ባሏ ክዷት ጎዳና የተገኘችው ቆንጆ ታሪክ || ኑሮ ነው እንጂ ሁኩም ሰው ውብ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ባሏ ክዷት ጎዳና የተገኘችው ቆንጆ ታርክ || ኑሮ ነው እንጂ ሁኩም ሰው ውብ ነው
    ጫልቱን ለማግኘትና ለማገዝ ከፈለጉ 0942061061/0913631710
    90s የውበት ሳሎንን ለማግኘት:-
    ቲክቶክ:- 90s_beauty_salon
    በኢንስታግራም:- 90s_beauty_salon_makeup_studio
    ዲዛይነር ቤተልሔምን ለማግኘት:-
    በቲክቶክ.... Queen_b_design 213
    በኢንስታግራም:- Betty_woretawu_1
    #eyohamedia #kehelot #ክህሎት #rohe #donkey #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #sheger

КОМЕНТАРІ • 257

  • @khelot
    @khelot  Рік тому +20

    ጫልቱን ለማግኘትና ለማገዝ ከፈለጉ 0942061061/0913631710
    90s የውበት ሳሎንን ለማግኘት:-
    ቲክቶክ:- 90s_beauty_salon
    በኢንስታግራም:- 90s_beauty_salon_makeup_studio
    ዲዛይነር ቤተልሔምን ለማግኘት:-
    በቲክቶክ.... Queen_b_design 213
    በኢንስታግራም:- Betty_woretawu_1
    ስለትብብራቹህ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Рік тому +15

    ስንት እህቶቻችን ህይወታቸው የሚበላሸው በመጥፎ ወንዶች ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ልዩነት አያችሁ ሠው አኗኗሩን ይመሥላል ይባላል አሣመራችሗት ተባረኩ❤❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +48

    ስዴት ያሰለቻል መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሬ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +20

    ትልቅ ምስጋና ለክህሎት 🙏👏🏽❤️ ፀጋ ልበሱ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Рік тому +30

    ❤❤❤የኔቆንጆ ሀያቲ ኡፍ ወንዶች እባካችሁ ከመቅረባችሁየሴትህይወት ከማበላሸታችሁ በፊት አስቡ እባካችሁ አረ በአላህ ምንጉድነው እችን የመሰለች ቆንጅዬ ❤❤❤

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Рік тому

      የዝሙትመጨረሻ ኢሄነው ጎዳና ያወጣል
      ከንደዚህአይነት የተቦሳቀለሂይወት አላህይጠብቀን ኡፉፉ😢

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Рік тому +23

    ክህሎት ጎበዞች አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱ ወላሂ ዛሬ አንደኛ ናችሁ👍👍👍👍❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Рік тому +44

    ስታምር እግዚአብሔር አምላክ አችንም ልጅሽንም ይጠብቃችሁ. አይ የኛ አገር ወንዶችና ሀኪሞች ልብ ይስጣችሁ ግን ሁሉንም አይደለም

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +2

      በጣም!!ልጄ መሰለችኝ እንባዬን መቋቋም አቃተኝ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Рік тому +1

      @@Bt-Y2XLO እግዚአብሔር ያስባት ከነልጇ ምን ይደረግ አንዳንድ ወንዶች እኮ መከራ ናቸው ይችን የመሰለች ልጅ አሰነካክሏት ቁጭ አለ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Рік тому

      ለኪሞችሁ ምን አደረጉ ደግሞ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому

      Egiziabher Keligisch Gar kef Yadirgachu 🙏🙏🙏

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Рік тому +3

    አይ እና እሷ ብትቆሣቆልም ልጇን ግን በአሪፍ ነው የያዘችው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ልጅሽም አምላክ ቀጥበቡ ያሣድግልሽ 🥰🥰🥰

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Рік тому +11

    የኔማር የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ይስጥሽ አይዞሽ እርሱ ብቻነዉ የሰዎችን ችግር የሚቀይር አቤቱ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሳምር ነዉና እባክህ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 Рік тому +17

