Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የገደለ ቢገደል ዛሬ ላይ ሁለተኛ አይፈፀምም ነበር😢😢
ትገደል የምትሉ 👍
ቀላል ትገደል እንዴ ቢቻል አይሆንም እንጂ 30ጊዜ ነበር መግደል ይቺ አውሬ አረመኔ
እኔ እፉ ከባድ ነው😂😂😂😂😂
don't say that አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ። ወንድ ልጅ ነህ ህፃን ይዘሀል ግራ ሲገባሕ ልጆችህን እናት የሰጠሀቸው መስሎሕ ነው ሚስት ያረካት። አይዞህ ወንድሜ አፀናኙን መልአክ ይላክልሕ።😭😭😭😭😭
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቂው ምንስ ቢጣሉ እንደዚህ ጭካኔ ውይ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ ወንድም አለም አፈር ይብላኝ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጥህ ለገዳያ ዋጋዋ ይከፈላታል። አይዞህ ፈተና ነው የምትወደዉን ነገር እያሳጣህ ነው የሚፈትንህ ሁልጊዜም ተመስገን በል"ጻድቁ እዮብን" እያሰብክ ተጽናና እመብርሃን ትርዳህ
ወላሂ አትው እደፈለክ አድርጋት ብለው ቢሰጡት ብየ ተመኘሁ ያኢላሂ አላህ ያፅናህ አድበስብሰው ፅጥ ነው የሚሉት አሁን ብቻ ላተ አላህ ይድረስልክ ሚስኪን አቃጠለችው አላህ ያቃጥልሽ ያረብ😭😭😭😭
በጣም አላህ ያቃጥላል ግንሰራተኛናትእንጀራእናታቸዉ
የዕዮብን ጽናት ያድልህ ወንድማችን
Mesayየልጆች ነፍስ ይማር, ይማር , ይማር !ጌታ ሆይ የልጆች አባት አንተ አፀናናው ::
አይዞህ ውንድሜ የእኛ ኃጢያት ነው በአንተ አይደለም ሴጣንም ይህንን አይስራም ነበር ህፃናት ምን በድሉ እኛ መመለስ ስለአቃተን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም ተንበርከን ምህረትን መለምን እለብን ግፉ በዝታል ደሙ ጉርፍ ሆኖ ሳያጥለቀልቀን🙏🏽🛐
Mengste Semai Yawars Abat Zinatun Yesthi 🙏🙏🙏
222223
ምን ቃል ያፀናናህ ይሆን ጌታ ያፀናናህ ነፍስ ይማር😞😞😞😞😞😞
እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ልብ ይነካል ትገደል
አባትየው እራሱ ይስጡትና ጋዝ አርከፍክፎ ያቃጥላት በናታችሁ እንኳን የሚያቆቸው እኛ የማናቃቸው ተቃጥለናል ያቃጥላት እና እስከመቸድረስ እዲህ ልጆቻችን ተቃጥለው ታርደው😭😭😭😭
አወ ወላሂ
እግዚኦ ተሣሃልነእግዚኦ ተሣሃልነእግዚኦ ተሣሃልነ*አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*🤲🏻✝️
መግሰትም። ደንዝዞል። አሁንሰ። ሞን። መግሰት። አለና። በየጊዜው። ወጀል። ይፈፀማል። በጆሮ። ዳባ። ያልፋል። አይይይይይ። ኢትዮጵ። የሀጥት። የደም። መሬት። ሆነቾ 😭😭💔💔
አሜን😢💔💔💔
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማችን
😢😢😢የገደለ ይገደል ይህ ካልሆነ የልጆች ግድያ ይቀጥላል እስከመቸ የኢትዩጸያ እናቶች የወላድ ማሀንይሆናሉ😢😢😢
ደም የሚጠጣ መንፈስ በኢትየጵያ ተሰራጭቷል ከመንግስት ጀምሮ እስከ ታች ድረስ ገዳይ ነው የተሰማራው ምን መንግሰት አለ አየ እምዬ ኢትዮጵያ ሀዘንሺ መብዛቱ😢😢😢
ትክክል ገና ይቀጥላል በደንብ ደም ለማፍስስ ተደራጅተዋል አሁን ሲያዙ ሚስጥር አያወጡም አሉ ገናደሞ ይሄ ሲርሳ ይቀጥላሉ ዋናው መንግስት ዋናው ስው ደደብ ሆኑዋል መንግስት ፍርድ ይላሉ በፍፁም ጭራሽ ዞሮበታል መንግስት እራሱ ስንቱን ደም እያፍስስ ንው ያለው በሌላ በኩል ደሞ ከመንግስት ጋር የሚስሩ በየቦታው አሉ ስው ያልገባው ይሄ ንው መንግስት ሊገላት ይችላል ግን ደሞ ሌላ አሉ ተዋውለው ንው የሚገብት
ዘለሽ መንግሰት ላይ ምን ያድርግግሽ ደደብ በሀዘን ቤይ ሌላ እሳት ማንደድ 🤔🤔🤔🤔🙏🏿🙏🏿
@@almazali4784 አባል ስለሆንሽ መንግስትን አዝለሽ ዙሪ እር ለዛውም ማን ቢያስጠጋሽ አጨብጫቢ ንኝ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዝሻለሁ ፍታላ ማንም ከምንም አይቆጥርሽም መንግስት ብትቆሚለት ብትከራከሪ መግደል ማርድ ብቻና ብቻ so አትፍትይ ፍታላ የመንግስት ፍታላ ንሽ
እግዛአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘነው ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ብቻ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን የእዮብን ትግስትን ይስጥህ
😥የሰው ጭካኔ ከቀን ወደቀን እየጨመረነው አይይይ
በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናህ
አይዞህ ወንዲማችን እግዚአብሔር ያፂናህ
አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣህ ወድሜ ምን አይነት ቃል ያጰናናህ ይሆን 😭😭😭
እግዜአብሔር ያፅናህ ፈጣሪ ያስችልህ አይዞህ ወንድሜ ምንም ሆነ ምንም ቀናቸው ያችቀናት ልጆቹ እሳን ይስቀሎአት ትሰቀል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር ያጽናችሁ እፍፍፍፍ ምን ቃል ያጽናናችሁሀል
ጀግና ነህ እባክህ እራስህን አትጉዳ አተ ለነሱ ድሎት ብለህ ነዉ አተ አላስበላሀቸዉም😢
አይዞህ ወንድሜ አግዛብሔር ያበርታህ መጸጸት ጥሩ አይደለም
በጣምያሳዛናል አላህ እጀንያቃጥለው
ምን ቃል ያፅናናህ ይሆን ወንድሜ😢😢😢😢
በስነስርሀት ሠላማዊ ሠልፍ ይወጣ ለዚች በጣም ትክክል የሆነ አደባባይ ለይ ቅጣትዋን ማግኘት አለባት አንጀታችንን ነው ያቃጠለችን አንጀትዋ ይቃጠል አቦ ትገደል፡፡
የኔአባት እግዚአብሔር ያፁናናህ እኳን ባሰቃቅሁኔታ ተገለው እግዚአብሔር በፍዱቃዱ ሲ ወስዳቸውእራሱ ህመሙ ከባድነው እውነት እግዚአብሔር ያቃጥላትመግስት ፍትህ ከላይ ልሰጠ የሷንቤተሰቦች ጨርሳቸው ከግድህ የምንንሮነው የምኖር 2ልጅን በአረመኔ ተነጥቀህ ኡፍፍፍተቃጠልኩ ያቃጥልሸ ጌታ
Wendime Egiziabher Yaznana Ayzohe 🙏🙏🙏
😢😢😢😢 በአደባባይ ትሰቀል 👍👍👍👍
😢
መሠቀለአደለም ሌላም በኖረ መቅጫ እቺ አውሬ ሰውበላ ግን ምንኛጭካኔነው
😢😢
አይይይይይ እማማ ኢትዮጲያ የነገ ተተኪዎቿን ልጆቿን በግፍ እየተገደሉ ፍትህ አጡ ምነው ያኔ ቦሌ አራብሳ በታረዱት ልጆች ጊዜ ብትቀጣ እነኝህ ልጆች ባልታረዱ ነበር😢😢😢😢😢😢 ፍትትትትህህህህህ ለህጻናትትትትትት😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያማልልልልልልልልልል
የምር ትገደል ባደባባይ ይቺ የሴት ጨካኝ ኡፋፋፋፋ አላህ ሶብር ይስጥህ ሲያሳዝን በአላህ 😭😭😭😭ኢትዮጵያ ውስጥ ጠበቅ ያለ ህግ ቢወጣ ማንም አይጨማለቅም ለምን እንደሳውድ አይደረግም በአላህ ከጎኑ ሁኑ አጀቴን በላኝ 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያበርታህወላዲተ አምላክ ታጽናናህ ወንድማችን ሀዘኑ አይደለም ለወላጂ ለሰሚውም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ አባት 😥😥😥😥😥
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ንጡሆቹን ነዉ እየሰበሰበ ያለዉ የኛ ሀጢያት እና በደል ነዉ ነፍሳቸዉን በፈጣሪ እቅፍ ያኑርልን ለሁላችሁም ለቤተሰብ መጥናናቱን እመኛለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
ኧረ ወንድሜ እንኳን ለአንተ አይደለም። ለሰሚም ከባድ ነው። ፈጣሪ ያጽናናህ።
ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣችሁ ወይ መዳኔአለም ምን አይነት ጊዜ ነዉ ፈጣሪየ ፈራሁ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽ አስቤት
እኔ እንደገባኝ ፀብም ነበረ እናም ልቾቹም በፍቅር የቀረቧት አይመስለኝም ግን ሶስት ወር እንደት አምነክ ወደቤትክ እንድትገባ ፈቀድክ በአጭር ጊዜስ ለመለያየት ለምን ተዳረጋችሁ ግን በጣም ይከብዳል አዝኛለሁ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ያፅናህ!
