የገበታ ቅቤ ትሪትመት ለፀጉር እድገት ና ብዛት 100የሚሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @roziabel6047
    @roziabel6047 Місяць тому

    እሽ በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ግን ሻምፓ ምንድን ነው የምትጠቀመው በእናትሽ ንገሪኝ😢

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው እኔም ልጆቼን በደንብ ነበር የምንከባከብላቸው በልጅነታቸው 12 አመት ሲደርሱ ግን ምን ልበልሽ ያሁሉ ልፋት ገደል ገባ ጄል ምናምን እየተጠወሙ አበላሽተውታል ምንም አይሰሙም ሁል ግዜ ጄል የሚያሲዙትም አይነት በጣም እየሳቡ ስለሆነ ከፍት ያለው እየሽሽ አረ ተይኝ ብልሽት ብሎአል አልሰማም አሉ ተውኩት ወይኔ ልፋቴ እያልኩ ነው ቁመቱ ሁሉ ወደውጥ ተሰብስቦ አጭር ሆንዋል እልሻለው ቃልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አዋ ትንሽ ሲያድጉ ያስቸግራሉ ግን እመኝኝ 16_17ሲሆናቸው እራሳቸው መንከባከብ ይጀምራሉ ሰርች እያረጉ ይንከባከባሉ።

    • @kashin6000
      @kashin6000 3 роки тому

      የኔ ናት የናቴ ቢጤ ሆንሽ አስታወስኳት እናቴን እናቴ በልጀነቴ አሳድጋልኝ ግን እኔ ሳድግ አበላሸውት የሚያምር እየመሰለኝ ፖርም እየተቀባው አበላሸውት አሁን ቢያገበግበኝ ኬት ልመልሰው አሁን ነው የናቴን ጉደት ያወኩት

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 3 роки тому

      Bemejemeria lijochun yihin yahil fit mestet ayasfeligenim.
      ye jel ina ye permin guday internet lay feligesh asayachew bizu u tube tetekami indet naturally indemiyasadigim asrejachew

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +2

    Wonderful hair treatment!

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 3 роки тому +1

    ቃል እናመሰግናለን ከኖርማሉ ቅቤ ይበልጣል?መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 роки тому +1

    Mashallha allha yasadegesh thanks

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 3 роки тому

    Wow thank you am gona use it for mine and my baby girl really appreciate ❤️❤️❤️

  • @_lolaaaa_4030
    @_lolaaaa_4030 3 роки тому +2

    ቃልዬ ስታምር እድግ ትበልልሽ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 роки тому +2

    ስላም እንዴት ናችሁ ከነሙሉ ቤተስቦችሽ ዛሬስ አንደኛ ነኝ የኔ ቆንጆ እድግ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለው

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 роки тому +1

    It looks so good

  • @berhaniy2309
    @berhaniy2309 3 роки тому +2

    ቃልዬጨዋአታለቅሺጎበዝእድግባይዬኔውብ

  • @kaletube7104
    @kaletube7104  3 роки тому +15

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቸ የተጠቀምኩት ጨው የሌወውን ቅቤነው እናንተም ጨው የሌለውን ተጠቀሙ ከልብ አመሰግናለው ስለቀና ነታችሁ።

    • @mekdesassefa5270
      @mekdesassefa5270 3 роки тому

      ሌላ ያትክልት ቂቤ ይሆናል እንዴ?

    • @bahilensofinyas897
      @bahilensofinyas897 3 роки тому

      Yene fikir edige beyeken

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለው

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      ለምሳሌ ምን አይነት ያትክልት ቅቤ

    • @mekdesassefa5270
      @mekdesassefa5270 3 роки тому

      @@kaletube7104 የጣሳው ሽኖ ለጋ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 роки тому

    ቅቤ በጣም እወዳለሁ በየፀጉር ቤቱ አትቀቡ ስለሚሉ ትቼ ነበር አመሰግናለሁ

  • @lovelychanel7534
    @lovelychanel7534 3 роки тому +1

    Thank you kaleye

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s Місяць тому

    እህተ ስርተን ማስቀመጥ ይቻላል እባክህ ንገርን ❤❤

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s Місяць тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 роки тому

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s Місяць тому

    እህተይ ግን ይቅርታ ለሳሳ ጸጉር ይሆናል ጸጉርየ ተባልሽ እኔ ያለሁት በምቆት ነው እህተ 🎉❤🎉❤🎉

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    ቃልዬ እደጊልኝ ቆንጆ 😗😗😗
    አመሰግናለሁ ማሒ 👏👍

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን ሐንዬ እኔም አመሰግናለዉ

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 3 роки тому

    ዬዬዬ.... ዛሬ ኮመንቱ ተከፍቷል😀 የኔ ቆንጆ እድግ በይ 😘😘😘በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነዉ👌

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን ኪያዬ ክክ አዎ አንዳንዴ ኮሜንቱ ይዘጋል

  • @aloniabab4104
    @aloniabab4104 3 роки тому

    kalye arif sra new gn kezi kebie ke double cream erasesh awetetesh btetkemie konjo new.