    በሤት ሒወት የምታበላሹ ወንዶች መጨረሻችሁ አይመር አቦ ያረብ

    • @hadubinitmuhamed8043
      @hadubinitmuhamed8043 Рік тому

      የወንዶች ችግር ብቻ ሳይሆን እኛ ሴቶችም ትልቅ ችግር አለብን ጠቁረው ቀስተው ያሳድጉነን ብተሰቦቻችነን በአንድ ቀረቀቦ እኮ ነው የምንቀይራቸው ከዚያ ላይ ፈጣሪን ማማፅ ይህ መጨረሻው ወንዶችን አንውቀስ እራሳችነን እውቀስ የፈጣሪ ሀላል ሰቶናል ቤተሰቦቻችነም በእኛ ላይ ትልቅ መብት አላቸው

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 Рік тому

      @@hadubinitmuhamed8043 ይች ቤተብን ሥላመፀችነው ግን ሥት ጀግና ሤት አለ ትዳሬ ብላ እየለፍች አረቤት እነሡ ኢቶ ሌላ የሚገቡ ከሁለቱም ፆታ ጤና የለም ሢጀመር

    • @hadubinitmuhamed8043
      @hadubinitmuhamed8043 Рік тому

      @@luluwello1583 ልክ ነሽ እኔ ግን አንድ የማምንበት ነገር አለኝ ፈጣሪ በፈቀደው ምንገድ ሁኘ ወላጆቸ አስፈቅጂ በሀላል ከገባው ቢጎዳኝ እራሱ ለአላህ መስጠት እንጂ ፀፀት የለውም ለምን ሀላል ነውና የተሻለ ይተካል ።

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Рік тому +35

    ዱቄት ከምትቀቧት ብሩን ብትሰጧት 😢 ተፈጥሮዋ ዉብ ነች ❤
    መጨረሻሽን ያሳምረዉ ፈጣሪ

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 Рік тому +2

      እዉነትሽ ነዉ እነም እደዛ እያሰብኩ ነበረ

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 Рік тому +1

      Exactly

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Рік тому

      Lemen enantem eko yetechalachun mercatique new kemawerat ETHIOPIA EKO YAWEM YEDEHA DEHA AGER YEMIYAWERA BEZU SELALE NEW YEDEHA DEHA YETEBALECHEW SO KEMAWERAT MERDAT DUNZUZ WELA ENANTES YET NACHU WERI DUKITUM EKO BEGENEZEB MESLOG DEHA EKO KEMENEM YELEMEN DUKITUNM BIONE ATAGEGUMEN WEYENEM ZEM BETELUSE ENI LEHENANTE AFEREKUG ENDEHENANET LALU COMENETATEROCH

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 Рік тому +1

      እሲቲ ትሞሸር መቼም ዱኒያ አይሞላ

    • @user-cu6py2dt4c
      @user-cu6py2dt4c Рік тому

      @@zuzutube3698
      አይሞላም ግን ካለችበት ሁኔታ አንፃር ብሩ ያስፈልጋታል ሜካፑ ከደቂቃዋች በኋላ ዉሀ የሚያጥበዉ ነገር ነዉ በብሩ ዳቦ ብትገዛበት ምናልባት የሰአታት እረሀብ ያስታግሳል ደግሞ ቆንጅዬ ነች ሜካፕ አያስፈልጋትም
      ፈጣሪ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +5

    ክሎቶች እናመስግናለን. እስኪ እደዚህም አይነት ስራ ስለስራችሁ ደስ ብሎናል በርቱ አዲስ ስራ ነው በርቱ እሽ ብዙ እንጠብቃለንንን

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Рік тому +2

    አቺን የመሰለ ቆጆ ይክዳል በዱርዬ ህይወቶ እዳይበላሽ ወደ መጣሽበት ምከሮት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Рік тому +17

    የእኔ እህት😢 ሀበሻ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እናንተ አረመኔዎች

  • @helinawoldesellassie2276
    @helinawoldesellassie2276 Рік тому +3

    She doesn't need make up at all. She is Beautiful as is! I didn't see a change at all. But i really appreciate how you help her.

