Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ ሰወች እደኔበላይክ አሳዩኝ ።
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ🥰🥰🥰
ምርጥ ድራማ ከምርጦቹ ሀገር ራዩማ ደስ እሚል ነው ቀጥሉበት
ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃቹህ ሃገራችን ሰላሟ ይመለስ😥🙏
ጥሩ ተከታታይ ድራማ ቀጥዩ ወጌኔችዬ ባህላችን የጠበቀ ነዉ ዶሞ የሀ ባህል የሙሉ ራያ ራዩማ ነዉ።ራያነት ኢትዮጵያዊነት።❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የሀገራችን ትዝታ
ታረቅ በስንየ ተስማማ በዘወልድፈጥነህ አትግደለዉ ይሰደዳል ዘመድስንየና ዘወልድ ቆሞ ያስታረቀህአታፍርስ ምሃላ ተዉ ትረገማለህ///ራዩማ ዉብ ባህላችን መለሰ ቢሆነኝ ከሳዉዲ///
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ
ፈረሰኛዉ ጊዮርጊስ ስትሉ ደስ ስል በርቱልን
ክክክክክክክክ
@@taybamohammed2709 አያስቅም አሜን ማለትሽነው😉
ምን ያስቃል ቱ@@taybamohammed2709
አቤት ደስ ሲሉ እራያ መሆን መታደልነው😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ጠርጥሬ ነበር እንደደበካት ቢኒየ የፍቅር አምላክ ያንተ ያድርግልህ እርጎይን
ዉይ በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን መጣችሁልን በጣም ደስ ትላላችሁ በየሀገሩ ሺማግሌ አይጥፋ በጣም ጥሩነዉ በርቱልን
አየ ራያ ውበታችን ባህላችን ሲምር ፈጣሪ ሆይ ፍፁም ሰላም አድርግልን
አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ አቤት ዉበታችን ባህላችን ስርአታችን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር የሀገራችንሰላም ያድልለን ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን 💚💛❤
በቃ ለቢኒ እኔ አንድ ጋን አግዘዋለሁ ምንይደረግ🤣🤣🤣🤣🤣
ዋው ደስ ስትሉ እራያወች በርቱልን
ባህለ ባህሉን አኔ ወደዋለሁ በጣም ጥሩ ነው ጎበዞች እድህ ባህላችንን ማስተዋወቅ
ያምራል ይየጠበኩ ነዉ
እኔማ እዬናፈቃችሁኝ ቶቶሎኑልን ስታምሩ በርቱ
ራዮች
በጣም ያምራን ውዶቸ ቀጥሉበት እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ ያበርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን የይቅርታ ልብ ያድለን በርቱልኝ የኔዎቹ
መገን የራያ ልጅ ዋውውው ትቀሻቀሹልኝ አላችሁ ጭራሽ🤷♀️ መገን መገን 🤣🤣🤣ግን ስወዳችሁ እራያዬ ለምለሚቱ ወለላዬ ሠላምሽ ይብዛልኝበርቱልኝ ውዶቼ ቀጥሉበት
ራያዬ ትንሻ ኢትዮጵያ።❤
እራያወች ስወዳችሁ ስላም ለናተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏እርቅ ደስ ሲል 💘
የኔ ዉድ አባቶ ስላምሽ ይመለስ ኢትቢያ ሀገሬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጠለፋ እሚታወቀዉ በራያ አደለም እዴ የድሮ ባህላችን
አዎ ልክ ነው❤❤❤
ጥርቆችየ ቆያችሁሳ በሰላማችሁነው🙄 ወይኔ በጉጉት እደኔ ማነውየጠበቀ 😌
