር አታውቁም አይደል የወያኔ ብችሎች ማነው የጦርነት ቅስቀሳም ትኮሳም ሲያደረግ የነበረው ከአማራ ሱዳን ይሻለናል እሮኬት እየወረወረ ከዛም ጦርነቱ ከተጀመረ በመላም ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ ብሎ ዘሎ ክልልሉ ድረስ ሰተት ብሎ የገባው !!!
ድንቅ ሰው ❤
እግዚአብሔር እድ እድ ሜና ጤና ይስጥህ ።
ወይ ወንድሜን የልቤን ተነተንከው እኮ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ❤ አክብሮቴ ይድረስህ
ጎበዝ ወቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል እንዲሉ አዉርዷቸዉ?????
ትክክል ነህ ወንድማችን የእኛም የአማራ ሲኖዶስ በቅርብ ጊዜ ይቋቋማል አማራ በሚከፍለው አስራት በኩራት ነው። ይህ ደግሞ በአጭር ጊዜ ይደረጋል።
አሣዬ👍👍👍👍👍
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!!
ልክ ብለሀል ወንድማለም
እውነትም አሳዬ ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባል የለም 👌👍
አሳየ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ የኦርቶዶክሰን ሲኖዶሰና የፓትሪያርኩን ጉድ ጉድ አሰማኸን እጅግ ያሳዝናል ።
አሳየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተገቢ መልእክት ነው!!
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡በየአቅጣጫው።ፓትሪያርኩ፡መርጦ፡አልቃሽ፡ናቸው።
እሳቸውን መተው ነው አይስሙም ቅድስ ስላሴ መስቀል ሲረገጥ. ዝም ብለዋል
የኦሮቶዶኩሳዉያን እልቂት ቀንደኛ አመቻች የሆነዉን ምቾት ያንገላታዉን ሲኖዶስ ተብዬ ከነጫንቅላቱ አገኘኸዉ ተባረክ !
ትክክል 🙏❤
ቅዱስ ሲኖዶስ የሚባል የለም
ፖለቲከኞች ንስሀ ገብተው ገዳም ቢገቡ ደጋጎች ወጥተው መሪ ቢሆኑ
Exactly Asaye
በኔዘመን የሐይማኖት አባቴመሪ ይኽንአለምንቀው በወር የሚሠፈርላቸውን ደሞዝ ምሥኪንድኾችን ይረዱየነበረው ብፁአቡነተክለሀይማኖት ከ፲፱፻፸ ዎቹ ከአወቅዃቸው እሥከህልፈተኽይወታቸውድረሥ የማቃቸው እውነተኛ ሥለሀቅየቆሙ ለነዋይ ብፁእነታቸው እራሣቸውን ያላሥገዙ ...እረሥለብፁእነታቸውጥንካሬ ተጠቅሦአያበቃም።ከብፁአቡነተክላሀይማኖት ከዚኽአለምእረፍትበዃላ የእምነት አባትካጣን የኽው ፭አሥርተአመታትኾነንእኮ።አቤቱጌታሆይ ይቅርበለን የሚበጀውንነገርለሀገራችንኢትዩጵያይሥጠን።አሜን
የዛኔ መናገራቸው ትክክል ናቸው አሁን ዝም ማለታቸው ግን ስህተት ነው
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ18 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
🙏
እድሜ ጤናውን ይሥጥህ አሣየ ደርቤ ❤
እሳቸው እኮ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር የሚሰሩ ናቸው ፣ኦርቶዶክስነታቸው ያጠራጥራል።
አይ አሳዬ የአባቶች ጉዳይ የራሳቸውን ጥቅም እና መቀመጫቸውን እንጂ በጎቻቸውን ከረሱ ከረሙ ዋጋቸው ይከፈላቸዋል የዲያቅልጢያኖስ ጊዜ እየመጣ ነው የፈተናና የሰማዕት ዘመን ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
እመኑኝ አብይ በቅርቡ ይበላቸዋል! አሁን ዝም ያላቸው እሳቸውም የፕሮጀክቱ አካል ስለሆኑ ነው!
እኔ፡እምለው፡ሲኖዶስ፡እኮ፡ቅዱስ፡የሚለው፡ቆዬ፡በነ፡አቡነ፡መርቆሬዎስ፡አሁንማ፡ወዳጄ፡እነ፡አባ፡ለከርሱ፡ናቸው፡በዚህ፡ዘመን፡ጳጳሲትና፡ቤተ፡ክርስቲያን፡የተመቻት፡የለም፡ነው፡የሚሉት፡እነ፡አባ፡እገሌ
Thank you Victory for Amhara FANO 💚💛❤️💪🏽
ድሮስ ከወያኔ ምልምል ካድሬ ምን ይጠበቃል! ከረከሰ ቆየ እኮ!! ክብር የራቀው መነኩሴ።
አባቶችን እኛ የምናቀው ጥሬ ቆርጥመው ለፈጣሪያቸው ያደሩ በጎቻቸውን የሚጠብቁ መልካም እረኞች ነበሩ የዛሬዎቹ በባንክ አካውንታቸው ምን ያህል ሚሊዮን ብር ገባ ብለው የሚያሳስባቸው ስለሚነዱት ዘመናዊ መኪና የሚጨነቁ ሁነዋል 😠
ለዘራቸው የሚያደሉ ናቸው
ሽልም ከሆነ ይጠፋል ቦርጭም ከሆነ ይለያል አደል አበው የሚሉት? ስለዚ ብዙ እየታዘብን ነው? እንኳን ለሕዝብ ይቅርና ? የራሷን የእግዚአብሔርን ቤተመቅደሥ ሲፈርስና ሲዘበትበት ፖለቲከኛ ሲፈነጭባት ማንም ሲያቀረሽባት ? ተው ባይ እደ አቡነ ጴጥሮሥ ሀገርና ሐይማኖት የሚጠብቅ አተን ነው በተኩላ ምንበላው ጊዜ ይፈርዳል❤😭!!!
አሳዬ, totally agree with you 👏 ሁለት ግዜ ሚዲያ ላይ ወተው ወንበዴ ትግሬ ሞተ ብለው ያዙን ልቀቁኝ ኡኡ ሲሉ ነበር .. ከዛ $20 ሚሊየን ብር ይዘው ለወንበዴ ትግሬ ስተው መጡ .. ለአማራ እና አፋር ሲሆን ግን ምንም የለም 🤔 አማራዬ ገንዘብህን ለአማራ / ፋኖ ብቻ ስጥ::
በጣም ግርም የማለኝ እኔም እስከአሁን ያችኑ ትነሽም ብትሆን ለእነዚህ አማራን ለማያውቁ ጳጳሳት ተብየዎች ቀለብ ሠፈራ አስተዋጽኦ አደርጋለሁ።እጸድቅ ብዬ !አባካችሁ የምትሰጡትን ገንዘብ ለተቸገረና በርሃብ አለንጋ ለሚጠበሰው አማራ እንስጥ ??? እንዴት አማራን ለማያውቅ ስብስብ እንቀልባለን ???
እናመሰግናለን ወንድማችን አሳዬ❤
እውነት ነው አሴ ። አሁን ላይ ሲኖዶሱ ተጠልፏል ። ለምዕመኑ ምንም አይነት ከለላ ጠበቃ የመሆን አቅም የለውም ። አቅም ቢኖራቸውማ የፋኖን ትግል በደገፉ እና የእያንዳንዱን የምዕመን የዘፈቀደ ግድያ በየጊዜው ባወገዙ እና እስከ ዘመቻ መጥራት በደረሱ ነበር ግን የለም ።
💪💪💪💪👈
አባቶች ከምንላቸው አብይ አይሻለን ይሆን?ምክኒያቱም ጠላት ወዳጅ ተብሎ ለመጥራት አያስቸግርም አባቶች ብጹዐን ሊቃነጳጳሣት የበጎች እረኛ የተባሉት በጎቻቸው በተኩላ በቀበሮ በጅብ ሲበሉ ማዳን ቢያቅታቸው እረኛ እንዴት ከቀበር ከተኩላ ከጅብ ጋር የመስማማትን ያህል ዝም ይላሉ እነዚህን የስም እረኞችን ከግብሩ የሌሉበትን ለቤተክርስቲያንና ለክርስቶስ ለበጎቹ ጠላት ወይስ ጠላት?