  • @ljj5564
    @ljj5564 Рік тому +8

    የኔ ቆንጆ የተሻለ ነገር አላህ ይሻልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Рік тому +1

    በጣም የምትደነቁ የምትመሰገኑ የሰው ፍጡር ናችሁ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому +7

    ያልፋል እንኳንም ለልጅሽ መሥዋት ከፈልሽ እድለኛ ነሽ እኔ ልጄን ላባቱ ሠጥቼ በእልህ የማልወጣበት ፀፀት የእድሜ ይፍታህ ቁጭት አተረፍኩኝ ምክንያቱም ማግኜት የነበረበት ሉሁ እንዲዐጣምክንያት ሥለሆንኩኝ እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይርልን በርች እህቴ

    • @fatiyahsannai973
      @fatiyahsannai973 Рік тому +3

      እኔም እዳች ነኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው የት እዳለ እኳን አላውቅም ምናለ ለምኘ ባሳደኩት

    • @user-po3cf9vs4v
      @user-po3cf9vs4v Рік тому +3

      እኔስ ልጄን ይጄ ነው ወይተ አባቱ በአንድ አመት ለእናቴ ሰጥቼ ስዴት መጣሁ አሁን ሁለት ዓመት ሞላው

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому +1

      Ehtetoche ateststu nesa gebubet and aflgugn felguachwe Ebs lay

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому +1

      Egzabher tarikishin keyiro bedesta Ke lijish gar yagenagnish

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 Рік тому +2

      @@Heavennebiyu አሜን አሜን አሜን እንደኔ ልባቸው የተሠበረው ሁሉ በደሥታ ይታደሥ እንዳዘን ከመሞት ያድነን

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Рік тому +7

    አልሀምዱሊላህ አለች ልበል ሙስሊምአልመሠለችኝም ነበር መጀመሪያ ስታምር ደግሞ ክፉወንዶች አላህ ዱኒዓ አኼራችሁን እሳት ያርግባችሁ የስንቱን ሂወት አጨለማችሁት በየቦታው እየሸናችሁ መሄድ ቱ ሠውእንደት በልጁይጨክናል

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Рік тому +1

      አዉ ብላለች

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Рік тому +1

      አወ ብላለቺ

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому

      እኔም ደግሜ ነው የስማሁትአለች አላህሆይአተ አሳምረላት

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Рік тому

      እ እኔም ደግሜ ሰማሁት ግን አለይልኝ አለ

    • @jemaladem6714
      @jemaladem6714 Рік тому +1

      Muslim thun Cristian all the same merdat alebn

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Рік тому +8

    የኔቆንጆ❤ ፈገግታዋ ስታምር ማሻአላህ

  • @maraki9754
    @maraki9754 Рік тому +16

    እኔ ለጫልቱ የሚበጃት ቤተሰቦችውን ይቅርታ ጠይቃ ወደጅማ መመለስ ነው የሚሻለው: ልመና ለጊዜው ገንዘብ ማግኘትዋን ነው ያየችው ለልጅውም ለስዋም ህይወት አደጋ አለው መደፈር ሌላ ልጅ ያለፍላጎት የመወለድ እድሉ ብዙ ነው: ልጅሽ ከጎዴና አውጥተሽ ግቢ ወደቤትሽ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Рік тому

      ልክነው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому

      😒😒ባክሽ ማንም አይነካትም እሷ እኮ ኦሮሞ እኮ ናት

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Рік тому

      @@user-kp2vl5fc3c 😂😂😂😂😂ተይእንጅ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Рік тому