አቤተ ድስስትሉ 🇨🇬♥️♥️❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን
በጣም ነው የምታምሩት በርቱ ግን በጣም እየቆያቹህ ነው ሴቶቹን ለምድነው ትንሽ ፓርት ብቻ ነው የምታስገቧቸው መጨረሻ ላይ ድምቀታቹህ ናቸው እነሱ ደግሞ አዝመርየ የኔ ቅመም ታምራላቹህ
ወይኔ የሐገሬ በዓል እኮ ደስ ስል ግን ለምን ትቆያላችሁ ቶቶሎ ኑልን እጅ በተረፈ ግሩምነው በርቱልን👏👏👏💐💐💐💐💐💓💓💓💓💓
💘💘💚💚
በጣም ደስ ትላላቹሁ ኣገራቺንን ሰላም ያርግልን ዘወለድ ማለት ምን ማለት ነዉ ይቅርታ
የሀገር ሽማግሌ ነው። የራሱ የህግ መስፈርት ያለው ነው
እርጎየ የማን ትሆን ይሆን በስተመጨረሻ ውሀ የምትቀዳው ልጅ ስታምር ባሌ ደሞ እርጎየ ጋር ቁጭ ያለችውን ታምራለች አለ ምን አስቦ ነው እኔም ቢኒያም ሲያምር አልኩትና በትር ቀመስኩ ግን ወንዶች እኛ እድልን የማይፈልጉትን እነሱስ ለምን ይላሉ ያው እኔ ግን ላናደው ፈልጊ ነው ተሳካልኝ ክክክክክክ
ክክክክ
ክክክክክክክክ በገዛ እጂሽ መተሻ
አየየየየ የምጭውሀ. ማሻአላህ በርቱ አብሽሩ
ዋውውውውው ደስስስ ይላል አይ ቢኒያም ፕራክ ነው ያደረከኝ
ቢኒ ኣይዞን ራሥ አይተህ ምታ ቆዳ እንዳታበላሺ ደግሞ ኣጎት ናቹሁ የእርጎ እናት ግን ውይ ከባድ ሴት ናት
እኳን ደና መጣችሁ ዋውውው በጣም ያምራል
አላህ ይጠብቃችሁ
አገራችን ባህል እድህ ነው እኮራበታለሁ
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ምርጥ ድራማ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
በጣምደሰትላላችህ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌❤️👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ራያዓድይማር
በሀገራችን አማርኛ በሀገራችን በሀል በርቱልን ወላሂ
መጣቹህ ራያወች ምነው ጠፍታቹሃል እኮ በሰላም ነው ተናፍቃቹህ ነበር እረ አትዘግዩ ቶቶሎ ልቀቁልን እንጅ ለምደናቹህ ነበር እንዳንረሳቹህ በርቱ ያምራል ግን በጣም ቆያቹህ
ዋው ደስስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ክፍል12 አይለቅምዴ
በጣም ደስ ይላል🥰 በርቱ 🥰ግን ደግሞ በጣም ይዎይል ለምን ?? አሁን ሳናይላችሁ በጉጉት ብንሞት አትጎዱም 😜🤭😄
የኔ እንባ የመጣው ለምን ይሆን ወላሂ ባህሌ ናፈቀኝ አባቶቻችን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን😢😢😢😢😢😢😢
ስታናዱ ቶቶሎ ልቀቁልን ዋ 🙄😍
ወሎ ሙዚቃ
የሰፈሬ ልጆች በጣም ያምራል በርቱልኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እደኔ ጫማ የታየዉ😂😂🙈
አገሬ ደስ የሚለኝ ባህሉ ስራቱ ይመቻችሁ
አማረ ኛፊልም
እራዩማ እሪዩማ ብሀላቺን ደስይላል
አቤት እራያ 4:45
ኧረ ቶለ ቶለ ልቀቁ ስወዳችሁ
ዋዉዉዉዉዉዉ እንኳን ደህና መጣችሁ እና ሸጋ😍😍😍🙆🙆🙆🙆🙆😃😃😃😃😃ኧረ ባህግ አምላክ አላለም ዘር ቀለጠ
የኔ ውድ😘😘😘
ደስ ብሎኝ ነው እማየው በርቱ
ሰማአቱ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ
ቀጣዩንአፊጥኑት ደስስትሉደሞቸ💚💛❤
አይ ቢኒ ቀድመሽ ሸኝተሽ ነው ለካማ ሆሆ ዝም ብለህ ምስኪን መስለህ የሚገበገበውን ሰራህለት ሆ አይ ዝምተኛ ሰው የሚሰራው ስራ 👍👍👍👍🤣🤣🤣