Asaye 👍👍👍
ዘር ከልጓም ይስባል ስልጣን ላይ የማመጣቸው ትግሬነታቸው መስሎኝ
አባታቾን ልጆችወን እኩል ይዩ!!! መሰቀሉን የጨበጠ ሀይማኖት አባት ማዳላት የለበትም ለውነት መቆም ለውነት እንደ አቡነ ጴጥአሮስ መሷእትነት መክፈል ያስፈልጋል!!!
አዎ አሣየ ደርቤ ሐቀኛው ሐቁን ንገራቸው!!❤
Amen iwunetihin new. Alchemerikim, alkeneskim. Meneger silemigeba ingi.
ወንድሜ ተባረክ እውነቱን ስለተናገርክ በዚህ ስው ዘመን ነው ቤተክርስትያን የወደቀችው አሁንም ተግባር ከሌላቸውየቤተክርስትያንመራዎች ፈጣሪ እንዲታደገን አጥብቀን እንጸልይ።
በደርግ ጊዜ የወያኔ ጋዜጠኛ በነበሩበት ግዜ የቀበሮ ባህታዊ' እያሉ ሲሳደቡ ነበር : አሁን እራሳቸው የቀበሮ ባህታዊ ሆኑ::
አሳዬ፡እውነት፡አሳዬ።እንዲህ፡የተሸፋፈነውን፡የተደበቀውን፡ሁሉ፡እንዲህ፡ግልፅ፡አርገህ፡አሳየኸን።ከፍተኛ፡አድናቆትና፡ክብር፡አለኝ።አንተ፡የአቅምህን፡በምትችለው፡አቅም፡ታግለሃል።ሰሚ፡ካለ፡ነግረሃል።ውለታህ፡አይረሴ፡ነው።
በትክክል !!!!
አስመሳይ ዻዻስና ሲኖዶስ ነው
ሲኖዶሱም ጳጳሳቱም የካድሬ ጥርቅሞች ናቸው:: አማራም ካድሬዎቹን አቡነ አብርሃምንና አቡነ ጴጥሮስን አባርሮ የራሱን ሲኖዶስ መመስረት ነው ያለበት::
በአሁኑ ሰዓት የቆሙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አባቶች የዐማራው የኦርቶዶክሳዊት አማኞችን አስረው እያስገደሉት። የሚዲያ ገንዘብ ሰብሳዊ አደራጅተው በውጭ ያለውን መስለብ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት ቢያንስ ለተራበው ወገኖች እንዳደረስ በሁለት በኩል እየገደሉት ነው ። ፈጣሪ የእነሱን ነገር የዐማራው ህዝብ ሳያልቅ ያሳየን።
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤
አሳዩ እኝህ የውያኔ ካድሬ ናቸው ሃይማኖት የላቸውም
የሀይማት መሪዎች ስለተኙ ምመናን በየቦታው እያለቁ ቤተክርስቲያን በየቦታ እየተቃጠለ ይገኛል በጣም ያሣፍራል
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዳር ሆና የህዝቦች ስቃይ ግድያ እየተመለኸተች ነው ልብ እንበል ከ99 በጎች አንዱ የጠፋ ጊዜ ጌታችን 98 ትቶ አንዷን ፍለጋ ሄዷል! ለፍራንክ ፍለጋ ህዝቦችን እንደሚሰበስበው ሁሉ ህዝብ ሲሞት ዝምታው ምንድን ነው???
በዘር ቫይረስ ስትጠቃ እንዲህ ነው የእግዚአብሔር መንገድ ወይም ምርጫ ከሌለበት ቆጥህ ላይ አትወርድም ወይ ያች ቀን ለሁላችንም የፍርድ ቀን ናት😢
❤😢
አባቶቻችንም፡የተፈተኑበት፡የሚያሳዝን፡ዘመን፡ነው !!! አባቶቻችንም፡በጣም፡ያሳዝናሉ፡የዚህ፡ትውልድ፡አባቶች፡በመሆናቸው። እንፀልይላቸው። አባቶቻችንን ፡አንዝለፍ። እነሱ፡መስቀል፡እንጂ፡የጦር፡መሳሪያ፡አይዙም።እስኪ፡ወደራሳችን፡እንመልከት፡ አማራራራራ ፋኖ፡ብቻነው፡ኢትዮጵያ ፡ውስጥ፡የሚፈፀመውን፡ግፍ፡ተቃውሞ፡ከነዘረማንዘሩ፡ሆ ሆ ሆ ብሎ የተነሳው። አሁን፡ይሄንን፡ትችት፡የምታቀርቡት፡ሁሉ፡አሁን፡ቀና፡ስላላችሁ፡ነው። ዝም፡በሉ። እግዚአብሔርን፡ፍሩ። ሁሉም፡ኢትዮጵያ፡ ላይ፡ለደረሰው፡ትውልዱ፡ተጠያቂ፡ነው። ተጠንቀቁ ፡እንደወሬ፡መፍረድ፡ቀላል፡ነገር፡አይደለም።
hulum gotegna hunual Asaye
ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ናት ወንድማችን እግዚአብሔር ግን ሁሉን ማደረግ ይችላል '!!!! የቤተክርስቲያን አምላክ ከተገፉት ይቁምልን !!!
የታወቀ ነው እኮ ኢትዮጵያውስጥ በዘር ነው እንባውም ሚመጣው ከባድ ነው
በርታ
አሳየ የልቤን ስለተናገርክ እግዚአብሔር ይስጥህ በእኔ እድሜ ካየሁአቸው የኦርቶዶክስ ጳጳሶች አባታችን ፓርቲያርክ አቡነ ተክለሃይማኖት ቀጥሎ ይሄ ሰይጣን ከአሜሪካ ያመጣቸው ወያኔ የአባረራቸው በቅርቡ ከዚህ አለም ፍዳ የተገላገሉት አባታችንን ነው ኦርቶዶክስ በትክክለኛ አባት የተመራችው የአሁኑ የሚገርመው የፖለቲካ ድርጅት እንጂ የሃይማኖት ተቋም አይመስልም እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ከእነ አቡነ አብርሐም ጀምሮ አቡነ ኤርሚያስ ብትል ሁሉም እንደ አቶ ሩፋኤል አይነቶቹን ትተህ ለንዋይ ያደሩ ናቸው ።።እነደ አቡነ ጳውሎስ አይነቶችም በትክክል የሕዝብ እረኛ የሆኑት አጠገቡ ቁጭ ብለው የሚሰራውን ግፍ እና ነውር በፊትለፊት የተናገሩ ትክክለኛ አባት ነታቸውን አሳይተውናል አሁን ኦርቶዶክስ ጳጳስ የሚባል የላትም ድሮም በቪ8 የሚሄድ የመቶ ሺዎች ብር ስልክ የሚይዝ አባት ከእግዚአብሔር ሸሽቶ አለማዊ ሆኖአል ።።ትዝ ይለኛል አቡነ ተክለሃይማኖት በግድ ነው ጳጳስ የሆኑት ሊያመልጡ ሲሉ ሁሉ ተይዘዋል ጫማ በስንት መከራ ነው ያረጉት ።አሁን እንሱ ትቶ ጎበዝ ጎበዝ የኦርቶዶክስ ልጆች በውጪም በውስጥም ያለው በመደራጀት በኦርቶዶክስ ላይ የሚሰራውን ግፍ ቪዲዮም በማሰባሰብ ለአለም ማሳወቅ በውስጥም መስዋእትነት እስኪከፈል ካልታገልነው ፡ኦርቶዶክስን ታሪክ የተነሳ ነው ባለፈው የአባይ ግድብ የሄዱ ጊዜ ጥቁር ጫማ አርጎ ሶሉ የመስቀል ምልክት አለው የሚረግጠው ኢቢሲ ላይ ብትገቡ ታገኙታላችሁ አሁን ማክሮንን ሲቀበል የመስቀል ቅርፅ እና ስእል ያለውን እረገጠ አስረገጠ ።ከዚህ በላይ ዝምታ ኦርቶዶክስን ፡ትቶ ፡በልጽግና እንደመጠመቅ ነው።።
ሃይማኖታችንንእኮ ከሸ
አማራ የሀይማኖት አባት የለውም😢
You are right He was crying when itwos in Tegray know he never say nothing what a pope.