      @@user-kp2vl5fc3c ኦሮሞእንትንየለውምእንደ😂😂

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому

      @@user-vs8kq4zi4p አለው 🤣ግን ማን ደፍሮ ሊነካት እብድ እንኩአን አይደፍራትም እንኩአን ጤነኝ 😒😒

  • @user-vq5jt3vg4d
    @user-vq5jt3vg4d Рік тому +5

    የኔእህት አብሽሪ አቺንም ልጅሽንም አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉም ያልፋል ❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዲዉ አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዱች ካልፈለጋችሁ ወደ ሰው ህይወት ለምን ተመጣላችሁ እግዚአብሔር የሠራችሁን ይስጣችሁ አይዞሽ የእኔ እህት ሁሉም ያልፋል💔

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Рік тому +7

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +2

    ስታምሪ ደሙ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወንዶች 😢 እረ ተወ ወልዳችህ አትካዱ😢

  • @Annamelese
    @Annamelese Рік тому +5

    She so innocent and pretty! God bless your baby 🙏

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Рік тому +1

    ውንዱን ልስድብ አስብኩና መልካሙ አባቴ ትዝ አለኝ እንደው ሴቶችን የምትበድሉ ውንዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому +4

    እግዚያብሔር መጨረሻሸን ያሣምረው እህቴ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Рік тому +3

    እኔስ የሚገርሞኝ ወድን እያመኖ ሂወት የሚጀመረው ነገር መሆን ያለበት እራሳችንን መቻል አለብን ተማፍቀርም በፊት በገዘብ ብቻ ሳይሆን በሁሉ ነገር እደማንወድቅ በራስ መተማመናችን የዳበረ እናባላህላይተወክሎችንበቂ ከሆነ አፍቃሪያችንም የትም አይሃድ ቢሃድም ቢመጣም ምንም የሚቀነስብን ነገር አይኖርም አ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-xs7jb3qg1d
      @user-xs7jb3qg1d Рік тому +1

      የቤተሠብን ምክር አለመስማት ዋጋ ያስከፍላል ነገሩ የሞተው ለሡብለሽ ትምህርትሽን ስትተይ ነው ልቦና ይስጠን ለኛ ለሴቶችም ለወዶችም አላህወይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Рік тому

      ​@@user-xs7jb3qg1d ሳህ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +8

    ወደ ቤተሰቦችሽ ብትመለሺ ሽማግሌ ይዘሽ ይቅርታ ለምኚና ግቢ ከነልጅሽ መንከራተት ችግር ፀሃዩ ሳይጎዳሽ ተመለሺ ትምርትሽን ብትቀጥዪ ይሻላል በርቺ ያገዛችኋት ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Рік тому +25

    ሂጃብሽን አታውልቂ ምንም ቢቸግርሽ እህት አላህ ይርዳሽ

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f Рік тому

      በለው የታለ የለበሰችውና😢

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 Рік тому +2

      አሚን ውዴ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Рік тому

      እዴ ሙሥሊምናትእዴ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Рік тому +3

      @@user-uw8ss1vg1f ልጅቷ ሙስሊም ናት ቸግሯት ቢሆንም ትልበስ ነው ያልኩት ሂጃብ ስላለበሰች ክርስቲያን አደለችም ግን ሂጃቧ ነው አብሯት እሚጓዘው

    • @Bete-el
      @Bete-el Рік тому

      Yeah because that’s the main problem right now 🙄 she’s homeless and you’re worried about her hair cover? Just idiotic

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 Рік тому

    ደሞ ሰታምር ዉጪ. ምትኖርም አትመሰልም አይ የአበሻ ወንድ ጌታ ይርዳሸ

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 Рік тому +1

    ስታሳዝን 😢 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Рік тому +7

    እሚያሳዝነው ነገር አሁን ይቅርታ ቢጠይቃት ይቅር ትለዋለች አየ እኛ ሴቶች

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому +1

      በጣም ሴትኮ ካፍቀርን እናምናለን😥😥😥

    • @hanlove412
      @hanlove412 Рік тому

      አው ቢሞላላት ፈልጎ ሚመጣው ይቅርታ ብሎ እሺ የምትለው ልባችን እኮ ስስ ናት ስናፈቅር

  • @tersite858
    @tersite858 Рік тому

    የኔ ምስኪን ሰው አምና መኪና ገባች ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-pv8ws9je1z
    @user-pv8ws9je1z Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ የልጃንም የሷንም ንፅህና ጠብቃ ነው የምትኖረው ምንም ብለምን