እኔም ገረመኝ
በጣም ክክክክክ አደት ደፊ አገር አጥፊ ይባላል ክክክክክክ
ኣየራዩማዲስየምልዲራማነዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እርጎየ ማን ያገባሽ ቅድስ ገወርጊስ ይጠብቃችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ እርጎየ አንደየ ተገርፈሽ ትገቢያለሽ
አሚንንንንንንንን ወዩ ደስ ስትሉ
ምርጥ ድራማበርቱ
የተጋደለምኮ በጣም ነው የሚፈሩአቸው ፖሊስ ነውጂ የሚፈራው ያጣው
እናንተን ስጠብቅ ስጠብቅ ስንት ቀን በጉጉት ውዶች
I am expect a lot from you keep it up berihun
ወይኔ ውሃ መቅዳት ወዝ ኣይ ትዝታ😥😥🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ የአገሬ ልጆች
እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ እልልልልልልልልል ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
Bertulge yager ljoch
ቶሎቶሎ ልቀቁት ያምራል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😘😍😘😍 ቶቶሎ ልቀቁ
ዋውውውውውውው ደስ ስትሉ♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እራያወቺ ደስ ስትሉ
ሸረጥ በሰኒከር🤗😘🤗😘🙄🙄🙄
🙄🙄🙄😂😂
እርጎዋ የኔ ፍቅር ናፍቀሽኝ ነበር🤭❤️🥰
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን
ብትዘገዩም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርቱ ባህላችነን በደንብ እናስተዋውቅ
በሀል እና ወጉ በጣም ደስይላል
ሰማእቱ አባቴ ይጠብቃችሁ ደስስ ስትሉ
በዘወልድ አምላክ ቶለ ቶለ ልቀቁልን
ተባረኩ ሚስት ከመቀማት ያድናችሁ🤣
ኧረ ቶለ ቶለ ልቀቁልን
ዋዉ ደስ ትላላችሁ
ዋውደስስትሉ❤❤❤❤
ጀረ ጀረ jiraa Abishiri Rayaa❤
በረቱልን
በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ ለምን ትቆያላችሁ አይ ግን ትዝታ
የእርጎ እናት ትቺላለች ትተውናለች
እረ ተው ሞላየ እርጋ በል 😥😂😂😂
ፍቅርእሪያክፋልአስር 17:16 17:19
ፍቅርእሪያ
ፍቅርእሪያክፋልአስር
በርቱ ቶለቶለልቀቁ
አህለን ምነዉጣፊችሁ
🥰😍😘🥰😍🥰🥰😘😍😘🥰😍የኔ ዉዶች የምወዳቸሁ 😍🥰
እረቢኒ ጨክነህ እርጎየን ልስጠዉ ነዉለሞላ ክክክክክክ
በርቱልኘ አረ በልጤ የሰዉ ሚስት ይዘህ ጥፍት😃😃😃😃😃😃
በጣም ብልጥ ክክክክክ
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ ሰወች እደኔ
በላይክ አሳዩኝ ።
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ🥰🥰🥰
ምርጥ ድራማ ከምርጦቹ ሀገር ራዩማ ደስ እሚል ነው ቀጥሉበት
ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃቹህ ሃገራችን ሰላሟ ይመለስ😥🙏
ጥሩ ተከታታይ ድራማ ቀጥዩ ወጌኔችዬ ባህላችን የጠበቀ ነዉ ዶሞ የሀ ባህል የሙሉ ራያ ራዩማ ነዉ።ራያነት ኢትዮጵያዊነት።❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የሀገራችን ትዝታ