ግን ቅዱሥ ሲኖዶሥ አሣየ ደርቤ?
😊አማራውያን ሰለ ኦርቶደክሰ ያለንን አመለካከት መፈተሽ አለብን። የሀይማኖት አባቶቾ እኮ የዘነጡ ከድሬወች ናቸው። በየወሩ ደሠወዝ የማከፈላቸው መሬትን ለመርገጥ የሚጠየፉና ሀላፊነታቸውን የረሱ ናቸው። በበኩሌ ኦርቶደክስን ከተውኳት ቆይቻለሁ። ሰለዚህ አማራወች ለቤተክርሰቲን የማሰጡትን ማቆም አለብን። ሲቀጠል አማራዎች ሰለራሳችን ተቋም ግግንባታ ማሰብ አለብን። ጊዜ የለንም ጎበዝ።
ንገርልኝ አሳምረህ..... አባት የለም እበት እንጅ
ወቀሳው ተገቢነትና አስፈላጊ ነው። ግን አባታችንና ሲኖዶሱ (ጳጳሳቱ )ራሳቸውን በክርስቶስ መነጽር ራሳችሁን እዩበት በዚህ ምክንያት እንደሌሎቹ ለአማራ ሲኖዶስ ይቋቋምልን የሚል እንቶ ፈንቶ ጥያቄ የሚኖረው አንድም አይገኝም መሸሻው ፣ መጠጊያው ሀይሉም እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ነው ።
ቅዱሥ ሲኖዶሥ አለ ወይ አሣየ ደርቤ?
የትኛውን ሲኖዶስ ነው ? በስልጣን ፣ በገንዘብ ፣ በዘረኝነት እና በሆዱ ጎራ ለይቶ ሲራኮት የሚውለውን ሲኖዶስ ነው ? መንጋው እንደ በግ እየታረደ "ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በእውነት እንቅልፍ ይተኛሉ " እያለ እንደ አንድ ተራ ካድሬ የሚያላዝን ከርሳም ሀሳዊ የሃይማኖት አባትን ነው ? ነው ወይስ ስለ በርገር መብላት የሚሰብከውን ሀሳዊ ጳጳስ ነው ? መንጋውን እንዲጠብቅ የተሰጠውን አደራ የሚወጣ ጳጳስ የለም አትሸወድ ።
አሳዬ ለአባቶች ክብር ስጥ እግዚአብሄር ነው የሾማቸው ምንም ቢሳሳቱ እንኳን ክብር ስጥ ትግሬን ከአማራው ለማያያዝ .....ምነው አጀንዳ ወሰድክ እንዴ....ዋ አሳዬ ዋ አሳዬ ክብርህን ጠብቅ
እኔ ገና አቡነ ጳውሎስ ካድሬ ናቸው አቡነ ማትያስ ካድሬ ናቸው የኦርቶዶክስ እና የአማራ ጠላት ናቸው ብዬ ተናግሬ ነበር ሲሰድቡኝ የነበሩት ግን የራሴው አማራዎች ናቸው ሆዳም አማራ አለቅላቂ
Dedeb
አሁንም እኮ የአማራ ልጆች ናቸው ፕሮፋይል አድርገው የሚዞሩት ምድረ አሽቃባጭ ላማራ ዘር ጥፈት ዋነኛ ተጠያቂ ይሔ ካድሬ ነው። ትግሬም ሆነ ኦረሞ ሐይማኖት የላቸውም ያማራ ልጆች ንቁ
ሲቀጥል ወያኔ በመሸነፉ በጣም ተበሳጭተዋል ለዚህ ደሞ አማራን መበቀል ይፈልጋል ይሄ ካድሬ እመኑኝ ያማራ ህዝብ ሲጀመር ስለሀይማኖት ት/ትየት አውቀው ልጃገረዶችን ሲያጫውት እየዋል እንደውም አብይ ቪዲዮ ይዞበታል እየተባለ አይደልምደ ይ ሔ ቆሻሻ💊🌵👎
@jemijemi2710 ይህን ነገር በድፍረት ስናገር ባለቤቴ ትግሬ ነች ልጆች ወልደናል አብረን ነው ያለነው ግን እውነት እውነት ነው ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋት የወያኔ ትግሬ ፖለቲካ ምቀኝነት ክፋት ነው እንዳልከውም እኔ በደንብ አቃቸዋለሁ ቤተክርስቲያን ሲሔዱ ሲፀልዩ አማኝ ይመስላሉ ግን የጥፍር ቆሻሻ የምታክል እምነት የላቸውም አራት ነጥብ።
🥱😭🤧
Ewnet gin minhonew abatoch min nekachew yasazinal
Orthodox belikawunt tmera ,sinodos yibeten ,hebtachewun lebetekrstyan yasrekbu !!!!
በነፃነት ስም ለፀብ ሁከትና ህዝብ ለማጋደል የተነሱ ፀረ ኣፍሪካውያን በየጎሳ ስም ስር ተደብቀው ተቆርቋሪ መስለው ሰላም ዕየነሱ ዕያደኸዩ ዕየገደሉ ይገኛሉ። ምን ለማትረፍ ነው፧ ለቅኝ ገዢዎች ዕያደላደሉ ነው። ኣዎ ለፍልፈው ኣታለው ፖለቲከኛ ነን ብለው ዝርፊያን ኣጧጥፈው ከብረው ለመጥፋት ዕንጂ ለሃገር ኣይበጁም። በዖሮሚያ ክልል ስልጣን የያዙና በትግራይ ክልል ስልጣን የያዙ ከሶማሌ ክልል ባላነሰ ከፍተኛ የማዕድን የከብት የዕንስሣ ቆዳ ጫትና ጥራጥሬ በድብቅ ዕያሸሹ ዕየሸጡ በውጪ ሃገራት ባንኮች ዕያስቀመጡ ነው። ዒትዮጵያን ባለቤት ጠያቂ የሌላት ሃገር ኣድርገዋታል። ሌላ ሙያና ችሎታ ስለሌላቸው የህዝብ ኣደራ ቦታ፣ የኣስተዳደሩን መድረክ ዕያገሙት ነው ዕንደ ፕሮቴስታንት ሃይማኖት። ሁሉ ነገር ኣፍሪካ ቀንድ ባሉ ዕጅ ሲገባ ይቆንሳል። ደደብ ኣረመኔ ዘራፊዎች ስንል በምክንያት ነው። መንግስታዊ ማውቀራዊ ዝርፊያ በመንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕውቅና ዕየተካሄደ ነው። በማረጋገጫ የተደገፈ ነው።ዒትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ውድ ማዕድናት ዳይመንድ ከዕንጨት ውዱና ለሚሊያርደሮች የቤት ዕቃ ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ነው የሚገዛው፣ ያ ገቢ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ለኒውክለር ሃይል ማመንጫ የሚያግዝ ማዕድን ተሽጦ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ወደ ጎረቤት ሃገራት በድብቅ የሚጋዙት ሁሉ ሃብቶቻችን ናቸው የተማረ ሰውን ጨምሮ። የኢትዮጵያን ህዝብ ኣልፋችሑም መላ የኣፍሪካን ሕዝብ ዕያጋደላችሑ ኣሳዝናችሑ ለመክበር ብቻ ታጥቃችሑ የተነሳችሑ ፈጣሪ ኣምላካችን የድርጊታችሑን ዓፀፋ በቀል ከሱ ተቀበሉ። ኣምላኬ በህይወቴ ዕያለሁ ያሳየኝ ። የህዝባችን ዕንባና ደም ጠርጎ ወደገደል ይውሰዳችሑ ዕናንተ ዕርጉም ሰይጣኖች።