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 Рік тому +4

    ሚያጠቡ እናቶች ስታገኙ ለምንድነው ስጡታቸው እንዲሸፍኑ ሻርፓቸው ወይም ነጠላቸው እንዲለብሱ ለምን አታረጉም ግን🙄😭😭

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Рік тому

    ውብት ከእግዚአብሔር ነው ቆንጅዬ እግዚአብሔር መልካም ቦታ ይገጠምሽ 🙏🏿

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому +3

    ,ከመለመን እና ወደ ጎዳና ከመዉጣት ልጇን ለቤተሰብ ሰተሽ ወተሽ አትሰሪም መለመን ባህል አደረጋችሁት ያዉም ሙሉ ጤና ይዘሽ በገዛጅሽ ቀብጠሽ ላመጣሽዉ ችግር በይ ወደቤተሰቦችሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ግቢ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +2

      ልጅቷ ንቁ እና ታታሪ ናት የተሻለም እድል ሊገጥማት ይችላል እግዚአብሔር ይስጣቸዉ ክህሎቶች

    • @hanlove412
      @hanlove412 Рік тому

      ወረኛ አትፍረድ እስኪ ቢመቸው ማን ይለምናል ሰው ፊት ቆሞ የሰው ፊት እኮ ይገርፋል እናት ናት ልጇን ጥላ መኖርም ይከብዳታል እምዬ ናት

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 6 місяців тому

    የኔናት አይዞሽ እናተም እግዚያብሄር ይደግፋችሁ ወድሞቸ

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን ለዘለቄታ የሚሆን መፍትሄና ግንዛቤ ማግኘት ይኖርባቸዋል እርሷና መሰሎቿ ይህ የአባቱ ሀላፊነት መሆኑ ታውቆ መንግስት አስፈላጊውን እገዛ አድርጎላችሁ አባቱ ባለበት ተገኝቶ ወዶ ሳይሆን ተገዶም ቢሆን እንዲያሳድግ መደረግ አለበት እንጅ አንዴ ቀባብታችሁ ስላሳያችሁ መፍትሄ አይሆንም ሴቶችም ለሌላ ሰው ሀላፊነት ከመስጠት ራስን መጠቡቅ መከላከያ መጠቀም ልመዱ ያለምንም ሀጢያታቸው ልጆችን እያመጣኅሁ አታሰቃዩ እባካችሁ

  • @girma589
    @girma589 Рік тому +1

    ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አርጎ ፈጣሪ ይተካላችሁ ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ አይዞሽ እህቴ ታሪኩ ያማል😢😢

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому

    ክህሎት የምትሰራው ስራ በጣም ይደንቃል እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Рік тому +1

    እምዬ እናትዬዬዬዬዬ ለልጇ ብላ ነው እኮ የተጎሳቆለችው ጎዳና የወጣችው እንጂ ለአንድ ነፍሷ አታንስም ስታምምምምርርርርር ደሞ የኔአበባ😰😰😰😰አይይይይይ ወንድ እምዬ ለልጅሽ ነው እኮ እናት ትኑር😰

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    የኔናት አላህ ይደግፍሽ ስውን ይቀይራል አለባበስ ዋውውውውው አላህ ይስጣችሁ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 5 місяців тому

    መርዳታችሁ ጡሩሁኖእያለ የማስፈልጋት ስትነገር አለ ሜካብእና እስቲሻወር ምንያረጋል ላድቀን ።ስታ ለዚህሁሉያወጣችሁትን ብሩንብሰጣት አሪፍነበር