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 роки тому

    Aweeee setamer .....addis betseb hognialhu 😘😘

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናቴ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለው

  • @MesrakeMesrake
    @MesrakeMesrake 3 роки тому

    አዬሸትምወይ እኔ ልጆቼን ቀብቼ ሸተተብኝ በተረፈ ልጅሽን እዛብሄር ያሣድግልሸ

  • @lidyamohammed8651
    @lidyamohammed8651 3 роки тому +1

    Yene cake endet endemtamr❤

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 роки тому

    Thank you ye kale enat

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

    በጣምእናመስግናል እኔጽገሬ ረዥምነው።ግንብዛትየለውም ተጠቅሜእነግርሻለህ ቅቤ ቤት አለ

  • @nesrinahmed5405
    @nesrinahmed5405 3 роки тому +1

    Please can you tell me how to do avocado oil

    • @abdulfetaersta
      @abdulfetaersta 3 роки тому

      ቅቤ ቢሆንሥ ወይም እርጎ

  • @merrytesfaye4831
    @merrytesfaye4831 3 роки тому

    Yene fikir

  • @abayneshabebe3551
    @abayneshabebe3551 3 роки тому

    Waw thanks a lot 👍👍👍

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 роки тому

    Gobez enat nesh, endet segrwa yamral teru aderegesh new yeyazshilat.

  • @netsiabebaw1370
    @netsiabebaw1370 2 роки тому

    Kibewun ende Shea butter metekem yichalal Shea b magignet alchalkum

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  2 роки тому +1

      አይቻልም የኔ እህት ቅቤው ቶሎ ይሸታል

  • @hanataddese1089
    @hanataddese1089 3 роки тому

    Wow konjoy kaly yesan segur mikoreti alibeti bless milshlgn

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አመሰግናለው መልሸልሽ እኮነበር አላየሽውም ለምን ትቆርጭዋለሽ?ከተበላሸ ቢቆረጥ ጥሩ ነው ምንም ካልሆነግን መንከባከብ ይሻላል ።

    • @hanataddese1089
      @hanataddese1089 3 роки тому

      @@kaletube7104 amesgenalw 🥰

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 роки тому

    tnx betam konjo neger new

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 3 роки тому

    ዎዎ ቃልዬ inemasqginaline

  • @ahyataliali2445
    @ahyataliali2445 3 роки тому

    Qalye 💋💋💋yenkonjo fetare yasdgelesh mamaye💋💖

  • @user-um5xy5se9o
    @user-um5xy5se9o 3 роки тому

    ሚጣየ እድግበይ

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 3 роки тому

    ልጅሽ ሰታምር እድግ ትበልልሽ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለው

  • @zaynabzaynab3712
    @zaynabzaynab3712 3 роки тому

    የኔውድቅቤነውእሚባለውየትነውእምናገኛው

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 3 роки тому

    Enamesaginalen wuda lijish demo tamralech egzihber yasadigilish gn ehita yegabataw qeba ba English mn yebalal semu please reply me

    • @zenashfikrea5752
      @zenashfikrea5752 3 роки тому

      ሰላም የገበታ ቂቤ እዴት ነው የሚሰራው??

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 роки тому

    ሽኮሪና😍

  • @emebetassefa8820
    @emebetassefa8820 3 роки тому

    Seta aynorewem aydel

  • @tgbeauty
    @tgbeauty 3 роки тому

    ሳልት ያለው ቢሆን ችግር ያመጣል?

  • @yoditbireda6655
    @yoditbireda6655 3 роки тому +2

    ከአይን ያውጣልሽ

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому

      አሜንአሜን አመሰግናለው

    • @Tig612
      @Tig612 3 роки тому

      No kalew you’re hair will fall out

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому

    ቅቤዊ ኬማሚካል የለውም እንዴ

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq Рік тому

    ይቅርታ ድምጽሽ ዝቅ ይላል ነው

  • @esu-z-1733
    @esu-z-1733 3 роки тому

    SELAM SELAM BERCHI TERU NEW ESTI ENENEM BETSEB ADEREIGNE

  • @seadaseada3718
    @seadaseada3718 3 роки тому

    ብቻውንብቀባውሥ

  • @semira1209
    @semira1209 3 роки тому

    እርጎ ይሆናል ወይ ቅቤ

  • @xman8395
    @xman8395 3 роки тому

    የወይራ ዘይትስ

  • @ammargashaw2194
    @ammargashaw2194 3 роки тому

    ለብቻቀርፀሽልቀቂው

  • @genetashbir6545
    @genetashbir6545 3 роки тому +1

    የት ኣገር ነዉ ያለሹዉ ኪረሙ.ስኡድ ኣረብ
    ላገኘዉ እችላለዉ የኔ ማርርር

  • @igyv7729
    @igyv7729 3 роки тому +2

    ልጅሽ ከፈጥሯዋ እጅ ይህ አላሳደገውም

  • @richrich3998
    @richrich3998 3 роки тому

    Chewe yelalew kiba new

  • @sitraomer1424
    @sitraomer1424 3 роки тому

    Ye lije tsagur leslasa nw gen bizat yelwum qebewu ethio magagnat yekabdal normal qebe eqabatalaw gen lewt yelawum

    • @kaletube7104
      @kaletube7104  3 роки тому +1

      ኖርማኑን ቅቤ ከዘይቶች ጋር ቀላቅለሽ ብትቀቢያት ለውጥ ይመጣል እኔ እንደተጠቀምኩት ማለት ነው

    • @sitraomer1424
      @sitraomer1424 3 роки тому

      tube ishi thanks

    • @aloniabab4104
      @aloniabab4104 3 роки тому +2

      Lebzat kefelegesh hena kebie arif new. Debalkesh kebyat coconut oil demo konjo new

    • @sitraomer1424
      @sitraomer1424 3 роки тому +1

      @@aloniabab4104 ishi yene konjo amasgnalew

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 роки тому +1

    እስኪ ስሙን ፃፊልኝ ምናልባት ካለ እኔ ካለሁበት

  • @ammargashaw2194
    @ammargashaw2194 3 роки тому

    ቅቤውየትነውየሚገኝው

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

    Subscrib argeshalhu

  • @emebetassefa8820
    @emebetassefa8820 3 роки тому

    Seta aynorewem aydel