ወታደሩ የፖሊሱ ክፍልና የፀጥታ መዋቅሩ ህግ ተመርኩዞ ኣሰራር ኣይችሉም ያም ንቃተ ህሊናቸውም ሆነ ዕውቀታቸው ከዕንሥሳ ኣይለይም። ሕብረተሰብ ወይ ህዝብ ስንል የግለሰቦች መጠራቀም መሆኑን ይረሱታል። በኣንድ ግለሰብ ላይ ያለ ህግ ድጋፍ ጭንቀትም ሆነ ሽብር ማድረስ በህብረተሰብ ላይ ማድረስ ነው። ጤነኛ ዜጎች ኣምራች ዜጎች ዕናፍራ ሲባል በመግደልና ሬሳ በማሳየት በማስፈራራት ኣደለም፣ ይህ የጦርሜዳ ቄንጥ ማስፈራሪያ ነው። ሰላማዊ ሕዝብ መሃል ኣይሰራም። ኢሳይያስ ኣፈወርቅንም ብቻውን ያስቀረው ኤርትራውያንን ስደተኛ ከዒትዮጵያውያን ባላነሰ ብዛት ዕንዲኖራቸው የሆነው በዚሁ የተሳሳተ ዕምነታቸውና ድርጊታቸው ነው። ደደብ ኣስቀያሚዎች። የደርግ ወታደሮች ስንል የነበረው ህዝብን ክደው ዕረስተው የወር ደሞዛቸው ዕንዳትቀር ብቻ በማሰብ የልፈፀሙት ግፍና ወንጀል ባለመኖሩ ነው፣ ይኸው ዛሬም በተመሳሳይ ኣፍሙዛቸውን በህዝብ ላይ ኣዙረው ዕየገደሉን ነው። ደሞዙ ከማጅራት መቺዎቹ ኪስና ሃብት ዕየተፈለቀቀ የሚከፈላቸው ስለመሰላቸው ነው። (ሶልጀር) ትርጉሙም ለገንዘብ ሲሉ ታጥቆ ነፍስ የሚያጠፋ፣ የራሱንም የሚሰዋ ማለት ነው ከሞላ ጎደል ትርጓሜው።
እኛ ዘረኛ
ያሳዝናል የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያው ሲኖዶሱ በካድሬዎች መሞላቱ 2:37
በገንዘብ ያልተገዛ የእምነት አባት ሽማግሌ ወዘተ ወዘተ አገሪቱ ዉስጥ አሉ ወይይይ።
ሰው ተፈጠረ እንጅ ጀሮና አዕምሮ መቸ ተሰጣቸው?
Dedeb dngay
kidus aybalum ergum nachew hulum
ጳጳሳቱ መንጋውን ከመጠበቅ ይልቅ የየሀገረ ስብከታቸውን ገቢ መሰብሰብና በመከፋፈል ላይ ተጠምደዋል። ከየደብሩ ገቢ ላይ 20% እየተቀነሰ ለሲኖዶሱ (ለጳጳሳቱ) ገቢ ይደረጋል ይሁን እንጂ አንድም የልማት ሥራ ሠርተው አያውቁም። ሲኖዶሱ የመቄዶንያን ዓይነት አንድም ተቋም የለውም። የሚገርመው ነገር ምዕመኑም ሲኖዶሱ ይህንን ሁሉ ገንዘብ ሲሰበስብ ምን አየሰራችሁ ነው ብሎ አይጠይቅም። በእኔ በኩል ሲኖዶሱ የኢት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ የበላይ ጠባቂነቱን ሥራ ትቶ ወደ ንግዱ ዓለም የገባ በመሆኑ "ቅዱስ ሲኖዶስ አክሲዮን ማህበር " ቢባል የተሻለ ነው።
ወዳጄ ስለ ሃይማኖቱ መሪዎች ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ግን በተለይ አሁን ይህን ማድረግ ለማን የበለጠ ይጠቅማል?ብሎ መጠየቅ ተገቢ አይመስልህም ?
Cheru medhaniyalem hoy abatochi yelunmna ende sematochu abune petros ena abune mikaheil yalu abatochi asnesaln
This is best of analysis by now senodos is killer than gvt
ESACHEW LE TIGRAY ENBACHEWEN SIYAFESU ANTEM HONK ZEROCHEH SETSADEBU NEBER AYDELEM ESACHEW EGNAM ETHIOPIAWIAN BTALKUM ANALEKSEM KFATACHEHUN ASAYTACHEHUNAL
እግዚአብሄር ዋጋቸዉን ሰጥቶ ከተቀመጡበት አምላካዊ ዙፋን በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ያዉርዳቸዉ አይቀርምም 🙏🙏🙏
Be Tam tikikil kibret yestilen wendimachin.
የምትናገረው እውነትን ተከትለህ ነው ቀጥልበት
በትግራይ ጦርነት ወቀት በብሄር ትግሬ የሆኑትን እየጠቆሙ-ሲያሳስሩ-ቦታቸውን ሲወስዱ-ሲያሽረሽኑ የነበሩት አብዛኛው የአማራ ቄሶች ነበሩ። ያሳዝናል
Yezendowun iras yemiketekitew iskimeta dires, magaletu asfelagi new.
አሳዬ ከዚህ በፊት በጻፍካቸው መጽሀፎች አድናቂህ ነኝ ነገር ግን አሳዬ የፖለቲካ ጉዳይ አይሆንልህም ለምን መሠለህ አንተ ፖለቲካ የሚባል ነገር ከስረ-መሠረቱ አልገባህም፤ፖለቲካ ተብሎ ንጹህ ፖለቲካ የሚባል ነገር የለምና ሁሉም ነገር ሴራ እና በሴራ የተከበበ ስለመሆኑ አልገባህም ቢገባህ ኖሮ ከሀገር ባልተሠደድክ
Ye amara kesoch aydelem ende yetgrayn tornet simeru yeneberew gb kemibelah beltehw tekedes blew torunetun simeru yeneberew wendmochachn simetu ybelachee blen medegefachn yhen hulu ametabn ewnetn snamn fetari ytarekanal ahunum ewnetn slalamenn.fetari endet ytareken
ምኖው እንግዳነህ የኢትዮጵያ ኣ/ቤ/ክ እኮ ፖትሪያርክ አብይ ኣሕመድ ነው
አትዋሽ የተገደለው ፋኖ ነው ኦርቶዶክስ አልሞተችም
ይሄ የአዛባ (ሰገራ) ካድሬ አስተያየት ነው።
እንደኔ ግን ከታላላቅ አባቶች ጋር ያለንን ትችት ያዝ ብናደርገው ጥሩ ነው አባቶችን የመተቸት ሞራል ከየትኞው እውቀታችን አንፃር ነው እነሱ ለእራሳቸውም ተቸግረው ነው ያሉት ይመሥለኞል
በምን አወክህ? ምነው ጣሊያንን ያልፈሩ መድፍ ያልፈሩ በጥይት መደብደብ አልፈሩም ይልቅ አወገዙ ጣልያንን በድፍረት አወገዙ እኚህ ጳጳስ እውነት መስክረው ሰማዕት ሆነዋል ሀውልት ቆመላቸው በልባችን አሉ ።የአሁኑ ጳጳሳት አትናገሩ ተዋቸው እሺ እንተው ምነው የቀድሞዋቹ ማ ቀስቅሷቸው እውነት መስክረው ሰማዕት የሆኑት።