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Рік тому

    እግዚአብሔር በወጣውይተካላችሁ
    በእድሜ በጤናያጠብቃችሁ

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Рік тому +2

    ልጂእኮናትበአላህ

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Рік тому

    አይዞሽ በርቺ ጀግና ነሽ እግዚያብሔር አምላክ ይርዳሽ😊❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +1

    ርዕሱን አይቸ ዘልየ ገባሁ

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Рік тому +1

    አቶ ባል ምን ሆኖ ነው ይችን የመሰለች ቆንጆ ልጅ የከዳው አይ ወንዶች ፀቀል ቅመሱ የለመደ ወንድ አንድ ትዳር ላይ መርጋት የተረጋጋ ህይወት የለውም እንጂ ልጅቷ ምን ይወጣታል

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому

    ስታምር

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Рік тому

    ውይ ሰታምር ከነልጁዋ አምላክ ይድረስልሽ

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ክህቶት እግዚአብሔር ጸጋ ያልብሳቸ ስታምር

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому

    እንደ ወንድ ልጅ ያቅለሸለሸኝ ነገር የለም ብዙ የሴት እህቶቼ ሂወት የሚበላሸው በወንዶች ነው እርኩሶች ቲሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому

    ቀሚሱ አድራሽ እና ሳሎን ኒካፕ የሰራው ልጅ ቁ😅 ይቀመጥልኝ ልቤን አስደነገጠው ሁሉም አንድ አደለም በሚለው😂❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Рік тому

    የከተማ ወንዶች የተረገሙ ናቸው አይዞሽ የተረገሙ ወይ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому

    በረሃብ አንጀቷ ምነው የምተኛበት የለኝም እያለችህ ፀጉሯ ሆነ ልብሷ ምንም አይወጣለትም ቅደም ተከተሉን እወቅ የሌሎቹን ኮፒ አታድርግ ለሁሉም የአባትሽን ምክር ስላልሰማሽ ይቅርታ ጠይቂው አጥፍቻለሁ በይው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጅዬ ቆንጆ ሃገር ልብስ ስለሰጠሻት thankyou God richly bless you !

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Рік тому

    ተባረክ.

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому

    አላህ ይረዳሺ የኔየ ቆጁ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካምነት አይከፈልበትም

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Рік тому +5

    ደሞ ሙሥሊም ከሆንሽ ፀጉርሽን ሸፍኔ ምንም ችግር ቢደራረብ ግን መራቆቱ ከችግር አያድንም

    • @user-je1bs4du4n
      @user-je1bs4du4n Рік тому +2

      አንች ተደላድለሽ እየኖርሽ የእሷን ጉድለት ምን አሳየሽ ከቻልሽ ፀጉርዋን መሸፈኛ ግዥላት በቃ

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Рік тому

      Ahuni be techgera saw memesadeqi min yelutali 😢😢 sinte media lay 24 muzica secaferi miwuliten le min atinagerim kifu neshi 😢😢

    • @wollokocha
      @wollokocha Рік тому

      ​@@user-je1bs4du4n ሰርታ ትግዛ እኛ የማዳም ፊት የሚገርፈን የትም እየተጋደመች የምትደቅለውንና እሷን ለመጦር አይደለም።ልመናን እንፀየፍ በእስልምና የተጠላ ነው።

    • @user-je1bs4du4n
      @user-je1bs4du4n Рік тому

      @@wollokocha አይ ሙስሊም ከሆነች ፀጉሯን ትሸፍን አለች
      እኔ ደሞ እንደዛ ካሰብሽ ግዥላት ነው ያልኩት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому

    እሷ በጣም ቆንጆ ሴት ነች 💜no need make up😥😥😥

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Рік тому

    ስታምር ሰወታሳዝን ደግሞ ሁሉን ማመኗ!!

  • @Juses7158
    @Juses7158 9 місяців тому

    Thenks wendim❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому

    Betam nxuh sew nesh Ayzosh sentu teru teru lebona yalew sew ale Ayzosh nxhnash beky new Ayzosh kongo neshe.