በአደባባይ ትሰቀል ፍትህ 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያጽናህ ወድማችን😭😭😭💔
ኢንሺአላህ እነሱን. እዳቃጠለች አላህ ያቃጥላት እነሱ የቀመሱትን ትቅመሰ 😭😭💔💔
በህዝብ ፊትትገጠል አላህያቃጥላት በጣምያሳዝናል
ነብስ ይማር ፍትህ ለንፁሀን ደም ህፃናት በጣም ያማል
አነሱን ሳይሆን በቁምህ ነዉ የገደለችህ!! ሰዉ ሳይሆን ሰይጣን ነዉ በቤትህ የገባዉ ፅናቱን ይሰጥህ😥😥
ኢትዮጵያ ላይ እኚ ብቻ ናቸው ወላጆች ምናለ ሁላችሁም ወላጆች ወታቹ ድምፅ ብታሰሙ ሁላችሁም ዝም ያላቹ በሙሉ ነገ ፅዋው ወደናተ ነው
በወለጋ የአማራ ህፃናትን እርጉዞች ሲጨፈጨፉ ምነው ዝም አላችሁ???ወለጋ የደም መሬት፣ኦነግ ዘራችሁ ይጥፋ
@@user-ll7oj5st7x ማነሽ ስንቄ ተረጋጊ ሰው መናገር ባለበት ሃሳቡን መግለፅ መብቱ ነው
@@user-ll7oj5st7x ከየት ነው የመጣሽው ትንኝ
አባትየው የዘላለም ፀፀት ከአምላክህ ጋር ተነጋገር
ፈጣሪ መፅናናቱን ያድልህ በጣም ያማል
ውዩ አባት አላህ ያቃጥላት ምንአይነት ጭካኔ ቢኖራትነው እህህህህህህህህ
ወለጋም እድህ ነዉ የሆኑት ዘመዶቻቺን አይ ኢቶ 🇪🇹💔💔😭😭😭
እረደው የወለጋአይነሣ ውይእንደትይፅናነል
አምላክ የነዚህን እንስሶች ነፍሰ ምላሽ ሰጥ በዚች በሴትዮ ላይ ተገቢዉ እርምጃ ይወሰድባት እግዜብሔር ያፅናህ ከባድ ነዉ ቃላት የለኝም ለዚህ ሀዘን ማበርቻ ፍርዱን ያሰተካክል አምላክ
ትክክል ነዉ. አዲሳባ. ሚሲቱን የገደለው. ሲያዝ. በሌላ ሰዉ ገሎ እሥሩን. ጨርሶ።ወቶ. እንደገና. ሚሰቱን ገደለ. የገደለ ይገደሉ
ውላሂ ውጅለኛይቱን ለህዘቦ አሰረክቦ ባድባባይ በሩሁ ያቃጠሉት በይነኝ ፍትህ ይለለበት ሀገር እጨ
አይ አለ እናት አድገው ሂወታቸውን በላቻቸው ፍትህ ለህፃናቶች አለቁብን እኮ የነገ ተስፍዎች😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ትገደል
እንድው ልጆቹ አንገታቸው ላይ ቢላዋ ስታስቀምጥ እንዴት ሆነው ይሁን እፍፍፍፍፍፍፍ😢 አይ ሀገሬ የገደለ ቢገደል ቢኖር ይሄ ሁሉ ስቃይ አይኖርም ነበእ😢😢😢😢😢
ለህግ አለመስጠት ይዞ መግደል ህግ አስሮ እያበላ ይቀጥላል ነገሠ😭😭😭
እግዚአብሔር ይገስጣት
ፍትሕ ለሕፃኖች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረዉኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘድሮ
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ!!!!! የህፃናቱን ነፍስ ይማር!!!!!