@AndsewSle እነሱን ከመተቸት በፊት እኔ ምን አደረኩ ማለት ይቀል ይመሥለኞል።
@@zerihunarega2469 በግ ጠባቂ ና በጎች እኩል አደሉም ።በጎች ተኩላ ሲያዪ ይበረግጋሉ ይጨነቃሉ ሊበላቸው ነዋ ላለመበላት ይጣጣራሉ በአቅሚቲ የበግ እረኛው አቅም ያለው ዝም ይበል ይበሉ አንናገረው እረኛውን እናበረታታው ።ተኩላ ፈርቶ ይነክሰኛል ይበላኛል ብሎ ይበሉ ይላል።አዋ ምደኛ ጠባቂ በጎቹን ያስበላል እውነተኛ እረኛ ከተናጣቂ በጎቹን ከተኩላ ተፉልሞ ያድናል ስለበጎቹ ይቆስላል ይሞታል የወጌል ትእዛዝ ነች ።እረኝነት ፈርቶ ከመጠን በላይ ታግሶ አፍሮ አይሆንም ።አየህ የኔ ድርሻ እረኛዬ ተነስቶ ሳየው ወደሱ መጠጋት ነው ላለመበላት ከሱጋራ ሆኜ ስፋለም ተኩላውን ተኩላው ይተወኛል ይሸሻል ።አየህ የኔ ድርሻ።አየህ የበግ ጠባቂ ድርሻ።ድርሻውን እረኛ ካልተወጣ ማስታመም እስከመቼ ስላንተ እዲቆስል አዲሞት እዲጠብቅህ አደራ የተሰጠው መታረድ መፈናቀል መቃጠሉን ተወዉና መስቀል ሲረገጥ ዝም ካለ እረኛህ ያኔ ተጠራጠር እረኝነቱን አበቃ እና እናስታም እስክጠፋ።የሚያስተባብረን በርቱ በርታ ብሎ ለሀቅ የቆመውን እረኛ ትፈልጋለህ እጂ ተበልተህማ አታልቅም።እኔ ምንአደረኩ ልበል አፌን ልዝጋ ካድሬነኝ።ወይስ ነህ ራስክን መርምር ዝጋ የምትለኝ።በርግጥ አባቶች ቢቃወሙ የከሌ ደጋፊ አሸባሪ ይባላሉ ወይም ተለጣፊ ባዳ ይባላሉ ጭንቅ ነው ፊትለፊት የመጣን ነገሮች ማለፍ በግልፅ መስቀል ሲረገጥ ፀጥ ።ምዕመን በግልፅ ሲፈናቀል ፀጥ ሲራብ ሰምቶ ፀጥ ።እራሴንማ መረመርኩ አቀዋለሁ ያላወኩት የወኩት የመሰለኝን እረኛነው???🤔
@@zerihunarega2469 የምንትችት እኔ በግ እነሱ የበጎች ጠባቂ ከተኩላ።እና እረኛዬ ካልጠበቀኝ አንድ ባንድ ከተበላሁ በኋላ አላየሁም ሊል ነው ካለማ አደራውን በላ ምንደኛ እረኛ ነውና።በግ ተኩላ ሲያይ ይሸሻል እረኛው ከተበላ ይበተናል አንድ እረኛው ነውና።እና እኔ ምናረኩ ልበል አልናገር ለምን ተበላሁ ተበሉ አልበል አፌን ልዝጋ።ከወዴትነህ ???🤔ብዙ አገልጋይ አባት አለን አዱ ቢሞት ለበጎቹ ሌላውን የሚጠብቁ ብዙ ጠባቂ እረኞች አሉ።ያሉት ግን የገዛ መስቀልህ ሲረገጥ ያዮ አውራው ጠባቂህ እረኛህ ዝም ካለ መፍራትነው እረኝነቱን ነገ አንተም ስትረገጥ አብሮ ላለመርገጡ።እሱ ቢረገጥ ግን በጎቹን ጩሁ ኡኡ በሉ ይላል ለምን?ማንንነው የሚጠብቀው።ተኩላ ፈርቶ እረኝነት ይሆናል????🤔ከወዴት ነህ መርምር እራስህን።እኔ ራሴን መረመርኩ አወኩት ራሴን ያላወኩት አውቀዋለሁ ያልኩት እረኛ ጠባቂ የተባሉትን ነው
እናንተ እማ አንድ ጊዜ ተገነጠላችሁ ሁለተኛ የትኛውን ክልል ነው የምትገነጥሉት?
ለኛ አማራወች አባትም ሲኖዶሰም የለንም በጣም ጨካኞች እና ዘረኞች ናቸው እናወቃለን ደምፅ ሲሆኑ
👉 ሰለዚ አማራዬ ፈጣሪ ብቻነው ካየንም የሚያየን የሀወይ አትረሳን 💔🙏
በጣም አመሰግንሃለሁ፣ጀግና ነህ ፣ለዕዉነት መቆምህ በጣም ያስከብርሃል፣ተባረክ።
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
እውነት ነው አንድ መንፈሳዊ አባት ዘር ሳይለዩ ለሁሉም እኩል ድምጽ መሆን ነበረባቸው
እናንተየትግራይን ህዝብ ለጣጥፋት ሻቢያና መከላከያን ተከትላችሁ ዘምታችኋል የትግራይ ህዝብ ግን ወደናንተ አልዘመተባችሁም የአማራ ጳጳሳት ያልቅሱልህ
@@Home_21-u7p ምናልሽ መቼነው አማራ ትግራይላይ የዘመተው እናተ ናቹሁ እንጂ ክልላችንን ድረስ መታችሁ እደ ጅጀሮ መንጋ ያወደማችሁት የደፈራችሁት የዘረፋችሁት በቃ እናተ ህፍረቶዘትም የሚባል ነገር አታውቁም አይደል የወያኔ ብችሎች ማነው የጦርነት ቅስቀሳም ትኮሳም ሲያደረግ የነበረው ከአማራ ሱዳን ይሻለናል እሮኬት እየወረወረ ከዛም ጦርነቱ ከተጀመረ በመላም ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ ብሎ ዘሎ ክልልሉ ድረስ ሰተት ብሎ የገባው !!!
ድንቅ ሰው ❤
እግዚአብሔር እድ እድ ሜና ጤና ይስጥህ ።
ወይ ወንድሜን የልቤን ተነተንከው እኮ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ❤ አክብሮቴ ይድረስህ
ጎበዝ ወቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል እንዲሉ አዉርዷቸዉ?????
ትክክል ነህ ወንድማችን የእኛም የአማራ ሲኖዶስ በቅርብ ጊዜ ይቋቋማል አማራ በሚከፍለው አስራት በኩራት ነው። ይህ ደግሞ በአጭር ጊዜ ይደረጋል።
አሣዬ👍👍👍👍👍
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!!
ልክ ብለሀል ወንድማለም
እውነትም አሳዬ ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባል የለም 👌👍
አሳየ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ የኦርቶዶክሰን ሲኖዶሰና የፓትሪያርኩን ጉድ ጉድ አሰማኸን እጅግ ያሳዝናል ።
አሳየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተገቢ መልእክት ነው!!
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡በየአቅጣጫው።ፓትሪያርኩ፡መርጦ፡አልቃሽ፡ናቸው።
እሳቸውን መተው ነው አይስሙም ቅድስ ስላሴ መስቀል ሲረገጥ. ዝም ብለዋል
የኦሮቶዶኩሳዉያን እልቂት ቀንደኛ አመቻች የሆነዉን ምቾት ያንገላታዉን ሲኖዶስ ተብዬ ከነጫንቅላቱ አገኘኸዉ ተባረክ !