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Рік тому +1

    የዳዛይነሯ ቁጥር የት አለ?

  • @user-fd9dc4ei8w
    @user-fd9dc4ei8w Рік тому

    Fatare yeseteh abate ema anchenm allah yerdashe❤❤❤

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Рік тому

    ሰዉ ግን ቆንጆ ለማስመሰል የግዴታ ሜክ አፕ ማረግ አለበትእንዴ በተፈጥሮዋም ዉብ ናት

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 Рік тому +1

    ወጂማ ተመለሺ

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Рік тому +7

    ወደቤተሠቦችሽ ተመለሽ ገና ልጅ ነሽ በዝህ እድሜሽ መንገድ መውጣት አግባብ አይደለም ለዘውም ቤተሠብ እያለሽ ምንም ባይመች ቤተሠብ ነው ገበና የሚሸፍን

    • @Future979
      @Future979 Рік тому

      ወዳ ነው ጎዳና የወጣችው ?

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Рік тому

    I wish you could send her back back at home to jimma

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr Рік тому

    ጂማወች ውድድ ነው የማደርጋችሁ
    እና ውዷ እህታችን ጥፍቱ ከአንች ላይ ነው የታየኝ ግን አንድ ጊዜ ሆኖል ልጂ ፅጋ ነው
    የቤተሰቦችሽን ቃል ማክበር ነበርብሽ ተማሪ ካሉሽ አባትሽ ማመማር ነበረብሽ ትምህርትሽን ምክያቱ ቤተሰቦቻን ለእኛ የማይጠቅምን ነገር ነው አይሆንም የሚሉት አሁንም አረፈደም ቀጥታ ቤተሰባችሽን ይቅርታ መጠይቅ አለብሽ ሂወትሽ እንድስተካከል ገና ልጂ ነሽ ጠንክረሽ ስሪ ልጂሽን እናት ካለሽ ለትናትሽ ሰተሽ የምን ልመና እህቶች በወንዷች ላይ አትፍረዱ እራሳችን እኛ ሴቶች ምርጫችንን ማስተካከል አለብ የምን የወንድ ጥገኛ መሆን ስራ ስሩ ተማሩ መተዳደሪያ የለለው ወንድ አታግብ
    ልጂቱ አልበሰለችም ምክር ያስፈልጋታ ምከሯት እንደት ተማሪ ታገባለች ሆሆሆ በምን ሊያስተዳድራት ገና ተማሪ ከሆነ ሴት እህቶቸ ልብ ግዙ የስሜት ፍቅር ውስጥ አትግቡ ዋጋ ስለሊለው ወደትዳር ከመግባታችሁ በፊት በምን ያስተዳድረኛል ወይ ብላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ------በተረፈ ጂማወች ቡና እድት ልኩልኝ ወደ ወሎ ደሴ ቡና በጣም ነው የምወደው !!!

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Рік тому

    ክልህሎቶች በመጀመራ ተባረኩ እኔም የምነግራችሁ አለ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የምር

    • @khelot
      @khelot  Рік тому

      Deweyelegn 0913058601

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Рік тому

    Hey Muslim guys, marry her. She is so pretty

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Рік тому +1

    አከራዎቹ ይገርማሉሁ የምያፈስ ቤት ስያከራያሉ ጭካኔ የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 Рік тому

    ታምራያለሽ ልጂሽን አለህ ያሰድግልሽ

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому

    ስታሳዝን የኔ ዋህ ፍቅር እወር ነው አልፈርድብሽም

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 Рік тому +1

    ውይ እርዷት ሥታሣዝን አይ ወንድ መሥራት ትችላለች ሥራ ክፈቱላት

  • @simehd6238
    @simehd6238 Рік тому

    May god bless yu all

  • @Oromay1
    @Oromay1 Рік тому

    የኔ ቅንጆ ስደት ጥሩ አደለም ነገር ግን የሰው አይን እያየሽ ከምትኖሪ ስደት ይሻልሻል
    ያውሻ ግን ነብሱ አይማረው

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Рік тому

    አግዚአብሔር ይካድህ አይቅናህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @feve5431
    @feve5431 Рік тому

    Tsegrwa gn betkikil teserach ybalal? Degmh kasat!