ታረቅ በስንየ ተስማማ በዘወልድ
ፈጥነህ አትግደለዉ ይሰደዳል ዘመድ
ስንየና ዘወልድ ቆሞ ያስታረቀህ
አታፍርስ ምሃላ ተዉ ትረገማለህ
///ራዩማ ዉብ ባህላችን መለሰ ቢሆነኝ ከሳዉዲ///
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ
ፈረሰኛዉ ጊዮርጊስ ስትሉ ደስ ስል በርቱልን
ክክክክክክክክ
@@taybamohammed2709 አያስቅም አሜን ማለትሽነው😉
ምን ያስቃል ቱ@@taybamohammed2709
አቤት ደስ ሲሉ እራያ መሆን መታደልነው😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ጠርጥሬ ነበር እንደደበካት ቢኒየ የፍቅር አምላክ ያንተ ያድርግልህ እርጎይን
ዉይ በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን መጣችሁልን በጣም ደስ ትላላችሁ በየሀገሩ ሺማግሌ አይጥፋ በጣም ጥሩነዉ በርቱልን
አየ ራያ ውበታችን ባህላችን ሲምር ፈጣሪ ሆይ ፍፁም ሰላም አድርግልን
አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ አቤት ዉበታችን ባህላችን ስርአታችን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር የሀገራችንሰላም ያድልለን ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን 💚💛❤
በቃ ለቢኒ እኔ አንድ ጋን አግዘዋለሁ ምንይደረግ🤣🤣🤣🤣🤣
ዋው ደስ ስትሉ እራያወች በርቱልን
ባህለ ባህሉን አኔ ወደዋለሁ በጣም ጥሩ ነው ጎበዞች እድህ ባህላችንን ማስተዋወቅ
ያምራል ይየጠበኩ ነዉ
እኔማ እዬናፈቃችሁኝ ቶቶሎኑልን ስታምሩ በርቱ
ራዮች
በጣም ያምራን ውዶቸ ቀጥሉበት እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ ያበርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን የይቅርታ ልብ ያድለን በርቱልኝ የኔዎቹ
መገን የራያ ልጅ ዋውውው ትቀሻቀሹልኝ አላችሁ ጭራሽ🤷♀️ መገን መገን 🤣🤣🤣ግን ስወዳችሁ እራያዬ ለምለሚቱ ወለላዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ
በርቱልኝ ውዶቼ ቀጥሉበት
ራያዬ ትንሻ ኢትዮጵያ።❤
እራያወች ስወዳችሁ ስላም ለናተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏እርቅ ደስ ሲል 💘
የኔ ዉድ አባቶ ስላምሽ ይመለስ ኢትቢያ ሀገሬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጠለፋ እሚታወቀዉ በራያ አደለም እዴ የድሮ ባህላችን
አዎ ልክ ነው❤❤❤
ጥርቆችየ ቆያችሁሳ በሰላማችሁነው🙄 ወይኔ በጉጉት እደኔ ማነውየጠበቀ 😌
አቤተ ድስስትሉ 🇨🇬♥️♥️❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን
በጣም ነው የምታምሩት በርቱ ግን በጣም እየቆያቹህ ነው ሴቶቹን ለምድነው ትንሽ ፓርት ብቻ ነው የምታስገቧቸው መጨረሻ ላይ ድምቀታቹህ ናቸው እነሱ ደግሞ አዝመርየ የኔ ቅመም ታምራላቹህ
ወይኔ የሐገሬ በዓል እኮ ደስ ስል ግን ለምን ትቆያላችሁ ቶቶሎ ኑልን እጅ በተረፈ ግሩምነው በርቱልን👏👏👏💐💐💐💐💐💓💓💓💓💓
💘💘💚💚
በጣም ደስ ትላላቹሁ ኣገራቺንን ሰላም ያርግልን
ዘወለድ ማለት ምን ማለት ነዉ ይቅርታ