ትክክል 🙏❤
ቅዱስ ሲኖዶስ የሚባል የለም
ፖለቲከኞች ንስሀ ገብተው ገዳም ቢገቡ ደጋጎች ወጥተው መሪ ቢሆኑ
Exactly Asaye
በኔዘመን የሐይማኖት አባቴመሪ ይኽንአለምንቀው በወር የሚሠፈርላቸውን ደሞዝ ምሥኪንድኾችን ይረዱየነበረው ብፁአቡነተክለሀይማኖት ከ፲፱፻፸ ዎቹ ከአወቅዃቸው እሥከህልፈተኽይወታቸውድረሥ የማቃቸው እውነተኛ ሥለሀቅየቆሙ ለነዋይ ብፁእነታቸው እራሣቸውን ያላሥገዙ ...እረሥለብፁእነታቸውጥንካሬ ተጠቅሦአያበቃም።ከብፁአቡነተክላሀይማኖት ከዚኽአለምእረፍትበዃላ የእምነት አባትካጣን የኽው ፭አሥርተአመታትኾነንእኮ።አቤቱጌታሆይ ይቅርበለን የሚበጀውንነገርለሀገራችንኢትዩጵያይሥጠን።አሜን
የዛኔ መናገራቸው ትክክል ናቸው አሁን ዝም ማለታቸው ግን ስህተት ነው
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ18 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
🙏
እድሜ ጤናውን ይሥጥህ አሣየ ደርቤ ❤
እሳቸው እኮ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር የሚሰሩ ናቸው ፣ኦርቶዶክስነታቸው ያጠራጥራል።
አይ አሳዬ የአባቶች ጉዳይ የራሳቸውን ጥቅም እና መቀመጫቸውን እንጂ በጎቻቸውን ከረሱ ከረሙ ዋጋቸው ይከፈላቸዋል የዲያቅልጢያኖስ ጊዜ እየመጣ ነው የፈተናና የሰማዕት ዘመን ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
እመኑኝ አብይ በቅርቡ ይበላቸዋል! አሁን ዝም ያላቸው እሳቸውም የፕሮጀክቱ አካል ስለሆኑ ነው!
እኔ፡እምለው፡ሲኖዶስ፡እኮ፡ቅዱስ፡የሚለው፡ቆዬ፡በነ፡አቡነ፡መርቆሬዎስ፡አሁንማ፡ወዳጄ፡እነ፡አባ፡ለከርሱ፡ናቸው፡በዚህ፡ዘመን፡ጳጳሲትና፡ቤተ፡ክርስቲያን፡የተመቻት፡የለም፡ነው፡የሚሉት፡እነ፡አባ፡እገሌ
Thank you Victory for Amhara FANO 💚💛❤️💪🏽
ድሮስ ከወያኔ ምልምል ካድሬ ምን ይጠበቃል! ከረከሰ ቆየ እኮ!! ክብር የራቀው መነኩሴ።
አባቶችን እኛ የምናቀው ጥሬ ቆርጥመው ለፈጣሪያቸው ያደሩ በጎቻቸውን የሚጠብቁ መልካም እረኞች ነበሩ
የዛሬዎቹ በባንክ አካውንታቸው ምን ያህል ሚሊዮን ብር ገባ ብለው የሚያሳስባቸው ስለሚነዱት ዘመናዊ መኪና የሚጨነቁ ሁነዋል 😠
ለዘራቸው የሚያደሉ ናቸው
ሽልም ከሆነ ይጠፋል ቦርጭም ከሆነ ይለያል አደል አበው የሚሉት? ስለዚ ብዙ እየታዘብን ነው? እንኳን ለሕዝብ ይቅርና ? የራሷን የእግዚአብሔርን ቤተመቅደሥ ሲፈርስና ሲዘበትበት ፖለቲከኛ ሲፈነጭባት ማንም ሲያቀረሽባት ? ተው ባይ እደ አቡነ ጴጥሮሥ ሀገርና ሐይማኖት የሚጠብቅ አተን ነው በተኩላ ምንበላው ጊዜ ይፈርዳል❤😭!!!
አሳዬ, totally agree with you 👏
ሁለት ግዜ ሚዲያ ላይ ወተው ወንበዴ ትግሬ ሞተ ብለው ያዙን ልቀቁኝ ኡኡ ሲሉ ነበር .. ከዛ $20 ሚሊየን ብር ይዘው ለወንበዴ ትግሬ ስተው መጡ .. ለአማራ እና አፋር ሲሆን ግን ምንም የለም 🤔
አማራዬ ገንዘብህን ለአማራ / ፋኖ ብቻ ስጥ::
በጣም ግርም የማለኝ እኔም እስከአሁን ያችኑ ትነሽም ብትሆን ለእነዚህ አማራን ለማያውቁ ጳጳሳት ተብየዎች ቀለብ ሠፈራ አስተዋጽኦ አደርጋለሁ።እጸድቅ ብዬ !አባካችሁ የምትሰጡትን ገንዘብ ለተቸገረና በርሃብ አለንጋ ለሚጠበሰው አማራ እንስጥ ??? እንዴት አማራን ለማያውቅ ስብስብ እንቀልባለን ???
እናመሰግናለን ወንድማችን አሳዬ❤
እውነት ነው አሴ ። አሁን ላይ ሲኖዶሱ ተጠልፏል ። ለምዕመኑ ምንም አይነት ከለላ ጠበቃ የመሆን አቅም የለውም ። አቅም ቢኖራቸውማ የፋኖን ትግል በደገፉ እና የእያንዳንዱን የምዕመን የዘፈቀደ ግድያ በየጊዜው ባወገዙ እና እስከ ዘመቻ መጥራት በደረሱ ነበር ግን የለም ።
💪💪💪💪👈
አባቶች ከምንላቸው አብይ አይሻለን ይሆን?ምክኒያቱም ጠላት ወዳጅ ተብሎ ለመጥራት አያስቸግርም አባቶች ብጹዐን ሊቃነጳጳሣት የበጎች እረኛ የተባሉት በጎቻቸው በተኩላ በቀበሮ በጅብ ሲበሉ ማዳን ቢያቅታቸው እረኛ እንዴት ከቀበር ከተኩላ ከጅብ ጋር የመስማማትን ያህል ዝም ይላሉ እነዚህን የስም እረኞችን ከግብሩ የሌሉበትን ለቤተክርስቲያንና ለክርስቶስ ለበጎቹ ጠላት ወይስ ጠላት?
Asaye 👍👍👍
ዘር ከልጓም ይስባል ስልጣን ላይ የማመጣቸው ትግሬነታቸው መስሎኝ
አባታቾን ልጆችወን እኩል ይዩ!!! መሰቀሉን የጨበጠ ሀይማኖት አባት ማዳላት የለበትም ለውነት መቆም ለውነት እንደ አቡነ ጴጥአሮስ መሷእትነት መክፈል ያስፈልጋል!!!
አዎ አሣየ ደርቤ ሐቀኛው ሐቁን ንገራቸው!!❤
Amen iwunetihin new. Alchemerikim, alkeneskim. Meneger silemigeba ingi.
ወንድሜ ተባረክ እውነቱን ስለተናገርክ በዚህ ስው ዘመን ነው ቤተክርስትያን የወደቀችው አሁንም ተግባር ከሌላቸውየቤተክርስትያንመራዎች ፈጣሪ እንዲታደገን አጥብቀን እንጸልይ።
በደርግ ጊዜ የወያኔ ጋዜጠኛ በነበሩበት ግዜ የቀበሮ ባህታዊ' እያሉ ሲሳደቡ ነበር : አሁን እራሳቸው የቀበሮ ባህታዊ ሆኑ::
አሳዬ፡እውነት፡አሳዬ።እንዲህ፡የተሸፋፈነውን፡የተደበቀውን፡ሁሉ፡እንዲህ፡ግልፅ፡አርገህ፡አሳየኸን።ከፍተኛ፡አድናቆትና፡ክብር፡አለኝ።አንተ፡የአቅምህን፡በምትችለው፡አቅም፡ታግለሃል።ሰሚ፡ካለ፡ነግረሃል።ውለታህ፡አይረሴ፡ነው።
በትክክል !!!!