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Рік тому

    ይህን አድርጉላት ስራ ስጧት እርዷት ማለት ብቻ ይበቃል ሁላችንንም ይመለከታል ሐዘኔታ ከተሰማን ያቅማችን ማድረግ አለብን ካልቻልን ደግሞ ትእዛዝ ማስተላለፉን አድርጉላት ማቱን እናቁም??

  • @aserlopwle
    @aserlopwle Рік тому

    Yenekonjo anchi gena lij neshi betesbochishi gar betemeleshis yekerta teyikeshi

  • @haymnotzeleke7958
    @haymnotzeleke7958 Рік тому

    Ayezoshi Yena ehet

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Рік тому +1

    እናትና አባትሽን እቢ ብለሽ አልማርም ብለሽ ከወንድ ስትጃጃይ ደቅለሽ አሁን ማለቃቀስ 😂

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Рік тому

    አምላክ ይርዳሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 місяців тому

    የወላጅ ምክር ይጠቅማል

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq Рік тому +1

    ወይ ጉድ ወንድ አምነሸ ቤተሠብሸን ጥለሸ መሄድሸ ይገርማል

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 Рік тому

    የኢትዩ ወንዶች የሴትን ህይወት ማበላሸት ነው ስራቸው

  • @kedijahamid3781
    @kedijahamid3781 Рік тому

    Ay wedoch setocheye Fkr eyalachu erasachun lemanm asalfachu endasetu

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Рік тому +5

    ሰወች ሆይ ሙሉ አካልና ጤና ካላችሁ ልመናን #❌ተፀየፉ።አሁንማ ባህል አደረጉት❌ስደት ላይ እየተንከራተትን የምንረዳው በየሜዳው እየተጃጃልሽ ልትደቅይ❌ሳይሆን ሰርቶመብላት ያልቻለ የሚረዳ ደካማና አካለ ጎደሎ ሞልቷል።ቀድመሽ ከመዝረክረክ ተቆጠቢ።
    በቋንቋዉ ፈታ አደረግሽኝ ግን😅ምነበር ከመቸገር በቋንቋሽ ብታወሪ😊ተረገዝኩት" ወለድኩት
    መጣሁት
    ሄድኩቴ😂😂😂😂😂😂 አይ አማረኛ ወፌ ቆመች ቆመች ...

    • @user-ed6if6lo8l
      @user-ed6if6lo8l Рік тому

      ወሬ

    • @zuzubenttagu9758
      @zuzubenttagu9758 Рік тому +3

      ልጅትዋ አሳዘነችኝ አማርኛዋ ግን የሌለ አዝናናኝ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Рік тому +9

      ሴት ነሽ ጸልይላት ወይ ዱዐ አድርጊላት ሀለተኛ ቋንቋዋ ነው አያስቅም እኛም አረበኛን ወፌ ቆመች ብለነው ዛሬ አቀላጥፈን እምናወራው

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Рік тому +5

      አይባልም !

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Рік тому +2

      ወሬ ብቻ ከችግሯ በላይ አማረኛዋ ነው አይደል የታየህ ወይም የታየሽ 😢😢 አይ የኛ ሠው እንደው ምን ይሻለን ይሆን 😢😢😢

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ፋጠራ፡ይስጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፡አየ፡ዋንድች፡😢😢😢😢😢😢❤

  • @MeronGirma-rf2zq
    @MeronGirma-rf2zq Рік тому

    መርዳት ለምንችለው ለምን አካውንት አታሥቀምጥም

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 Рік тому +3

    ሳያትን ትመስላለች❤

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Рік тому

    Yeenee iheetii😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Рік тому

    በናት ቤተሰሞ እድሰሙ እደትዬድ አርግ ህይወቶ እዳይበላሽ በአላህ ወይኔ