እውነት ነው ለህዝቡ ይሰጠው ትውጣ😭😭😭
እፍፍፍፍፍ ይሄ ሰውዬ በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚያብሄር ያፅናህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል በጣም
አይ አንቺ አለም !!! ምን ጉድ ነው😭😭😭😭
እኔኮየሚገርመኝነገር መግሥትፍትህይሥጠንየምንለው ማንኛውመግሥትነው ህዝባችንንእራሱእያሳረደ የሠውደምእየጠጣመግስትሲባል ነው እራሱአራጂነው አሳራጂነው ለማንኛውሠውነው ትክክለኛፍርድ የሠጠውመግሥት እሲኪንገሩኝ ለሳምትእንጮሀለን ከዛምዝምእንላለን ተለመደበዚሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታሆይከዚህሠውረን ነብሥይማር
ከባድ ነው መገደል አለባት😢😢
አይዞኝ ወንድሜ ማርያምን በጣም ያማል ፈጣሪ አምላክ ያፅና ፍትህ ለህፃናት እቺ በአደባባይ መገደል አለባት ልጆቹን ስታርድ ስታቃጥል ያለውን ስቃይ እሷም ማየት አለበት እስር ቤት እንኳን ለሷ ለማንም ወንጀለኛ ምንም አይደለም በልተው ጠብድለው ጠግበው ነው ሚወጡት ምንም አይነት ምህረት አያስፈልጋትም እድሜ ልክ ምናምን አያስፈልግም ትገደል
የኔ አባት. ፅናቱን ይስጥህ
😢😢😢mene fete ale agetachene getare nebesaceune bategente yanutacheu fete fete ፋትእ ለእጻናት😢😢😢😢 ወእድሜ ፈጣሪ ያበርታክ
እውነት ነው አባታችን😢😢😢😢
የገደለ ይገደል የሚለው ህግ ፍትሀዊ የሆነው የአላህ ህግ ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ ሠው ሠራሽ ህግማ ሠውን አስጨረሠ
እውነት ለመናገር የምለው ጠፍቶብኛል የበፊቶች ቢቀጡ ዛሬ ባልተደገመ ነበር እኔንንንንንን ምንም የማያውቁ ህጻናት ለእርኩስ መንፈስ እየተገበሩ ነው ወገኔ ንቃ
ጌታ ያጽናናክ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናህ
ፈጣሪ ያቃጥልሽ
አይይይይ😭😭😭😭እግዚአብሄር ያቃጥላት አቃጠለቻቸው ምንም የማያውቁትን ህፃናት😭😭
ነፈሶን፣ያቃጥለው፣ሲዋት ለራሱ፣ጭረቅነው፣የምትመሰል፣ይች ብዳ፣እሶንም፣ማቃጠልነው፣ ፣፣አይዞ ወንድሜ፣ፈጣረ፣፣ይረዳህ ችሎቱን ይሰጥህ፣አይይይይይይይ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፉፉፉፉፉአጀቴበሉኝ ከነአባታቸዉ በአደባይ ትሰቀል ትቃጠል
😢😢😢😢😢😢😢 እረ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢
የኔ እንባ ይፍሰ ስ ወንድሜ
ፍትህ እረ ፍትህ በዚ አመት ስት ልጆች ነው በሰራተኛ ታረደው የቀሩት💔💔💔💔ሀገራችን🇪🇹ወዴት እየሄደች ነው ያማል የጭካኔ ጥግ ፍትህ ያለመኖር ነው ይሄ ሁሉ እቺ አራመኔ ግን የእጃን ሥጣት አሥራቹ አትቀልቧት ልጆቹን እቀጨች እሷም ትቀጭ💔💔💔😭😭😭😭😭
እኔ ይህን ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ጉልበቴ ዝሏል እራሴን ሊፈነዳ ነው ምንም አቅም አጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ልሰቃይላቹ ኡፍፍፍ
የገደለ ይገደል
እግዛቤር ያፅና
አላህ ሰብሩን ይስጥህ እኞንም አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ፈተና
ያአሏህ
ህግ የለምእኮ አገራችን😢😢😢😢በቃ ትገደል ህጉእማአስሮመቀለብ ነው የሚያቀው ስለዚህ ግደሏት።
የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናህ
ባደባባይ ትገደል ለሌላውም መቀጣጫ ይሆናል ይሄ የእድሜ ፅኑ እስራት ገለመለ ይቅር በቃ እስከመቼ ምንም ማያውቁ ልጆች ያለምንም በደላቸው ይሙቱ እኔ ይሄ ስሰማ መፈጠሬን ነው የጠላሁት 😥ከሰውነት ተራ ነው የወጣነው ስለእውነት ለነዚህ ህፃናት ፍትህ እንሻለን!