አስመሳይ ዻዻስና ሲኖዶስ ነው
ሲኖዶሱም ጳጳሳቱም የካድሬ ጥርቅሞች ናቸው:: አማራም ካድሬዎቹን አቡነ አብርሃምንና አቡነ ጴጥሮስን አባርሮ የራሱን ሲኖዶስ መመስረት ነው ያለበት::
በአሁኑ ሰዓት የቆሙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አባቶች የዐማራው የኦርቶዶክሳዊት አማኞችን አስረው እያስገደሉት። የሚዲያ ገንዘብ ሰብሳዊ አደራጅተው በውጭ ያለውን መስለብ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት ቢያንስ ለተራበው ወገኖች እንዳደረስ በሁለት በኩል እየገደሉት ነው ። ፈጣሪ የእነሱን ነገር የዐማራው ህዝብ ሳያልቅ ያሳየን።
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤
አሳዩ እኝህ የውያኔ ካድሬ ናቸው ሃይማኖት የላቸውም
የሀይማት መሪዎች ስለተኙ ምመናን በየቦታው እያለቁ ቤተክርስቲያን በየቦታ እየተቃጠለ ይገኛል በጣም ያሣፍራል
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዳር ሆና የህዝቦች ስቃይ ግድያ እየተመለኸተች ነው ልብ እንበል ከ99 በጎች አንዱ የጠፋ ጊዜ ጌታችን 98 ትቶ አንዷን ፍለጋ ሄዷል! ለፍራንክ ፍለጋ ህዝቦችን እንደሚሰበስበው ሁሉ ህዝብ ሲሞት ዝምታው ምንድን ነው???
በዘር ቫይረስ ስትጠቃ እንዲህ ነው የእግዚአብሔር መንገድ ወይም ምርጫ ከሌለበት ቆጥህ ላይ አትወርድም ወይ ያች ቀን ለሁላችንም የፍርድ ቀን ናት😢
❤😢
አባቶቻችንም፡የተፈተኑበት፡የሚያሳዝን፡ዘመን፡ነው !!! አባቶቻችንም፡በጣም፡ያሳዝናሉ፡የዚህ፡ትውልድ፡አባቶች፡በመሆናቸው። እንፀልይላቸው። አባቶቻችንን ፡አንዝለፍ። እነሱ፡መስቀል፡እንጂ፡የጦር፡መሳሪያ፡አይዙም።እስኪ፡ወደራሳችን፡እንመልከት፡ አማራራራራ ፋኖ፡ብቻነው፡ኢትዮጵያ ፡ውስጥ፡የሚፈፀመውን፡ግፍ፡ተቃውሞ፡ከነዘረማንዘሩ፡ሆ ሆ ሆ ብሎ የተነሳው። አሁን፡ይሄንን፡ትችት፡የምታቀርቡት፡ሁሉ፡አሁን፡ቀና፡ስላላችሁ፡ነው። ዝም፡በሉ። እግዚአብሔርን፡ፍሩ። ሁሉም፡ኢትዮጵያ፡ ላይ፡ለደረሰው፡ትውልዱ፡ተጠያቂ፡ነው። ተጠንቀቁ ፡እንደወሬ፡መፍረድ፡ቀላል፡ነገር፡አይደለም።
hulum gotegna hunual Asaye
ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ናት ወንድማችን እግዚአብሔር ግን ሁሉን ማደረግ ይችላል '!!!! የቤተክርስቲያን አምላክ ከተገፉት ይቁምልን !!!
የታወቀ ነው እኮ ኢትዮጵያውስጥ በዘር ነው እንባውም ሚመጣው ከባድ ነው
በርታ
አሳየ የልቤን ስለተናገርክ እግዚአብሔር ይስጥህ በእኔ እድሜ ካየሁአቸው የኦርቶዶክስ ጳጳሶች አባታችን ፓርቲያርክ አቡነ ተክለሃይማኖት ቀጥሎ ይሄ ሰይጣን ከአሜሪካ ያመጣቸው ወያኔ የአባረራቸው በቅርቡ ከዚህ አለም ፍዳ የተገላገሉት አባታችንን ነው ኦርቶዶክስ በትክክለኛ አባት የተመራችው የአሁኑ የሚገርመው የፖለቲካ ድርጅት እንጂ የሃይማኖት ተቋም አይመስልም እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ከእነ አቡነ አብርሐም ጀምሮ አቡነ ኤርሚያስ ብትል ሁሉም እንደ አቶ ሩፋኤል አይነቶቹን ትተህ ለንዋይ ያደሩ ናቸው ።።እነደ አቡነ ጳውሎስ አይነቶችም በትክክል የሕዝብ እረኛ የሆኑት አጠገቡ ቁጭ ብለው የሚሰራውን ግፍ እና ነውር በፊትለፊት የተናገሩ ትክክለኛ አባት ነታቸውን አሳይተውናል አሁን ኦርቶዶክስ ጳጳስ የሚባል የላትም ድሮም በቪ8 የሚሄድ የመቶ ሺዎች ብር ስልክ የሚይዝ አባት ከእግዚአብሔር ሸሽቶ አለማዊ ሆኖአል ።።ትዝ ይለኛል አቡነ ተክለሃይማኖት በግድ ነው ጳጳስ የሆኑት ሊያመልጡ ሲሉ ሁሉ ተይዘዋል ጫማ በስንት መከራ ነው ያረጉት ።አሁን እንሱ ትቶ ጎበዝ ጎበዝ የኦርቶዶክስ ልጆች በውጪም በውስጥም ያለው በመደራጀት በኦርቶዶክስ ላይ የሚሰራውን ግፍ ቪዲዮም በማሰባሰብ ለአለም ማሳወቅ በውስጥም መስዋእትነት እስኪከፈል ካልታገልነው ፡ኦርቶዶክስን ታሪክ የተነሳ ነው ባለፈው የአባይ ግድብ የሄዱ ጊዜ ጥቁር ጫማ አርጎ ሶሉ የመስቀል ምልክት አለው የሚረግጠው ኢቢሲ ላይ ብትገቡ ታገኙታላችሁ አሁን ማክሮንን ሲቀበል የመስቀል ቅርፅ እና ስእል ያለውን እረገጠ አስረገጠ ።ከዚህ በላይ ዝምታ ኦርቶዶክስን ፡ትቶ ፡በልጽግና እንደመጠመቅ ነው።።
ሃይማኖታችንንእኮ ከሸ
አማራ የሀይማኖት አባት የለውም😢
You are right He was crying when itwos in Tegray know he never say nothing what a pope.
ግን ቅዱሥ ሲኖዶሥ አሣየ ደርቤ?
😊አማራውያን ሰለ ኦርቶደክሰ ያለንን አመለካከት መፈተሽ አለብን። የሀይማኖት አባቶቾ እኮ የዘነጡ ከድሬወች ናቸው። በየወሩ ደሠወዝ የማከፈላቸው መሬትን ለመርገጥ የሚጠየፉና ሀላፊነታቸውን የረሱ ናቸው። በበኩሌ ኦርቶደክስን ከተውኳት ቆይቻለሁ። ሰለዚህ አማራወች ለቤተክርሰቲን የማሰጡትን ማቆም አለብን። ሲቀጠል አማራዎች ሰለራሳችን ተቋም ግግንባታ ማሰብ አለብን። ጊዜ የለንም ጎበዝ።
ንገርልኝ አሳምረህ..... አባት የለም እበት እንጅ
ወቀሳው ተገቢነትና አስፈላጊ ነው። ግን አባታችንና ሲኖዶሱ (ጳጳሳቱ )ራሳቸውን በክርስቶስ መነጽር ራሳችሁን እዩበት በዚህ ምክንያት እንደሌሎቹ ለአማራ ሲኖዶስ ይቋቋምልን የሚል እንቶ ፈንቶ ጥያቄ የሚኖረው አንድም አይገኝም መሸሻው ፣ መጠጊያው ሀይሉም
እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር
ነው ።
ቅዱሥ ሲኖዶሥ አለ ወይ አሣየ ደርቤ?