መፅናናቱን ይስጥሕ 😭😭😭😭😭😭😭
አይዞህ ፈጣሪ ያፅናናህ ሌላ ምን ይባላል
Min mangist Alee ethiopiaa iko mangisti yelam
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ያፅናናህ ነብስ ይማር
እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማር የልጆቹን ኡፍፍፍፍፍ
በጣም ያማል የምርእፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለአባትዬ አንጄቴን ነዉ የበለኝ
Getan amemegn 😓😓 yesaw chikanee uuu
ፍትህ
መግስት አላ ግን አይ የሰዉዲ ህግ አጋረችን ቢኖር
እውነት ወንጀለኛዋ ተይዛ ከሆነ አንድቀን ማደር የለባትም. በአደባባይ ትቃጠል ፍትህ ማለት ይሄነው
የገደለ ቢገደል ዛሬ ላይ ሁለተኛ አይፈፀምም ነበር😢😢
ትገደል የምትሉ 👍
ቀላል ትገደል እንዴ ቢቻል አይሆንም እንጂ 30ጊዜ ነበር መግደል ይቺ አውሬ አረመኔ
እኔ እፉ ከባድ ነው😂😂😂😂😂
don't say that አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ። ወንድ ልጅ ነህ ህፃን ይዘሀል ግራ ሲገባሕ ልጆችህን እናት የሰጠሀቸው መስሎሕ ነው ሚስት ያረካት። አይዞህ ወንድሜ አፀናኙን መልአክ ይላክልሕ።😭😭😭😭😭
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቂው ምንስ ቢጣሉ እንደዚህ ጭካኔ ውይ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ ወንድም አለም አፈር ይብላኝ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጥህ ለገዳያ ዋጋዋ ይከፈላታል። አይዞህ ፈተና ነው የምትወደዉን ነገር እያሳጣህ ነው የሚፈትንህ ሁልጊዜም ተመስገን በል"ጻድቁ እዮብን" እያሰብክ ተጽናና እመብርሃን ትርዳህ
ወላሂ አትው እደፈለክ አድርጋት ብለው ቢሰጡት ብየ ተመኘሁ ያኢላሂ አላህ ያፅናህ አድበስብሰው ፅጥ ነው የሚሉት አሁን ብቻ ላተ አላህ ይድረስልክ ሚስኪን አቃጠለችው አላህ ያቃጥልሽ ያረብ😭😭😭😭
በጣም አላህ ያቃጥላል ግንሰራተኛናትእንጀራእናታቸዉ
የዕዮብን ጽናት ያድልህ ወንድማችን
Mesay
የልጆች ነፍስ ይማር, ይማር , ይማር !
ጌታ ሆይ የልጆች አባት አንተ አፀናናው ::
አይዞህ ውንድሜ የእኛ ኃጢያት ነው በአንተ አይደለም ሴጣንም ይህንን አይስራም ነበር ህፃናት ምን በድሉ እኛ መመለስ ስለአቃተን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም ተንበርከን ምህረትን መለምን እለብን ግፉ በዝታል ደሙ ጉርፍ ሆኖ ሳያጥለቀልቀን🙏🏽🛐
Mengste Semai Yawars Abat Zinatun Yesthi 🙏🙏🙏
222223
ምን ቃል ያፀናናህ ይሆን ጌታ ያፀናናህ ነፍስ ይማር😞😞😞😞😞😞
እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ልብ ይነካል ትገደል
አባትየው እራሱ ይስጡትና ጋዝ አርከፍክፎ ያቃጥላት በናታችሁ እንኳን የሚያቆቸው እኛ የማናቃቸው ተቃጥለናል ያቃጥላት እና እስከመቸድረስ እዲህ ልጆቻችን ተቃጥለው ታርደው😭😭😭😭
አወ ወላሂ
እግዚኦ ተሣሃልነ
እግዚኦ ተሣሃልነ
እግዚኦ ተሣሃልነ
*አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*🤲🏻✝️
መግሰትም። ደንዝዞል። አሁንሰ። ሞን። መግሰት። አለና። በየጊዜው። ወጀል። ይፈፀማል። በጆሮ። ዳባ። ያልፋል። አይይይይይ። ኢትዮጵ። የሀጥት። የደም። መሬት። ሆነቾ 😭😭💔💔
አሜን😢💔💔💔
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማችን
😢😢😢የገደለ ይገደል ይህ ካልሆነ የልጆች ግድያ ይቀጥላል እስከመቸ የኢትዩጸያ እናቶች የወላድ ማሀንይሆናሉ😢😢😢
ደም የሚጠጣ መንፈስ በኢትየጵያ ተሰራጭቷል ከመንግስት ጀምሮ እስከ ታች ድረስ ገዳይ ነው የተሰማራው ምን መንግሰት አለ አየ እምዬ ኢትዮጵያ ሀዘንሺ መብዛቱ😢😢😢
ትክክል ገና ይቀጥላል በደንብ ደም ለማፍስስ ተደራጅተዋል አሁን ሲያዙ ሚስጥር አያወጡም አሉ ገናደሞ ይሄ ሲርሳ ይቀጥላሉ ዋናው መንግስት ዋናው ስው ደደብ ሆኑዋል መንግስት ፍርድ ይላሉ በፍፁም ጭራሽ ዞሮበታል መንግስት እራሱ ስንቱን ደም እያፍስስ ንው ያለው በሌላ በኩል ደሞ ከመንግስት ጋር የሚስሩ በየቦታው አሉ ስው ያልገባው ይሄ ንው መንግስት ሊገላት ይችላል ግን ደሞ ሌላ አሉ ተዋውለው ንው የሚገብት
ዘለሽ መንግሰት ላይ ምን ያድርግግሽ ደደብ በሀዘን ቤይ ሌላ እሳት ማንደድ 🤔🤔🤔🤔🙏🏿🙏🏿
@@almazali4784 አባል ስለሆንሽ መንግስትን አዝለሽ ዙሪ እር ለዛውም ማን ቢያስጠጋሽ አጨብጫቢ ንኝ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዝሻለሁ ፍታላ ማንም ከምንም አይቆጥርሽም መንግስት ብትቆሚለት ብትከራከሪ መግደል ማርድ ብቻና ብቻ so አትፍትይ ፍታላ የመንግስት ፍታላ ንሽ
እግዛአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘነው ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ብቻ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን የእዮብን ትግስትን ይስጥህ
😥የሰው ጭካኔ ከቀን ወደቀን እየጨመረነው አይይይ
በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናህ
አይዞህ ወንዲማችን እግዚአብሔር ያፂናህ
አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣህ ወድሜ ምን አይነት ቃል ያጰናናህ ይሆን 😭😭😭
እግዜአብሔር ያፅናህ ፈጣሪ ያስችልህ አይዞህ ወንድሜ ምንም ሆነ ምንም ቀናቸው ያችቀናት ልጆቹ እሳን ይስቀሎአት ትሰቀል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር ያጽናችሁ እፍፍፍፍ ምን ቃል ያጽናናችሁሀል