የትኛውን ሲኖዶስ ነው ? በስልጣን ፣ በገንዘብ ፣ በዘረኝነት እና በሆዱ ጎራ ለይቶ ሲራኮት የሚውለውን ሲኖዶስ ነው ? መንጋው እንደ በግ እየታረደ "ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በእውነት እንቅልፍ ይተኛሉ " እያለ እንደ አንድ ተራ ካድሬ የሚያላዝን ከርሳም ሀሳዊ የሃይማኖት አባትን ነው ? ነው ወይስ
ስለ በርገር መብላት የሚሰብከውን ሀሳዊ ጳጳስ ነው ? መንጋውን እንዲጠብቅ የተሰጠውን አደራ የሚወጣ ጳጳስ የለም አትሸወድ ።
አሳዬ ለአባቶች ክብር ስጥ እግዚአብሄር ነው የሾማቸው ምንም ቢሳሳቱ እንኳን ክብር ስጥ ትግሬን ከአማራው ለማያያዝ .....ምነው አጀንዳ ወሰድክ እንዴ....ዋ አሳዬ ዋ አሳዬ ክብርህን ጠብቅ
እኔ ገና አቡነ ጳውሎስ ካድሬ ናቸው አቡነ ማትያስ ካድሬ ናቸው የኦርቶዶክስ እና የአማራ ጠላት ናቸው ብዬ ተናግሬ ነበር ሲሰድቡኝ የነበሩት ግን የራሴው አማራዎች ናቸው ሆዳም አማራ አለቅላቂ
Dedeb
አሁንም እኮ የአማራ ልጆች ናቸው ፕሮፋይል አድርገው የሚዞሩት ምድረ አሽቃባጭ ላማራ ዘር ጥፈት ዋነኛ ተጠያቂ ይሔ ካድሬ ነው። ትግሬም ሆነ ኦረሞ ሐይማኖት የላቸውም ያማራ ልጆች ንቁ
ሲቀጥል ወያኔ በመሸነፉ በጣም ተበሳጭተዋል ለዚህ ደሞ አማራን መበቀል ይፈልጋል ይሄ ካድሬ እመኑኝ ያማራ ህዝብ ሲጀመር ስለሀይማኖት ት/ትየት አውቀው ልጃገረዶችን ሲያጫውት እየዋል እንደውም አብይ ቪዲዮ ይዞበታል እየተባለ አይደልምደ ይ
ሔ ቆሻሻ💊🌵👎
@jemijemi2710 ይህን ነገር በድፍረት ስናገር ባለቤቴ ትግሬ ነች ልጆች ወልደናል አብረን ነው ያለነው ግን እውነት እውነት ነው ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋት የወያኔ ትግሬ ፖለቲካ ምቀኝነት ክፋት ነው እንዳልከውም እኔ በደንብ አቃቸዋለሁ ቤተክርስቲያን ሲሔዱ ሲፀልዩ አማኝ ይመስላሉ ግን የጥፍር ቆሻሻ የምታክል እምነት የላቸውም አራት ነጥብ።
🥱😭🤧
Ewnet gin minhonew abatoch min nekachew yasazinal
Orthodox belikawunt tmera ,sinodos yibeten ,hebtachewun lebetekrstyan yasrekbu !!!!
በነፃነት ስም ለፀብ ሁከትና ህዝብ ለማጋደል የተነሱ ፀረ ኣፍሪካውያን በየጎሳ ስም ስር ተደብቀው ተቆርቋሪ መስለው ሰላም ዕየነሱ ዕያደኸዩ ዕየገደሉ ይገኛሉ። ምን ለማትረፍ ነው፧
ለቅኝ ገዢዎች ዕያደላደሉ ነው።
ኣዎ ለፍልፈው ኣታለው ፖለቲከኛ ነን ብለው ዝርፊያን ኣጧጥፈው ከብረው ለመጥፋት ዕንጂ ለሃገር ኣይበጁም። በዖሮሚያ ክልል ስልጣን የያዙና በትግራይ ክልል ስልጣን የያዙ ከሶማሌ ክልል ባላነሰ ከፍተኛ የማዕድን የከብት የዕንስሣ ቆዳ ጫትና ጥራጥሬ በድብቅ ዕያሸሹ ዕየሸጡ በውጪ ሃገራት ባንኮች ዕያስቀመጡ ነው። ዒትዮጵያን ባለቤት ጠያቂ የሌላት ሃገር ኣድርገዋታል። ሌላ ሙያና ችሎታ ስለሌላቸው የህዝብ ኣደራ ቦታ፣ የኣስተዳደሩን መድረክ ዕያገሙት ነው ዕንደ ፕሮቴስታንት ሃይማኖት። ሁሉ ነገር ኣፍሪካ ቀንድ ባሉ ዕጅ ሲገባ ይቆንሳል። ደደብ ኣረመኔ ዘራፊዎች ስንል በምክንያት ነው። መንግስታዊ ማውቀራዊ ዝርፊያ በመንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕውቅና ዕየተካሄደ ነው። በማረጋገጫ የተደገፈ ነው።
ዒትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ውድ ማዕድናት ዳይመንድ ከዕንጨት ውዱና ለሚሊያርደሮች የቤት ዕቃ ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ነው የሚገዛው፣ ያ ገቢ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ለኒውክለር ሃይል ማመንጫ የሚያግዝ ማዕድን ተሽጦ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ወደ ጎረቤት ሃገራት በድብቅ የሚጋዙት ሁሉ ሃብቶቻችን ናቸው የተማረ ሰውን ጨምሮ። የኢትዮጵያን ህዝብ ኣልፋችሑም መላ የኣፍሪካን ሕዝብ ዕያጋደላችሑ ኣሳዝናችሑ ለመክበር ብቻ ታጥቃችሑ የተነሳችሑ ፈጣሪ ኣምላካችን የድርጊታችሑን ዓፀፋ በቀል ከሱ ተቀበሉ። ኣምላኬ በህይወቴ ዕያለሁ ያሳየኝ ። የህዝባችን ዕንባና ደም ጠርጎ ወደገደል ይውሰዳችሑ ዕናንተ ዕርጉም ሰይጣኖች።
ወታደሩ የፖሊሱ ክፍልና የፀጥታ መዋቅሩ ህግ ተመርኩዞ ኣሰራር ኣይችሉም ያም ንቃተ ህሊናቸውም ሆነ ዕውቀታቸው ከዕንሥሳ ኣይለይም። ሕብረተሰብ ወይ ህዝብ ስንል የግለሰቦች መጠራቀም መሆኑን ይረሱታል። በኣንድ ግለሰብ ላይ ያለ ህግ ድጋፍ ጭንቀትም ሆነ ሽብር ማድረስ በህብረተሰብ ላይ ማድረስ ነው። ጤነኛ ዜጎች ኣምራች ዜጎች ዕናፍራ ሲባል በመግደልና ሬሳ በማሳየት በማስፈራራት ኣደለም፣ ይህ የጦርሜዳ ቄንጥ ማስፈራሪያ ነው። ሰላማዊ ሕዝብ መሃል ኣይሰራም። ኢሳይያስ ኣፈወርቅንም ብቻውን ያስቀረው ኤርትራውያንን ስደተኛ ከዒትዮጵያውያን ባላነሰ ብዛት ዕንዲኖራቸው የሆነው በዚሁ የተሳሳተ ዕምነታቸውና ድርጊታቸው ነው። ደደብ ኣስቀያሚዎች። የደርግ ወታደሮች ስንል የነበረው ህዝብን ክደው ዕረስተው የወር ደሞዛቸው ዕንዳትቀር ብቻ በማሰብ የልፈፀሙት ግፍና ወንጀል ባለመኖሩ ነው፣ ይኸው ዛሬም በተመሳሳይ ኣፍሙዛቸውን በህዝብ ላይ ኣዙረው ዕየገደሉን ነው። ደሞዙ ከማጅራት መቺዎቹ ኪስና ሃብት ዕየተፈለቀቀ የሚከፈላቸው ስለመሰላቸው ነው። (ሶልጀር) ትርጉሙም ለገንዘብ ሲሉ ታጥቆ ነፍስ የሚያጠፋ፣ የራሱንም የሚሰዋ ማለት ነው ከሞላ ጎደል ትርጓሜው።