ጀግና ነህ እባክህ እራስህን አትጉዳ አተ ለነሱ ድሎት ብለህ ነዉ አተ አላስበላሀቸዉም😢
አይዞህ ወንድሜ አግዛብሔር ያበርታህ መጸጸት ጥሩ አይደለም
በጣምያሳዛናል አላህ እጀንያቃጥለው
ምን ቃል ያፅናናህ ይሆን ወንድሜ😢😢😢😢
በስነስርሀት ሠላማዊ ሠልፍ ይወጣ ለዚች በጣም ትክክል የሆነ አደባባይ ለይ ቅጣትዋን ማግኘት አለባት አንጀታችንን ነው ያቃጠለችን አንጀትዋ ይቃጠል አቦ ትገደል፡፡
የኔአባት እግዚአብሔር ያፁናናህ እኳን ባሰቃቅሁኔታ ተገለው እግዚአብሔር በፍዱቃዱ ሲ ወስዳቸውእራሱ ህመሙ ከባድነው እውነት እግዚአብሔር ያቃጥላትመግስት ፍትህ ከላይ ልሰጠ የሷንቤተሰቦች ጨርሳቸው ከግድህ የምንንሮነው የምኖር 2ልጅን በአረመኔ ተነጥቀህ ኡፍፍፍተቃጠልኩ ያቃጥልሸ ጌታ
Wendime Egiziabher Yaznana Ayzohe 🙏🙏🙏
😢😢😢😢 በአደባባይ ትሰቀል 👍👍👍👍
😢
መሠቀለአደለም ሌላም በኖረ መቅጫ እቺ አውሬ ሰውበላ ግን ምንኛጭካኔነው
😢😢
አይይይይይ እማማ ኢትዮጲያ የነገ ተተኪዎቿን ልጆቿን በግፍ እየተገደሉ ፍትህ አጡ ምነው ያኔ ቦሌ አራብሳ በታረዱት ልጆች ጊዜ ብትቀጣ እነኝህ ልጆች ባልታረዱ ነበር😢😢😢😢😢😢 ፍትትትትህህህህህ ለህጻናትትትትትት😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያማልልልልልልልልልል
የምር ትገደል ባደባባይ ይቺ የሴት ጨካኝ ኡፋፋፋፋ አላህ ሶብር ይስጥህ ሲያሳዝን በአላህ 😭😭😭😭ኢትዮጵያ ውስጥ ጠበቅ ያለ ህግ ቢወጣ ማንም አይጨማለቅም ለምን እንደሳውድ አይደረግም በአላህ ከጎኑ ሁኑ አጀቴን በላኝ 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያበርታህ
ወላዲተ አምላክ ታጽናናህ ወንድማችን ሀዘኑ አይደለም ለወላጂ ለሰሚውም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ አባት 😥😥😥😥😥
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ንጡሆቹን ነዉ እየሰበሰበ ያለዉ የኛ ሀጢያት እና በደል ነዉ ነፍሳቸዉን በፈጣሪ እቅፍ ያኑርልን ለሁላችሁም ለቤተሰብ መጥናናቱን እመኛለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
ኧረ ወንድሜ እንኳን ለአንተ አይደለም። ለሰሚም ከባድ ነው። ፈጣሪ ያጽናናህ።
ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣችሁ ወይ መዳኔአለም ምን አይነት ጊዜ ነዉ ፈጣሪየ ፈራሁ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽ አስቤት
እኔ እንደገባኝ ፀብም ነበረ እናም ልቾቹም በፍቅር የቀረቧት አይመስለኝም ግን ሶስት ወር እንደት አምነክ ወደቤትክ እንድትገባ ፈቀድክ በአጭር ጊዜስ ለመለያየት ለምን ተዳረጋችሁ ግን በጣም ይከብዳል አዝኛለሁ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ያፅናህ!
በአደባባይ ትሰቀል ፍትህ 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያጽናህ ወድማችን😭😭😭💔
ኢንሺአላህ እነሱን. እዳቃጠለች አላህ ያቃጥላት እነሱ የቀመሱትን ትቅመሰ 😭😭💔💔
በህዝብ ፊትትገጠል አላህያቃጥላት በጣምያሳዝናል
ነብስ ይማር ፍትህ ለንፁሀን ደም ህፃናት በጣም ያማል
አነሱን ሳይሆን በቁምህ ነዉ የገደለችህ!! ሰዉ ሳይሆን ሰይጣን ነዉ በቤትህ የገባዉ ፅናቱን ይሰጥህ😥😥
ኢትዮጵያ ላይ እኚ ብቻ ናቸው ወላጆች ምናለ ሁላችሁም ወላጆች ወታቹ ድምፅ ብታሰሙ ሁላችሁም ዝም ያላቹ በሙሉ ነገ ፅዋው ወደናተ ነው
በወለጋ የአማራ ህፃናትን እርጉዞች ሲጨፈጨፉ ምነው ዝም አላችሁ???
ወለጋ የደም መሬት፣ኦነግ ዘራችሁ ይጥፋ